Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሴዋ ተባረክ አንተ አለመስማት ይከብዳል ከውሀ ፈሳሽ ዳር እንደተተከለች ፍሬዋንም ሁልጊዜ እንደምትሰጥ ቅጠሏ እንደማይረግፍ ዛፍ ሁን ዘመንህ ይባረክ
ወንድማችን እኔ ምን ልበል ዝምብዬ ጌታን በውሰጥህ ሰላሰቀመጠው የከበረ ፀጋ ባመሰግን ይቀለኛል እውነት እልሀለው መዝሙሮችህ ካለሁበት ነገር እጄን ይዞ ያወጣኛል በቃ በጥፍ ፀጋ ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር አንተ ትታመናለህ::ጌታ ይባርክህ ይሳቆ::
ታማኝ/3x/ እግዚአብሔር ነው ታማኝ ታማኝ/3x/አምላኬ ነው ታማኝበጽኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀውቃሉን የሚፈጽም እንዳለው የሚያደርገውይታመናል /3x/ አምላካችን ይታመናል ።ይዋሸ ዘንድ ጌታ እንደሰው አይደለም በቃሉም እንዳይፀፀት የሚሳነው የለም ታማኝነት ታጥቋል ልክ እንደመቀነትሳይፈጽም አያልፍም ቃሉነውና እውነት እግዚአብሔር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖክዳኑን የሚያከብር ጽኑ ወዳጅ ሆኖ በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደገባልንመቼም አይጥለንም አይቀርም ያየልንይታመናል/3x/ የእኛ ጌታ ይታመናል ።አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ያለውን እንዳለው ያደርጋል እውነት ነው ። መስማት ማቆም አልቻልኩም ወንድማችን ይስሐቅ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም በጣም ተጽናንቻለሁ ፀጋው ይብዛልህ ። 🙌🙌🙌🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌼🌼🌼👂👂👂🌻🌻🌻✨✨✨🎼🎼🎼🎹🎹🎹🎤🎤🎤🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎻🎻🎻🎉🎉🎉💤💤💤❤️❤️❤️🎶🎶🎶
ዘማሪ ይስሃቅ ሰድቅ የኛ ፣ የትውልድ በረከት፣ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ; ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ፡፡
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ታማኝ አምላክ ነው። መቼም አይጥለንም!!ይታመናል ይታመናል አምላካችን ይታመናል❤❤❤❤❤❤ብሩክ ነህ ይሱ ወንድሜ🙏አምላኬ በእጥፍ እየባረከ ይባርክህ🙏
Eseyiii elelelelelel 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 #yetemenal yegna geta ,,,,,,,,,,Beyesus sem tebrke kere lezelalem
አሜን አሜን እውነት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ይሱ ድንቅ ዘማሪ ለምልም ቡሩክ ሁን
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Amen Ewnet new Geta hulem Tamagne new.... biruk hunilgne wondime.
#እግዚአብሔር_ብቻ_ነዉ_የኛን_ጭምር_ታምኖ#ኪዳኑን_ሚፈፅም_ፅኑ_ወዳጅ_ሆኖ❤❤❤👏👏👏 #Yisye_You_are_a_Blessing
ይታመናል አምላካችን ይታመናል ❤❤❤ ኢሴ ፀጋዉን ያብዛልህ !!
