የቀጥታ ውይይት - ቁርአን መጽሐፍ ቅዱስ እንደተበረዘ ያስተምራልን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሚስተር ሙሐመድ ከሳላህ እና ኻሊድ ጋር

Комментарии • 159

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад +21

    እስቲ ኦርቶዶክሶች ላይክ ኮመት ሼር በማድረግ እናበርታቸው በርቱልኝ መሀመድ እና አጋሮችክ እግዚአብሔር ያበርታቹ እነሱ በድርቅና ስለሚያምኑ አይገባቸውም አምጣ አምጣ ነው ስሰጣቸው ደግመው አምጣ ይላሉ እግዚአብሔር ይገጽጻቸው እኛ ግን ብዙ እየተማርነው ወድማችን መሀመድ ተባረክ እውነትም እውነት ለሁሉም

    • @tigist1887
      @tigist1887 2 года назад

      በትክክል። ግን። ሁሉም። አንድ አልሆንም። አለጂ

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e 2 года назад +7

    ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን

  • @temesgentemesgen4719
    @temesgentemesgen4719 3 года назад +14

    ወንድሜ ሙሐመድ ምንአለበት እግዚአብሔር እንደ አንተና እንደ ወንድሜ ዳኒ ያሉትን በድንቅና በታምራት እውነታውን የተረዱትንና ለሌሎችም ሀይማኖታችን ነው እያሉ ግን እውነታው ላልገባቸው ሁሉ ብርሃን የሚያበሩ አገልጋዮችን ጌታ በየቦታና በአረቱም አቅጣጫ ብያስቀምጥልን ምን አለበት !!!! እነሱ አሁንም ለማጣመም እየሞከሩ ነው እኛም አውቀናል ያልሆነ።ወንድሜ ሙሐመድ በርታልኝ ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ እውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ💓💓💓💓💓💓💓💓💓

    • @tgshumet7751
      @tgshumet7751 3 года назад +4

      እግዚአብሔር ያበርታህ ወድሜ ፈጣሪሆይ እውነቱ መቸም መውጣቱ አይቀርም የእውነት አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 3 года назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አበዛዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k 3 года назад +5

    ማሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥላከለላ ይሁንልህ እንዳንተና እንደ ዳኒ ያሉትን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርካቺሁ 🙏

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    Mame God bless you

  • @user-ng8kn4gu1b
    @user-ng8kn4gu1b 4 месяца назад

    ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-xm8ex
    @SaraSara-xm8ex 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ🙏🙏👈💞💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🙏👈

  • @bezicho
    @bezicho 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላረከኝ🙏💕

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema Год назад

    በዘመንህ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን በጥፍ ያብዛልህ ።

  • @yonasgizaw7212
    @yonasgizaw7212 2 года назад +1

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w 2 года назад +1

    አዝግ ነገር አትሁኑ ቀላልን ሃሳብ አታወሳስቡ! የአላህ ቃል እውነተኛ ቃል ነው ትላላችሁ ይህም የሰሙት ቃል የተነበበላቸውን ነው ይህ ደግሞ በእጃቸው ላይ እውነተኛ ቃል ስለመኖሩ ማረጋገጫ ነው፡ከዚያም መጽሃፉን ሳይሆን ትርጉሙን ይለውጣሉ ይሄው ነው! ወንድሜ ግን በጣም ምርጥ ተንታኝና ሞጋች ነህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 3 года назад +1

    ወድማችን እግዛብሔር ፀጋዉኀን ያብዛልህ እዳተና እደመሠሎችህ ያሉትን እግዛብሔር ይባርካችሁ ሁለቱም ዝምብለዉነዉ ጉድነዉ ወድሜ ተባረክ

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h 3 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ

  • @seblebelete8529
    @seblebelete8529 3 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛል

  • @Tube-by3nw
    @Tube-by3nw 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅ የተዋህዶ እቁ

