የታፈነ ዕውነት ! ልጄ ሚስጥሬ የት ነሽ? Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
መሲ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ሲቀረብ ከቤተሰቧ ጋራ ተማክራ ለባሏ እና የልጆቹ ን አምሮ መጠበቅ አለባት ምክንያቱም እንደ ሶስተኛ ሰው ከሚዲያ መስማት የለባቸውም እናም መሲ እንደዚህ አይነት ጉዳዩ ሲገጥምሽ ባለ ሙያዎች አማክሪ እግዚአብሔር ከልጀሽ ያገኙሽ
100% agree ሸገሮች/ Ethioinfo በአየር ከመለቀቁ በፊት በጣም መጠንቀቅ አለባቹ። ይሄ መለቀቅ የነበረበት መጀመሪያ ለባሏ ከነገረች በኋላ ነበር። ጌታ ትዳሯ እንዳይበጠበጥ ይጠብቅላት።
በባለፈውም ባቀረባቹት ላይ ትንሿን ልጅ ለጥንቃቄ ካስወጣቹ በኃላ እናቷ HIV እንዳለባት ተናገረች። የዛሬ ልጆች ከአዋቂ በላይ ነው ቴክኖሎጂውን ሚያቁት ነገ ወታ ስትሰማው ሳትዘጋጅ የልጅቷ ሂወት ይጎዳል። እሷ እንኳን ባታይ የት/ቤት ጓደኞቿ ሊነግሯት እንዲሁም ሊያገሏት ይችላሉ። እናም ልጅቷን ማዘጋጀት መቅደም ነበረበት።
በተረፈ ምትሰሩት ነገር በጣም የመንፈስ እርካታ ሚሰጥ ስራ ነው በርቱ።
ደፋር ማለት የማይፈራ ሳይሆን ፉርሀቱን የሚጋፈጥ ነው ይባላል አንቺም እውነትን ለመጋፈጥ በወሰንሽን አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
ኧረ እኔ ፈራሁ ስለሷ ቢያንስ ቀድማ ብትናገር ጡሩ ነበር
የኔእናት እመብረሃን ከልጅሽ ታገናኝሽ
አላህ ከልጅሽ ጋር ይቀላቅልሽ እህቴ አይዞሽ መሲዬ ትህትናሽ ፣እርጋታሽ ፣ሳቅሽ በቃ ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል በጣም ነው የማከብርሽ
Eshi
አቤት የሴት ልጅ ሂወት ልጆቻችንን/እህቶቻችንን/ እንረዳቸው ፈልገውም ይሁን ተገደው ተደፍረው የሚመጣውን ችግር እንረዳቸው ሁሉ ነገር ያልፋል የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ አይዞሽ
ጨካኝ ወንድም ነው የህቱ ልጅ ማለት እኮ የራሱ ልጅ ማለት ናት የማሳደግ አቅም ባይኖር እሺ ግን አቅሙ እያለው ያሳዝና ብዙ አክስቶችና አጎቶች ለምን ክፉ እንደሚሆኑ አይገባኝም እህቴ ግን አይዞሽ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
በትክክል
Btam bsatu birdagn tru nbr
kfu sew new abat yelelat anasadgm blo yhonal
የኔ እህት ጭንቀትሽን በራሴ ላይ አድጌ አዳመጥሁት ያማል ያቃጥላልም አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ቢዘገይም አይቀርም ወንድምሽም እራሱን እየወቀሰ ልጆቹንም ባየ ቁጥር እርግጠኛ ነኝ ጸጸት ውስጥ ይሆናል አይዞሽ አንድቀን ሙሉ ሰው ትሆኛለሽ መሲ ደሞ ገዳም ናት::
የሆነ ነገር ያላቹ ሰዎች ግን ከይቅርታ ጋር ከባላቹ ወይም ከሚስታቹ ጋር ስትገናኙ ሁሉን ነገር ተነጋገሩ ቡሀላ ችግር እንዳይመጣ
ትክክል
እኔም እጋራለሁ በተለይ በአፍላፍቅር ውስጥ ስትሆን ማውራት ጥሩ ነው። ሁለት እምነት ይዘው ወደ ትዳር ለመግባት ከወሰኑ ተደፍራ መውለዷን ብትነግረው ይረዳት ነበር። ደሞ የትዳር አጋርህ የሚያስጨንቃትን ነገር አለማወቅ ከባድ ነው።
ቀድመሽ ለባልሽ ነግረሽው ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
ትክክል ነዉ ነገር ግን እኛ ሰዎች የወደፊቱን ሳይሆን ከፊታችን የሚደቀንብንን ችግር በማሰብ ወይም ያሰዉ እንዳይተወን ሰንል ሚሰጥር አርገን እንይዘዋለን ይሔ ይመጣል ብለንም አናሰብም ለዛ ነዉ እምንሳሳተዉ