ይታመናል ይታመናልየእኛ ጌታ ይታመናል 😊You are blessed brother
አሜን ይታመናል የኛ ጌታ 🙏
Tebarki Yesaki geta kezi belay kife kefi yareg ❤❤
Yisoye tebarek yhe mezimur gin kezi befit seritehewu neber tebarikebetalewu
ይሴ Amazing ተባረክ
በጽኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀውቃሉን የሚፈጽም እንዳለው የሚያደርገውአምላኬ ይታመናል ኧረ እሱ አይጥልም አይተውምታማኝ ነው።
Yisye tebarek hulem zemene geta besexeh bemichemer tsegawesx yileq wendime ante yene mesale ne kekirstos qexlo tebarek
በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ይስዬ 🙏🙏
Tebarek Eminet yemichemir zimare naw
ይሱዬ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ!❤❤🙌
Yisye anten ena mezemurochihen semeto getan alemakeber ayechalim .....u r blessed
ይስዬ ጌታ እግዚያብሄር አሁንም ያብዛልህ ተባርከሀል ለብዙዎች በረከት እንደሆንክ በቤቱ ተተክለህ እያፈራህ ዘመንህ ይለቅ ቤትህን ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ እውድሀለው ይስዬ
Ameeen ameeeen ❤🙏🤲🤲
አሜን ይሴ ተበረከ ዘመን ብረከ ይሆን
ጌታ ይባርክህ ማለዳዬን አሳመርከው ❤❤
የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን wonderful job
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
አሜሜሜንንንን አሜንን
ይታመናል ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ተባረክልን ይሴዋ😍
ይታመናል አምላካችን ይታመናል ... አሜን ተባረክ❤❤
በሁሉም ተባርከሀል መልዕክቶችህ የድምፅህ ቃና 😍😍😍
ma be lobed dad yisu..dinq mezimur nw
ብሩክ ነህ
ተባረክ
More blessings !Yes God is Faithful all the time. Amen 🙏
Yisuye tebarek bebizu ante bereketachin nek❤❤❤❤❤
Amen he is not ...... thankful to have you brother and thank you for doing it in my childhood church 🙏 Makana Eyasus Church ⛪
Yisewa😍💕blessed our bro😊
egizabher tamagh new egha banamnewem enkuan esu lezelalem tamno yinoral
Amen Amen Amen yene Abat tamagn new 😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭🥰🥰🥰😇😇😇 tebareklign Yishe stay blessed
ይሴ ዘመንህ ይለምልም❤🔥
Love all your songs your beloved & blessed brother
ይሱዬ ❤❤❤❤እወድሃለውፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏
Ammmmmen Ameeeeeeeen sile maxamuru Geta ybarrki tebsrekilgn
Yisuyeeeee anet denk sw neh grum sera nw besmam ewdhalwww❤️❤️🥰🥰
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
Wow amazing worship God bless you yishak 🙏🙏❤🙏🙏
Yisuyee blessed 🙌
Amennnnn Amennnn haleluyaaa esu bicha tamagn simu yibarek🙏🙏🙏🙏 yisiye tebarek
በጌታ የተወደድክ ብሩክ ሁን ተባረክ
wow God bless you!
Facbook lay post አላረከውም በደንብ መሰለኝ ዘግይቼ የሰማሁት amezing new ተባረክ
ይሴ እ/ግር ይባርክህ ድን ቅ ዝማሬ ነው ግን vedio clipu የሰረግ ወይም የፋሽን ውድድር ነው ሚመሰለው ምክኒያቱ አልገባኝም
Yetamenale
Bless you
🥁🎤🎹 ይታመናል አዋን ይታመናል
Wow 👌 👏 🥰 tebarek ye geta lij egziabher zemenkn ybarek dnke zmare
God bless you more brother 🙏🏼
You sound 👍 "GOOD"like that background MUSIC 🎯 Thanks for sharing
Abzito yebarkeh yisoye
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖📖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤📖📖📖📖
Tebarekilin😍❤
Live recording and mixing Next level 👂👌Yishak, Such a blessing 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሁሌም የሚታመን እግዚአብሔር!ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Bless u
ይስዬ ተባርከሀል👐👐👐
God bless you.
Ameen Bless U yise🥰🥰
ተባረክልኝ Yise!😍
Tebreklgn ahun tsegawn yabzalh tselotehn tolo yesmah yese
Ewodhalehu yise tebarek 👐
ይስዬ ተባረክ
Yise tebarkelegn yetamnekew amalk hulem bekendu sheshego yanure
Ma God bless U more❤
Wowwwwww!!!! May God bless you abundantly!!!!
Yisuye🔥🔥🔥
Bless u More ...
Yeabate biruk biriki belie 😍😍🔥
God blessed you
Yisuye God bless u Amazing Song
👌🙏ተባረክልን
Blessed
Be blessed!!
Aboo tebareki😍
ተባረክ❤❤❤❤🎤
Blessings!!!