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 года назад +2

    ውድ ወንድማችን ማሜ እንዴት እንደማከብርህ! በህይወት ዘመኔ ብዙ የማደንቃቸው እና የምቀናባቸው ቢኖሩም ለአንተ ያለኝ ቦታ ከሁሉም ይለያል። ይሄን ስል በምክንያት ነው። የአረዳድ አቅምህን አድንቄ ሳልጨርስ ያልተረዱትን ለማስረዳት የምትሄድበት ርቀትና አውቀውም ሊሆን ይችላል ያልተረዱ በመምሰል ለሚያሳዩት ልግመት ያለህ ትዕግስት ይገርማል። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ! ልፋትህንም የነብስ ዋጋ ያርግልህ።

  • @tigist1887
    @tigist1887 2 года назад +2

    ማሜ ትችላለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle 2 года назад +2

    ሙሀመድ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ። አህዛቦች ግን ላለማመን ድርቅ ይላሉ በፈጣሪ ስም እኛ በ 5ደቂቃ ነው የተረዳነው እነሱ አውቀው 1ስአት በላይ ያደርቁታል እውነቱን እየተረዳችሁ ላለማመን መፈለጋችሁ ያስጠይቃችኋል ይሄ የሂወት ጉዳይ እንጂ የመሸናነፍ አይደለም አይገባቸውም እንዴ አሻንጉሊቶን ያልጣለች ህፃን ሚስቴ ካልሆነች ብሎ የወሰደ ሰው ነብይ አዛኚ እያሉ ይጃጃላሉ

  • @zainahhelly329
    @zainahhelly329 2 года назад +1

    ሰላም ዋድሜ ባራታ ማሚዬ ፈጣሪ ካክፉ ሁሉ ይጠብቀን ዋድሜ ባጣ ሚህንዋዳህልን

  • @saraethio7495
    @saraethio7495 3 года назад +2

    በርታ ወድሜን

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 2 года назад +3

    አልገባኝም። ቁርአን በምን ሞራሉ ነው ተውራትና ኢንጅልን ተበርዟል ማለት የሚያስችለው? ከቁርአን እያጣቀሱ ለመወያየት የሚበቃበት አግባብ አልታየኝም

  • @yonasgizaw7212
    @yonasgizaw7212 2 года назад +1

    ማማማማማማማማማማሚ.........................ዬ ተባረክ ረካው

  • @zdzd8790
    @zdzd8790 Год назад +1

    Mame Berta ye Tewahido hinku liji 💒✝️🙏❤

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 Год назад

    ጀግናው ሳላህ እነዚህ ካፊሮችን ቅሌታቸውን አጋለጠ
    ልጁ ደንግጦ እእእ ይላል

  • @hhxnnjjnxhjjnd8875
    @hhxnnjjnxhjjnd8875 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንማችን በርታ

  • @mrsalam2756
    @mrsalam2756 3 года назад +2

    ተመስገን አምላኪ ኦርቶዶክስ ላረከኝ

    • @Tube-lm3ir
      @Tube-lm3ir 3 года назад

      በጣም😍😍😍😍😍😍😍

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Год назад

    አበሳ አተኮነህ ሙስሊም እምትመስለው እንዴት እንደገባህ የኛ ጀግና አቡ ሄይደርንም እንዲህ አፍጥልን የኛ ጀግና

  • @user-nb2lr8oz9e
    @user-nb2lr8oz9e Год назад

    በርታልን ወንድማችን

  • @demekumekonenrahma9253
    @demekumekonenrahma9253 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድም በርታ♥

  • @hanane3298
    @hanane3298 3 года назад +1

    ማሜ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @nahomsisay1026
    @nahomsisay1026 2 года назад +2

    FEXARI YIBARKIK INAM YIHEN CULT DIBAQ YEMEMCHAWUN XIBEBIM ISU YASTEMIRIK WENDIMACHIN MAME... gin yihen simikin bitilewuxew one be gile dea yilegnal🤗