በትክክል👍
ወይ የኔ እመቤት አንጀቴን በላሸው ፈጣሪ ይርዳሽ የጭንቅ አማላጃ እመቤቴ ትርዳሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እህቴ እኔም በ15 አመቴ ነዉ የወለድኩት ።እንዳቺዉ ተደፍሬ።ልጄ አሁን አድጎ 20 አመት ሞልቶታል። ልድረዉ ነዉ።እግዝአብሔር ይመስገን። በወክቱ ግን እኔም እንዳቺዉ ቤተሰብ ከቤት አባረዉኝ ነበር ግን ደግሞ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ።ሰዉ ቤት እየሰራሁ አሳደጉት። ግን እስከ ዛሬ ድረስ ትዳር የተባለ ዉስጥ አልገባዉም። አረብ ሃገር ተዘፍዝፌልሻለሁ😜😜
አይዞሽ የኔ እናት ግን ልጅሽን እኔ ላግባት ለኔ ስጭኝ በደምብ ተንከባከባታላሁ ከአሁን ቧላ ስለሷ እኔ ልጨነቅላት ቁም ነገር
እንኳን ደስ ያለሽ በጣም እድለኛ ነሽ ። እሿ ግን እኮ እናቷ አላባረሯትም እኮ የሴት ለጅ ሕይወት እጣ ፈንታ የገባቸው ውድ መልካም እናት ናቸው ያ ወንድሟ ባይኖሮ ኑሮ እርግጠኛ ነኝ አያቷ አንቀባረው ያሳድግዋት ነበር። አሁንም ልጅቷ ተገኝታ እናትም አያቷም ቀሪ ዘመናቸው መልካም ዘመን ይሁንላቸው ።እግዚአብሐር ይርዳቸው።
አይዞሽ እህቴ እናትሽም ወደው አይደለም ተገደው ነው ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክለው መጨረሻው ይመር።
ልብ ይነካል እእእእ ታሪክሽ ፈጣሪ ይርዳን የልጅነት ልጅሽ እኩያሽ
የኔ እናት እንኳንም ባሌቤትሽን ቅን ሰው አደረገልሽ። አንቺም በጣም ቅን ሴት መሆንሽ ያስታውቃል። ወላዲት አምላክ እመብርሃን ከልጅነት ልጅሽ ታገናኝሽ።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው :: እህቴ እግዚአብሔር ከልጅህ ያገናኝሽ::
Kasime 9999
59
2⁰0oi
@@sameraal9289 A
በጣም ልብ ይነካል:: በአለም ዙሪያ ሁሉ እኛ ሴቶች ላይ ያለ ችግር ይህ ነው የማይባል ነው:: እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በክርስቶስ መዳንን መምረጥሽ :: ደግሞ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሻል:: አትጠራጠሪ ይዳሽ
Hi i
ayi gedel gebach enji menun danechiw
Sa
Sassaeese
Sssss
ሰላም መሰረት ብዙ እንዴት አለሸ የድሀ እናት የወደቁትን አንሸ የተረሱትን ምታሰታውሸ እህት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እህት እግዚአብሔር ከልጅሸ ጋር ዓይን ለዓይን ያገናኝሸ በሚቀጥለው በደሰታ ያገናኝሸ እህት አታልቅሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል የእኔም እህት ከጠፍች ከ18አመት በላይ ሆኖታል የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ሰሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ እህት አይዞሸ በርች ለልጆችሸ ቆይላቸው እግዚአብሔር ይርዳሸ እንባሸ የሚጠረግበት ቅርብ ይሁንልሸ
ለባለቤትሽ ሳትነግሪው ከኛ እኩል ከሜድያ ይስማ ብለሽ ነው? ትክክል አይደለሽም መጀመርያ ከባልሽ ብትነጋገሪ መልካም ነበር
እትፍረዱ የባላን ደግነት ምታውቀው እሳ ናት ምን ጨነቃቹ እሳ ለተጎዳችው የማያዝን ምን ልብ አለ
@@brainfuel9593 ሌላ ጉዳት እዳይመጣባት በመስጋት ነው አሁን ባአንድት ልጅ ነው የምታለቅሰዉ 3 ልጆች ምን የሆኑ ይሆን
