Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን ጌታ ቅርብ ነው !! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና የሰጦት በኢየሱስ ሰም❤❤❤
አሜንንን!!!!!!አሜንንን!!!!!!አሜንንን!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!ተባረኩ 🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️አባቶቺ 📖🍒🍒📖🍒🍒📖📖🍒🍒🙌🙌💯🙇🏻♀️
ተባረክ ሀዋርያ በዘመንህ ሁሉ ለጌታህ የኖርክ የፍቅር ሰው የምትሰብከው የማያልቅብህ ምክንያቱም የህይወት ዉሀ ምንጭ ሁሌም የሚፈልቅ የምታጠጣው የማታጣ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ቅሬታ
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን ፓሰተር ዘመንዎ ይርዘመ በዚህ ዘመን እንዲህ እንደርሶ ያለ ወንጌልን የሚያስተምር ሰዉ ማግኘት መታደል ነዉ
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Esey Esey Esey paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ።xx
አሜንንን!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!!!!!አሜንንን!!!!!!!!!!!!!!!በየሱስም ተባረኩ 📖🏥🚿📖🍒📖🍒🙌🍇📖🙌🍇🙇🏻♀️🍒💯💯💯💯
Amen amen geta eyesus zemnot yibark tebareku ❤❤❤❤❤❤❤inwodotanl ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታዬ ቅርብ ነው ዘመኖት ይባረክ።
Ameeen Ameeeen!!!Geta Hoye woda Beta Giba🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
አሜን.ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ !
Amen amen 🙏 bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Praise God!I thank God for His word!I thank God for His servant!I thank God for Gospel Life Ministry!
God bless u pastor Daniel you are the best preacher
ጌታ ቅርብ ነው እውነት ነው በህይወቴ አይቸዋለሁ ሁሌ ሲያስገርመኝ የግዜዉ ፀሎት ቃል ነዉ ፓሰተርዬ ጌታ በነገርህ ሁሉ ከነቤተሰብህ ይባርክህ 21 ኣመታት ነዉ የምከታተለዉ ያነተን መልእክቶች ተባረክልን🙏🏽
Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏
God bless pastor Daniel and everyone serving the Lord with him!!💚💛❤
አሜን ከእስትንፋሴ የሚቀርብ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘለአለም
Amen I received in the might name of jesus
Geta Abate Edmena Tsega yabzalehe tebarke yegeta bariya
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት እርሱ እንደ ቃሉ ነው ቃሉም የታመነ ነው አሜን እግዚአብሔር ለእኔ ቅርብ ነው!
አሜንንን ጌታ ቅርብ ነው ዎው!!❤
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ተባርኬበታለሁ ቃሉ መልእክት የእኔ ነው ደስ ብሎኛል ይብዛሎት የጌታ ጸጋ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ረጅም እድሜ ይሁንልህ ተባረክ
Amen gets eyesus Ken gar new haleluyaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallua Jesus und yulu geta keja gaer nw paster Daniel amsgenalu
Egziabher yimesigeni Fewisean tekebiyalehu milkitu hulu beenea layi neber Eyesus Geta newi le zelalem
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንጌታ ቅርብ ነው ተባረክ ፓስተር🔥🔥💔💔
Amen, Amen, Amen.....❤ Geta kirb new
አሜን አሜን ተባረኩ ፓስተር
አሜን አሜን ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ቂርብ ነው ኡፍፍፍ አሜንንን 📖🙇🏻♀️🙇🏻♀️
ጌታ ፀጋውን ያብዛልዎት ዘመንዎ ይለምልም
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
ፓስተርዬ ዘመንኽ ብርክይበል
AMEN Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎ።
ጌታ ሆይ እርዳኘ
❤
God bless you Apostol Daniel Mekonnen!!
በጣም ተምሬበታለሁ ተባረኩ
Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏
AMEN AMEN AMEN !!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን! ጌታ ቅርብ ነው!
Amne amen Amne thats right GBU
አሚን እግዚአብሔር ቅርብ ነው ፖስተር ዘመኖት ይለምልም።
Glory to lord jesus!!belssed you pastor Daniel.
አሜን ተበርክ
Amen amen amen amenElllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll amen amen amen
አሜንንንንን
God bless u. Pastor.
ፓስተርየ ዘመናቹ ይባርክ ❤️🙏🔥
Amen abate nurln🙏🏽🇦🇿❤️
Amen Amen 🙏🏼🙌🏽🙌🏽
Amen
God bless you
AMEN.
Glory to be God!!! God bless you!!!
God belss you paster
IMIM7👏🤲
Amen !!!
amen....
❤❤amen
Amen ✝️✝️✝️✝️✝️
🙏🙏🙏
zemenot yilemilim!!!!!
Love you
God bless you 🙏
HALELUYA !!! Elroae Yemeyayege ayeue !!!❤👋🙏
Geta Abzeto 3 yebarkehe
GBU thunk
🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👏👏👑🐑
ትክክለኛ ነው ፖስተር አዎን እንድንዘጋጅ እግዚአብሔር ይርዳን
Gbu thunku
Yv
Was w
ይህ የኔ መልክት ነው እግዚአብሔር ለምን ዝም አለኝ የኔም ጥያቄ ነው?
አዎ ፓስቴሩ እንዳሉት እግዚአብሔር ለኔ፣ ላንቺ ፣ለአንተ እናም ለኛ ሁልጊዜ ቅርብ ነው ። በቅርበቱም ነው በቶሎ በፍጥነት በጠየቅነው ጊዜ ወዲያው የሚሰማን !
Halleluja yeh merkt Lena nw Poster Daniel erst beruflich not begehbar Jesus Christus abelto ybarkot
Amennnn
አሜን ጌታ ቅርብ ነው !! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና የሰጦት በኢየሱስ ሰም❤❤❤
አሜንንን!!!!!!