  • @tibltitafes3011
    @tibltitafes3011 3 года назад +3

    የነብያት ምእራፍ 5
    በእውነቱ(ቁረአኑ) የህልሞች ቅዠቶች ነው።

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h 3 года назад +1

    ወንድማቺን የኛጀግና

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Год назад

    መጸሐፉ አልገባቸውም ወይም እንዳልገባቸው ሆነው ነው የሚያልፉት ....መሐመድ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 года назад +6

    ምስኪን የሆኑ በነሱቤት እኛ የተበረዘውን ነው የምናምነው ወይም እኛ ክርስቲያኖች ነን አጣመን የምንፅፈው በቃ ለሙስሊሞች ሀጥያት ተሸካሚ እኛ ክርስቲያኖች መከራ አየን እኮ ግደሉአቸው የሚባሉት እኛን ክርስቲያኖች ቆይ እኛስ እየሱስ ክርስቶስን አምላክ ነው ብለን ነው የሚጠሉን አይሁዶች ምን አረጉ ቆይ አይሁዶችን የሚጠሉት

    • @huk8980
      @huk8980 3 года назад

      አይሁዶች ነብይነቱን ስላልተቀበሉ እናተ ደግሞ አድ ፈጣሪ ፈጥሮን አስገኝቶን እያለ በቅርብ የመጣውን እየሱስን አስገኘን ፈጠረን ትላላችሁ 1+1+1=1 ትላላችሁ መደመር አታቁደሁ እደገና ት/ቤት ግቡ አስተማሪውንም በደንብ አብራራልን በሉት

    • @JhoneTheapostle
      @JhoneTheapostle 2 года назад

      @@huk8980 ልጂ ወልደህ ከሆነ ወይ የወለደ ሰው ካወክ አትተና ሚስትህ ተደምራችሁ ለምሳሌ ልጂ ለመውለድ ብትተኙ1+1=2 መሆን ሲገባው ለምን 1 ሆኖ ልጂ ትወልዳላችሁ አየክ አምላክን በሰው ሀሳብ ለማወዳደር መሞከርክ አንተ ራስክ ሀይማኖተኛ መሆንክ ያጠራጥራል ፈጣሪ ከ ሳይንስን በላይ እንደሆነ እወቅ ኢየሱስ በድንግልና ነው የተወለደው ሳይንስ ግን ከወንድ ውጪ መወለድ የምትችል ሴት እንደሌለች ነው የሚገልፀው ንቁ

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h 3 года назад +1

    ወንድማቺን የኛ አለይታ ፀጋ ያብዛልህ ግን ሣቅአታብዛ

    • @sofonyasmogess5364
      @sofonyasmogess5364 2 года назад

      እንዴ እንዲያውም እንደ እነሱ ሁኔታ አልሳቀም ማለት ይቻላል

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад

    ማሜየ እግዛብሄር ልብህን ከዚህም በላይ ጨምሮ ያሥፋልህ የኔ ጀግና እነሡ አይሠሚም ሣይጣን ልባቸዉን ደፍኖታል ያብራላቸዉ ሌላ ምን ይባላል

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 3 года назад +1

    ዋዉ በርታ ወንድማችን 👍👍❤❤❤

  • @marumarutube6397
    @marumarutube6397 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጫማራላቹ ወንድሞች ተበርኩልኝ

  • @sositube5326
    @sositube5326 3 года назад +1

    yene.mar.bertalegn

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 3 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን የብዛልህ ወንድሜ ሳለ ሚበለው አይሰመም ጉሩፕ ለይ ድርቅ እንጂ አይረደም እና እስልምና ውሸት ስለ ሚፈቀድ ነው ወንድሜ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይህ ሳለ እራሱን አመመው እኮ 😁😁😁😁😁

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 года назад +1

    👍👍

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад

    የኔ ዉድእግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d 3 года назад +7

    ዋይ ሙስሊሞች ለራሳቸውም አልገባቸውም

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @dr.maxposternakbodybuildin3582
    @dr.maxposternakbodybuildin3582 2 года назад +2