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.htmlruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
😍ameen ameen ameen ameen Yesus geta new ameen ❤❤❤Yesus yibarki wandimee tabareki ❤God bless you 🙏🙏
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️📖🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen yetamenal
yise tabarak amazing song
U r blessed my brother....tebarek
Amennnnn 🙏🙏🙏🙏🙏
Dese yelal Tobby Makeye.... sorry Yisiye lol
Essay ameen
To be blessed
Thanks
Amen 🙏 yise blessing
amen
ይሴዋ ተባረክ አንተ አለመስማት ይከብዳል ከውሀ ፈሳሽ ዳር እንደተተከለች ፍሬዋንም ሁልጊዜ እንደምትሰጥ ቅጠሏ እንደማይረግፍ ዛፍ ሁን ዘመንህ ይባረክ
ወንድማችን እኔ ምን ልበል ዝምብዬ ጌታን በውሰጥህ ሰላሰቀመጠው የከበረ ፀጋ ባመሰግን ይቀለኛል እውነት እልሀለው መዝሙሮችህ ካለሁበት ነገር እጄን ይዞ ያወጣኛል በቃ በጥፍ ፀጋ ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር አንተ ትታመናለህ::
ጌታ ይባርክህ ይሳቆ::
ታማኝ/3x/ እግዚአብሔር ነው ታማኝ
ታማኝ/3x/አምላኬ ነው ታማኝ
በጽኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀው
ቃሉን የሚፈጽም እንዳለው የሚያደርገው
ይታመናል /3x/ አምላካችን ይታመናል ።
ይዋሸ ዘንድ ጌታ እንደሰው አይደለም
በቃሉም እንዳይፀፀት የሚሳነው የለም
ታማኝነት ታጥቋል ልክ እንደመቀነት
ሳይፈጽም አያልፍም ቃሉነውና እውነት
እግዚአብሔር ብቻ ነው የእኛን ጭምር ታምኖ
ክዳኑን የሚያከብር ጽኑ ወዳጅ ሆኖ
በራሱ ስም ምሎ ቃል እንደገባልን
መቼም አይጥለንም አይቀርም ያየልን
ይታመናል/3x/ የእኛ ጌታ ይታመናል ።
አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ያለውን እንዳለው ያደርጋል እውነት ነው ። መስማት ማቆም አልቻልኩም ወንድማችን ይስሐቅ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም በጣም ተጽናንቻለሁ ፀጋው ይብዛልህ ። 🙌🙌🙌🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌼🌼🌼👂👂👂🌻🌻🌻✨✨✨🎼🎼🎼🎹🎹🎹🎤🎤🎤🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎻🎻🎻🎉🎉🎉💤💤💤❤️❤️❤️🎶🎶🎶
ዘማሪ ይስሃቅ ሰድቅ የኛ ፣ የትውልድ በረከት፣ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ; ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ፡፡
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ታማኝ አምላክ ነው። መቼም አይጥለንም!!
ይታመናል ይታመናል አምላካችን ይታመናል❤❤❤❤❤❤
ብሩክ ነህ ይሱ ወንድሜ🙏
አምላኬ በእጥፍ እየባረከ ይባርክህ🙏
Eseyiii elelelelelel 🤲 🤲 🤲 🤲 🤲 #yetemenal yegna geta ,,,,,,,,,,Beyesus sem tebrke kere lezelalem
አሜን አሜን እውነት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ይሱ ድንቅ ዘማሪ ለምልም ቡሩክ ሁን
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Amen Ewnet new Geta hulem Tamagne new.... biruk hunilgne wondime.
#እግዚአብሔር_ብቻ_ነዉ_የኛን_ጭምር_ታምኖ
#ኪዳኑን_ሚፈፅም_ፅኑ_ወዳጅ_ሆኖ
❤❤❤👏👏👏
#Yisye_You_are_a_Blessing
ይታመናል አምላካችን ይታመናል ❤❤❤ ኢሴ ፀጋዉን ያብዛልህ !!