አሜንንን!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!
ተባረኩ 🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙇🏻♀️አባቶቺ 📖🍒🍒
📖🍒🍒📖📖🍒🍒🙌🙌💯🙇🏻♀️
ተባረክ ሀዋርያ በዘመንህ ሁሉ ለጌታህ የኖርክ የፍቅር ሰው የምትሰብከው የማያልቅብህ ምክንያቱም የህይወት ዉሀ ምንጭ ሁሌም የሚፈልቅ የምታጠጣው የማታጣ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ቅሬታ
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏
አሜን አሜን ፓሰተር ዘመንዎ ይርዘመ በዚህ ዘመን እንዲህ እንደርሶ ያለ ወንጌልን የሚያስተምር ሰዉ ማግኘት መታደል ነዉ
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Esey Esey Esey
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ።xx
አሜንንን!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!!!!!
አሜንንን!!!!!!!!!!!!!!!
በየሱስም ተባረኩ
📖🏥🚿📖🍒
📖🍒🙌🍇📖🙌🍇🙇🏻♀️🍒💯💯💯💯
Amen amen geta eyesus zemnot yibark tebareku ❤❤❤❤❤❤❤inwodotanl ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ጌታዬ ቅርብ ነው ዘመኖት ይባረክ።
Ameeen Ameeeen!!!Geta Hoye woda Beta Giba🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
አሜን.ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ !
Amen amen 🙏 bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Praise God!
I thank God for His word!
I thank God for His servant!
I thank God for Gospel Life Ministry!
God bless u pastor Daniel you are the best preacher
ጌታ ቅርብ ነው እውነት ነው በህይወቴ አይቸዋለሁ ሁሌ ሲያስገርመኝ የግዜዉ ፀሎት ቃል ነዉ ፓሰተርዬ ጌታ በነገርህ ሁሉ ከነቤተሰብህ ይባርክህ 21 ኣመታት ነዉ የምከታተለዉ ያነተን መልእክቶች ተባረክልን🙏🏽
Amen Amen Amen geta yibarkih ❤🙏
God bless pastor Daniel and everyone serving the Lord with him!!💚💛❤
አሜን ከእስትንፋሴ የሚቀርብ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘለአለም
Amen I received in the might name of jesus
Geta Abate Edmena Tsega yabzalehe tebarke yegeta bariya
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት እርሱ እንደ ቃሉ ነው ቃሉም የታመነ ነው አሜን እግዚአብሔር ለእኔ ቅርብ ነው!
አሜንንን ጌታ ቅርብ ነው ዎው!!❤
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ተባርኬበታለሁ ቃሉ መልእክት የእኔ ነው ደስ ብሎኛል ይብዛሎት የጌታ ጸጋ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ረጅም እድሜ ይሁንልህ ተባረክ
Amen gets eyesus Ken gar new haleluyaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallua Jesus und yulu geta keja gaer nw paster Daniel amsgenalu
Egziabher yimesigeni Fewisean tekebiyalehu milkitu hulu beenea layi neber Eyesus Geta newi le zelalem
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ ቅርብ ነው
ተባረክ ፓስተር🔥🔥💔💔
Amen, Amen, Amen.....❤ Geta kirb new
አሜን አሜን ተባረኩ ፓስተር
አሜን አሜን ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ቂርብ ነው ኡፍፍፍ አሜንንን 📖🙇🏻♀️🙇🏻♀️
ጌታ ፀጋውን ያብዛልዎት ዘመንዎ ይለምልም
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
ፓስተርዬ ዘመንኽ ብርክይበል
AMEN Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎ።
ጌታ ሆይ እርዳኘ
❤
God bless you Apostol Daniel Mekonnen!!
በጣም ተምሬበታለሁ ተባረኩ
Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏
AMEN AMEN AMEN !!!
አሜን አሜን አሜን
አሜን! ጌታ ቅርብ ነው!
Amne amen Amne thats right GBU
አሚን እግዚአብሔር ቅርብ ነው ፖስተር ዘመኖት ይለምልም።
Glory to lord jesus!!belssed you pastor Daniel.
አሜን ተበርክ
Amen amen amen amenElllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll amen amen amen
አሜንንንንን
God bless u. Pastor.
ፓስተርየ ዘመናቹ ይባርክ ❤️🙏🔥
Amen abate nurln🙏🏽🇦🇿❤️
Amen Amen 🙏🏼🙌🏽🙌🏽
Amen
God bless you
AMEN.
Glory to be God!!!
God bless you!!!
God belss you paster
IMIM7👏🤲
Amen !!!
amen....
❤❤amen
Amen ✝️✝️✝️✝️✝️
🙏🙏🙏
zemenot yilemilim!!!!!
Love you
God bless you 🙏
HALELUYA !!! Elroae
Yemeyayege ayeue !!!❤👋🙏
Geta Abzeto 3 yebarkehe
GBU thunk
🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👏👏👑🐑
ትክክለኛ ነው ፖስተር አዎን እንድንዘጋጅ እግዚአብሔር ይርዳን
Gbu thunku
Yv
Was w
ይህ የኔ መልክት ነው እግዚአብሔር ለምን ዝም አለኝ የኔም ጥያቄ ነው?
አዎ ፓስቴሩ እንዳሉት እግዚአብሔር ለኔ፣ ላንቺ ፣ለአንተ እናም ለኛ ሁልጊዜ ቅርብ ነው ። በቅርበቱም ነው በቶሎ በፍጥነት በጠየቅነው ጊዜ ወዲያው የሚሰማን !
Halleluja yeh merkt Lena nw Poster Daniel erst beruflich not begehbar Jesus Christus abelto ybarkot
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏
Amen
Amennnn
Amen