    ማሜ ከነ አቡሀይደር ጋር ብትወያይ ይሻልሀል በርታ ማሜ

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 года назад +4

    በፈጣሪ ስም እየተነበበ አይገባቸውም እንዴት ሰው አማርኛ ሳይገባው ይወያያል

  • @Beniko704
    @Beniko704 2 года назад +1

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳቹ፡፡ግን ትንሽ ሳቁ የሹፈት አይነት ስለሆነ ደስ የማይል ነገር አለው፡፡በርግጥ ያስቃል ግን፡፡በክርክሩ ማሸነፍህ እንዳለ ሆኖ አክብሮት ግን ለሚሰሙ ሙስሊሞች በር ከፋች ነው፡tnx

  • @abebawseyoum119
    @abebawseyoum119 2 года назад

    SAK tew bezi yetenesa ayadamtukm

  • @amanuelalem2355
    @amanuelalem2355 Год назад

    የተበረዘ ቃል ከሆነ የሠሙት፣ የተረዱት፣ ... የበረዙት
    የአላህን ቃል አልሠሙም፣ አልተረዱም አልበረዙም።

  • @user-ib1xt1jn5u
    @user-ib1xt1jn5u 3 года назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ከዝ ክተት የወጣችው

  • @betelhemb7072
    @betelhemb7072 2 года назад +1

    እሰልምና ድንቁርና

  • @ethiolove1240
    @ethiolove1240 3 года назад +2

    ወድማለም እነሱ የሚፈልጉት የማይችል ነው ዘግተው ቢወጡ ይሻላል ኡስታዝ ለማደናገር ነው የሚፈልጉት

  • @raheltube5062
    @raheltube5062 3 года назад

    የኔ ጀግና ተዋልህ ሁለየም መልስ አላት በቤቱ ታፅናህ እመቤቴ በርታልን በእውነት ሠብስክራብ አድርጉት እህት ወድሞቸ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 3 года назад +4

    ላለመሸነፍ እንጂ የውሸት እምነት እንደሚከተሉ ያውቃሉ እኮ

  • @estaos6457
    @estaos6457 3 года назад +1

    ሳስበው ጥቅሱን ይጠቅሱታል እንጂ አይፈስሩትም አያብራሩትም በቁሙ ይጠቅሱታል።
    ለነዚህ ሰዎች በሬ በቁሙ አላህ ቢያወርድላቸው አያርዱትም፣ አይበልቱትም፣ ለአፋቸው እንዲመቻቸው አይቆርጡትም ግን ዝም ብለው በሬውን ሊበሉት ይሞክራሉ መሰለኝ።

    • @Tube-lm3ir
      @Tube-lm3ir 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @huk8980
      @huk8980 3 года назад

      ምን ማለት ነው በሬ በቁሙ አለማደ አሁንስ ሳናርድነውደ የምንበላው 🐂🐂🐂 😂😂😂

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 3 года назад

    ጀግናነክ ሙሀመ ድ በውነት አድናቂህነኝ እግዚአብሔር ይጨምርልክ

  • @abeltewodrosfilate1262
    @abeltewodrosfilate1262 3 года назад +3

    ሲጀመር ቁርአን ስለ መጵሀፍ ቅድስ ለመናገር ሞራል የለውም።የንጽሀንን ሞት በግፈ የፈቀደ ግደሉ የሚል በሰማይ ዝሙት አለ የሚል ነውረኛ መጽአፈ ነው

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 3 года назад +2

    ጥያቄው ገብቶት፤ እንዳልገባው ይሆናል

  • @ggrr4715
    @ggrr4715 3 года назад

    ክክ ይገርማል ብቻ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @abushkerim7653
    @abushkerim7653 2 года назад

    እየውልህ ተውራትና ኢንጂል ሲዎርዱ አልተበረዙም ግን ከወረዱ በሗላ ሰወች በርዘዋቸዋል ነው የሚለው።

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ አንተ እኔ ገብቶኛል ቃሉን እያውቁ ከቀየሩ ይጠየቁበታል የተበረዘ ከሆነ አይፈረድባችሁም