ይታመናል ይታመናል
የእኛ ጌታ ይታመናል 😊
You are blessed brother
አሜን ይታመናል የኛ ጌታ 🙏
Tebarki Yesaki geta kezi belay kife kefi yareg ❤❤
Yisoye tebarek yhe mezimur gin kezi befit seritehewu neber tebarikebetalewu
ይሴ Amazing ተባረክ
በጽኑ እጁ ይዞ መቼም የማይለቀው
ቃሉን የሚፈጽም እንዳለው የሚያደርገው
አምላኬ ይታመናል
ኧረ እሱ አይጥልም አይተውም
ታማኝ ነው።
Yisye tebarek hulem zemene geta besexeh bemichemer tsegawesx yileq wendime ante yene mesale ne kekirstos qexlo tebarek
በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ ይስዬ 🙏🙏
Tebarek Eminet yemichemir zimare naw
ይሱዬ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ!❤❤🙌
Yisye anten ena mezemurochihen semeto getan alemakeber ayechalim .....u r blessed
ይስዬ ጌታ እግዚያብሄር አሁንም ያብዛልህ ተባርከሀል ለብዙዎች በረከት እንደሆንክ በቤቱ ተተክለህ እያፈራህ ዘመንህ ይለቅ ቤትህን ቤተሰብህን ጌታ ይባርክ እውድሀለው ይስዬ
Ameeen ameeeen ❤🙏🤲🤲
አሜን ይሴ ተበረከ ዘመን ብረከ ይሆን
ጌታ ይባርክህ ማለዳዬን አሳመርከው ❤❤
የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን wonderful job
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
አሜሜሜንንንን አሜንን
ይታመናል ይታመናል የኛ ጌታ ይታመናል ተባረክልን ይሴዋ😍
ይታመናል አምላካችን ይታመናል ... አሜን ተባረክ❤❤
በሁሉም ተባርከሀል መልዕክቶችህ የድምፅህ ቃና 😍😍😍
ma be lobed dad yisu..dinq mezimur nw
ብሩክ ነህ
ተባረክ
More blessings !
Yes God is Faithful all the time.
Amen 🙏
Yisuye tebarek bebizu ante bereketachin nek❤❤❤❤❤
Amen he is not ...... thankful to have you brother and thank you for doing it in my childhood church 🙏 Makana Eyasus Church ⛪
Yisewa😍💕
blessed our bro😊
egizabher tamagh new egha banamnewem enkuan esu lezelalem tamno yinoral
Amen Amen Amen yene Abat tamagn new 😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽😭🥰🥰🥰😇😇😇 tebareklign Yishe stay blessed
ይሴ ዘመንህ ይለምልም❤🔥
Love all your songs your beloved & blessed brother
ይሱዬ ❤❤❤❤እወድሃለው
ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏
Ammmmmen Ameeeeeeeen sile maxamuru Geta ybarrki tebsrekilgn
Yisuyeeeee anet denk sw neh grum sera nw besmam ewdhalwww❤️❤️🥰🥰
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
Wow amazing worship God bless you yishak 🙏🙏❤🙏🙏
Yisuyee blessed 🙌
Amennnnn Amennnn haleluyaaa esu bicha tamagn simu yibarek🙏🙏🙏🙏 yisiye tebarek
በጌታ የተወደድክ ብሩክ ሁን ተባረክ
wow God bless you!
Facbook lay post አላረከውም በደንብ መሰለኝ ዘግይቼ የሰማሁት amezing new ተባረክ
ይሴ እ/ግር ይባርክህ ድን ቅ ዝማሬ ነው
ግን vedio clipu የሰረግ ወይም የፋሽን ውድድር ነው ሚመሰለው ምክኒያቱ አልገባኝም
Yetamenale
Bless you
🥁🎤🎹 ይታመናል አዋን ይታመናል
Wow 👌 👏 🥰 tebarek ye geta lij egziabher zemenkn ybarek dnke zmare
God bless you more brother 🙏🏼
You sound 👍 "GOOD"
like that background MUSIC 🎯 Thanks for sharing
Abzito yebarkeh yisoye
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖📖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤📖📖📖📖
Tebarekilin😍❤
Live recording and mixing Next level 👂👌
Yishak, Such a blessing 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሁሌም የሚታመን እግዚአብሔር!
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Bless u
ይስዬ ተባርከሀል👐👐👐
God bless you.
Ameen Bless U yise🥰🥰
ተባረክልኝ Yise!😍
Tebreklgn ahun tsegawn yabzalh tselotehn tolo yesmah yese
Ewodhalehu yise tebarek 👐
ይስዬ ተባረክ
Yise tebarkelegn yetamnekew amalk hulem bekendu sheshego yanure
Ma God bless U more❤
Wowwwwww!!!! May God bless you abundantly!!!!
Yisuye🔥🔥🔥
Bless u More ...
Yeabate biruk biriki belie 😍😍🔥
God blessed you
Yisuye God bless u Amazing Song
👌🙏ተባረክልን
Blessed
Be blessed!!
Aboo tebareki😍
ተባረክ❤❤❤❤🎤
Blessings!!!
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
😍ameen ameen ameen ameen
Yesus geta new ameen ❤❤❤
Yesus yibarki wandimee tabareki ❤
God bless you 🙏🙏