  • @ashenafidesye9718
    @ashenafidesye9718 2 года назад +1

    ሙሄ ጀግኔ ፣ መዉጫ መግቢአ አሳጣሀቸዉኮ

  • @yesoliyanatube4965
    @yesoliyanatube4965 3 года назад +1

    endet new yedenezezut,sewu endet kelal logic lemeredat endezi yaketacewal

  • @tigistshambel5832
    @tigistshambel5832 3 года назад

    getachen medehanitachen eyesus keresetos becha new

  • @tg474tg3
    @tg474tg3 3 года назад

    Agebachehum iko ayizaboch digalaye uha masesi new

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 Год назад

    ቁርአን ተጠባባቂ ሊሆን ከወረደ ሲበረዝ መጽሐፍ ቅዱስ የት ሔዶ ነው

  • @abushkerim7653
    @abushkerim7653 2 года назад

    ጥቅም አልባ ውይይት

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 года назад +1

    አማርኛ በደንብ ማወቅ ያስፈልጋቸዋል ችግር ነው አለማውቅ

  • @FatemaAkter-cu2vr
    @FatemaAkter-cu2vr 3 года назад +1

    ኧረንገሩኝ በእመቤቴ ተዋሕዶነው አይደል
    ወንድማችን ሥለጠየኩ አችሁ ይቅርታ

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 Год назад

    አድስ መፅሐፍ እየፃፉ የሚል የት አለ ?

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 3 года назад +1

    ክክክክክክ አይገባቸውም እንዴ ከነሱ እኔ ገባኝ ጥያቄው

  • @abebawseyoum119
    @abebawseyoum119 2 года назад

    Mtsema kehine sak srakn yatefal ene krstiyan negn mkr tekebel

  • @zeusapollo2403
    @zeusapollo2403 2 года назад +1

    እስላሞች ይቀልዳሉ የቡሉይ ክዳን መፅሐፍት ክሪስቲያን አይሁድ ስጠቀሙበት የነበረ መፀሐፍ የዞረበት መሃመድ ከሰማይ ወረደልኝ ብሎ እሪፍ🤣😂🤣😂

  • @estaos6457
    @estaos6457 3 года назад +1

    Saleh እንደዚህ ሲሽኮረመም አይቼው አላውቅም አሳዝኖኛል።
    መጽሐፍ ቅዱስ መቼ ተበረዘ የሚለው ጥያቄ ወሳኝ ጥያቄ ነው።

  • @yypp5602
    @yypp5602 3 года назад

    ሹት ቃላት የለኝም

  • @user-kd2ws4eu8y
    @user-kd2ws4eu8y 3 года назад +1

    ጥሩ ነዉ ቢያስ አፋቸውን ይዘጋሉ ሰይጣን ይደነግጣል ዉይ እመት የላቸዉ ወይ አያምኑ

    • @justsayalhamdulillah8193
      @justsayalhamdulillah8193 3 года назад

      Kkk

    • @Tube-lm3ir
      @Tube-lm3ir 3 года назад

      በጣም

    • @huk8980
      @huk8980 3 года назад

      በጣም 1+1+1=1 የሚለውን ት/ቤት ከየት አመጣችሁት የሚሉትን ፈርታችሁ ነው

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 2 года назад

    የመሀመድ መርዝ የተመረዘ መርዞች አይገባቸውም መቼ ካለ ተጠመቁ

  • @betelhemb7072
    @betelhemb7072 2 года назад

    ወይ ጉድ 😁😁😁😁

  • @unknownname8583
    @unknownname8583 3 года назад +1

    ኧረ ወዮ በሳቅ ሞትኩ 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @huk8980
    @huk8980 3 года назад

    ምን የሚሉት ሳቅ ነው ለውይይት ገብቶ ለማናደድጅ ሳቅ መቶት አደለም

  • @matusalagirma1253
    @matusalagirma1253 3 года назад

    Live never ende?

  • @user-zw1im1lm8m
    @user-zw1im1lm8m 3 года назад +1

    ይገርማል ግን ለምን ሳቅ ሳቅ ያላችሆል አቸነፍን ባላችሁ ነው ከከከከከከ ለመወያየት ነወጅ ለመሳቅ አይደለም

    • @mhritube9654
      @mhritube9654 3 года назад

      ሳታዉቁ ትቀርቡና መልስ ስታጡ ና ስትርበተበቱ ታስቃላችሁ😁😁😁😁😁

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 2 года назад

      Metsafachihun yeslam wegentegna sathogni anbbiw anchim/tem tskiyalesh

    • @user-zw1im1lm8m
      @user-zw1im1lm8m 2 года назад

      @@mhritube9654 ሀሀሀሀሀሀሀ አይመጃጃላችሁ አላህ የህድይኩም

  • @unknownname8583
    @unknownname8583 3 года назад +1

    😁😁😁😁😁

  • @estaos6457
    @estaos6457 3 года назад +1

    እንዴ ካሊድ ከኢብን ከቲር ትርጉም የኔ ይበልጣል በዘመኔ እኔ ነኝ ፈሳሪ እያለ ነው
    😂😂😂😂😂

  • @alamdehayle8596
    @alamdehayle8596 2 года назад

    Uwanaten kayazek men asegalafaxaye ewinat behon erasu iko mestaf qudesin ya stafekaw ate Adelayem endrasi aregaye asere tesiqalaye men yaseqa maserada meridat naw keza seqaxel sawen atadamixim ennne bechaa lenager telalaye kkkkk weshat hulem weshat ijii ewenat huno ayaqem

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 2 года назад +1

    ወንድም ማሜ ግን ለምን ደህና ሰው ጋር ቀርበህ አትወያይም? 😝😝😝
    ኧረ ምንም የሚያውቁት የለም።

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w 2 года назад

    መጽሃፉ በመሃመድ ግዜ ከተበረዘማ ቁራን የውሸት ምስክር ሆⶈል ማለት ነው ምክንያቱም በዚህ መጽሃፍ ላይ ጥርጥር ካላችሁ የመጽሃፉን ባለቤት ጠይቁ ይላልና።

  • @Tube-lm3ir
    @Tube-lm3ir 3 года назад +1

    እኔ ልጨናነቅ አማርኛ አይችሉም መሰል 😂😂😂😂😂

    • @youaremymother7008
      @youaremymother7008 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂አረ ታው ኮሜቶች አታስቁኝ

  • @seblebelete8529
    @seblebelete8529 3 года назад

    አአአርርርርእእእእእ በምንኛ ነዉ ነው የሚገባቹ ወይ ጉድ አሳፍፊ

  • @husnatube6943
    @husnatube6943 Год назад

    ኢብን አሲር አላለም
    መጀመሪያ ስሞችን ለይተህ እወቅ

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e 2 года назад

    ተበርዞዋል ብልስ ማን ነው የማምን እ ለምን ውሸተኛ ነው ዋ::

  • @ethiolove1240
    @ethiolove1240 3 года назад

    ኡስታዙ ግራ ገባው አይችልም የሚችል ካለ ተጠባባቂ አስገባው

  • @NRProject12
    @NRProject12 3 года назад

    ውይይቱ ከ 2 ሰአት በላይ እኮ ነው🤔
    ለምን ቆራረጥከው😂😂 በተለይ የመጨረሻውን 😋

    • @zakirapologist5659
      @zakirapologist5659 3 года назад +1

      ስራቻው ዉሸት አይደል ሀቢቢ ንቀህ ተዋቸው!

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 3 года назад

      በናተ ሙሉው ካለ ጠቁሚኝ ላዳምጠው እሱ ከቆረጠው

    • @cafecologne3747
      @cafecologne3747 2 года назад

      Washetam

    • @cafecologne3747
      @cafecologne3747 2 года назад

      @@zakirapologist5659 ekekim yante new 3gaze mewashet yefekedelak washet lante yakerbal

    • @sofonyasmogess5364
      @sofonyasmogess5364 2 года назад

      ዩቱዩቡ የሰዓት ሊሚት አለው እኮ። በዚህ ላይ ለመረዳት 5 ደቂቃ የማትፈጀዋን ከአንድ ሰአት በላይ እያዛጉ ያሰለቹን አንሶ ጭራሽ 2 ሰዓት እንከታተላቸው እንዴ?

  • @funrelaxtube9740
    @funrelaxtube9740 3 года назад

    አሁን በእጃቸሁ የሚገኘው መጽሃፍ እንዴት እንደተበረዘ አንድ ጥቅስ ላሳይክ፡፡
    1. ትንቢተ ኢሳያስ 42፡1 ላይ የሚለውን አንብብ፡-
    እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ
    ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድ ይወጣል ይላል፡፡
    ተመልከት እዚህ ላይ እንድታተኩር የምፈልገው "ባሪያዬ" በሚለው ቃል ላይ ነው፡፡ ይሄ ትንቢት ለእየሱስ የተነገረ ነው ታዲያ እግዚሃብሄር እየሱስን ባሪያዬ ነው እያላቸሁ ነው፡፡
    ሌላው ከዚህ ጥቅስ ጋር ተመሳሳይ ነገር ላሳይክ፡-
    2. ማቲዎስ ወንጌል 12፡18 ደግሞ፡-
    እነሆ በነብዩ ኢሳያስ የተነበየው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ፡ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወጣ ዘንድ ይላል
    ተመልከት እዚህ ላይ ደግሞ በኢሳያስ ባሪያዬ የተባለው ትንቢት በሰዎች "ብላቴናዩ" ተብሎ ተቀየረ ፡፡ ባሪያዬን በብላቴናይ አየክ ይሄ ተመሳሳይ ጥቅሶች ናቸው ሃሳባቸውም አንድ ነው ግን በማቲዎስ 12፡18 ብላቴና ተባለ እየሱስን
    ማን ቀየረው ፍርዱን አላህ ያውቀዋል?? ግን መጽሃፉ ለመበረዙ ትንሹ ማሳያ ነው፡፤ እንጂ ባይብልን ተበረዘ በሚለው ሃሳብ ብቻ ብናወራ ከ1000 በላይ ማሳያዎች ማምጣት ይቻላል፡፡

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 3 года назад +2

      ተበረዘ አልክ ከተበረዘ ከላይ የፃፍከውን ከየት አምጥተህ ፃፍክ ክክክክ

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 3 года назад +2

      ባርያ ማለት በመፃፍ ቅዱስ እራሱን የቻለ ትርጉም አለው እሺ

    • @abebawseyoum119
      @abebawseyoum119 2 года назад

      Kequrank tekarani eyawerak new qurank eko trgumu fidel enkan alchemerum meaning new eyale new anten enmen weys qurann enmen

    • @sofonyasmogess5364
      @sofonyasmogess5364 2 года назад

      ትርጓሜ እና መበረዝ እንኳን ለይታችሁ ሳታውቁ ነው በአደባባይ ለመወያየት የምትሞክሩት?! ስታሳፍሩ

    • @funrelaxtube9740
      @funrelaxtube9740 2 года назад

      @@sofonyasmogess5364 እስቲ ካወክ ልዩነቱን አስረዳና። ከፈለክ ሁለቱንም ሀሳቦች በእንግሊዘኛ ባይብል ተመልከተው ።አንዱ Son of God ይላል። አንዱ ደግሞ Servant of God ታዳያ ሁለቱ አንድ ናቸው እያልክ ነው። አየክ ለዚህ ነው ተበርዟል የምንልክ።

  • @lenefsatube
    @lenefsatube 3 года назад

    😂😂😂እስከ ሙሐመድ ድረስ የሚል አሳየኝ 🙄🙄

  • @tigist1887
    @tigist1887 2 года назад

    ማመናችን። ትከጅላላችሁን?😂😂😂😂😂😂

  • @aynelamaynelamh7317
    @aynelamaynelamh7317 3 года назад

    የቱ ማሥ ረጃ አቤት 😂😂😂