የሸገር እንፎ ባለቤት or ጋዜጠኛዋ መሰረት ብዙ እድሜሽ ከጤና ገር ይለምለም የስንቶች የጭንቅ መተንፈሻ እና መፍትሔ ነሽ በተለይ በለፎ በቀረብሸች ልጇ ከጣሊያን የተገኛ እናት እንድሁም ለብዙዎች ለጨለመሠበቸው ህይወቶች ብርሃን ሆናሻል እናመሰግናለን👈 ) ወንዶች ግን ከሴት ተፈጥሮ ለሴት ህይወት ማጫለም ምክንያት እየሆነችሁ ነው በእህታችሁ ብደርስ የማቶዱትን በሌላዋ ለይ ትፈጽማለችሁ ስንቷ ሴት ነት በእናንተ ምክንያት ልጅ ተቅፈ ጎደና የወጣች እንድሁም ማሳደግ አቅቷት ለመንግስት ሰታ ለዘመናት ህይወቷ ምስቅልቅሏ የወጣው አቤት ፈጣሪ የምድር አይደለም የሰማይ ቤታችሁ ያጫልም አቦ ኦሪያ አለ ዘመዴ ኤጭ አሆንስ የሴት ስቃይ ማየት ሰለቸኝ 😭😭😭😭😭 ሴቶችም ልብ ግዙ እባካቹ ሴት እና ጭስ ማውጫ አያጣም ይል ነበር አያቴ ሴት የብልህነት ምልክት ነት ላም ቀንዷ አይከብደትም ይበል የል 👈⁉️ ልጅ ለእናት አይከብድም ሴቶች ምንም ልጅ ብትሆኑ ልጃችሁን አትስጡ የዘላለም የእግር እሳት ነው የምሆንባችሁ እንደው አንቺ እንኳን እግዚአብሔር ፈቅዶልሽ አገባሽ እንጅ አብዛኛዎችሁ ያንቺ አይነት ተረክ ያለቸው ሴቶች አያገቡም አይወልዱም ያንን ልጅ በማሰብ ነው የምኖሩት ብቻ ልጅሽን በአይና ስጋ ያገናኝሽ
አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ ከሁም የወንድምሽ ጭካኔ በጣ ያሳዝና በአንድ ፊት ደግሞ ስታይው እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ያደርጋ እኛ ደካሞች ነን ስራው የእግዚአብሔር ነው እየጸለይሽ ፈልጊአት ታገኛታሽ
ይገርማል እኛ ኢትዮጵያውያን ችግራችን ይህ እኮ ነው ለምን ካላችሁኝ ከእህቱ መጎዳት የእሱ ክብር በለጠበት አሁን ይህ እውቀት ነው ወይስ ማስተዋል ነውን? ሰው የእህቱን ልጅ እንዴት ለማያቀው ሰው ይሰጣል? ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ምንም ትርጉም ስለሌለው የተሰማኝን ልናገር እህቴ የኔ ምርጥ እና ልበ ሙሉ ሴት ነሽ ለእኔ በጣም ትለያለሽ አንች እኮ ምንም ያጠፋሽው የለም አልተሳሳትሽምም ምክንያቱም አስገደደሽ እንጂ አልፈለግሽውም ለእኛ ለወንዶች ያለኝ መልዕክት እባካችሁ እስኪ ህይወታቸውን አናበላሽባቸው ቅስማቸውን አንስበረው ለአንድ ቀን ስሜት ብለህ የዘላለም ህይወቷን አታበላሽባት ይልቅ ደግፋት ውይይይይይይይይይይይይይ እመቤቴ ትርዳሽ የኔ ሚስጊን።
በጣም ልብ ይነካል የእስራኤል አምላክ ያገነኝሽ 🙏🙏
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን በቅድሚያ ባለቤቴ ጥሩ ስው ነው ስላልሽ ቀጥታ ለባለቤትሽ ብትነግሪው ጥሩ ነበር
የኔ እናት አላህ ይርዳሽ 🙏 መሲዬ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ 😘
አይ ኢትዮጵያ ስንት ህመም ነዉ እህቶቻችን በአጓጉል ወንዶች ተሸክመው የሚኖሩት:: ሁሉም ለበጎ ነዉ:: ወንድም እና እናትሽን አትፍረጅባቸው:: በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ!
አይዞሸ እህቴ
እንባሸ በሳቅ
ሐዘንሽ በደሰታ
ጭንቀትሽ በምሰጋና
ሐሳብሽ በጸሎት
ይቀየራል አግዚአብሔር አምላክ በደሰታ ይሞላሻል እመብርሐን ከጭንቅ ትፍታሽ
ስቀሸ ለደሰታ ተመልሰሽ ትመጫለሽ በተሰፋ አጠብቃለሁ ።
አንቺ እራስሽ የጠይም ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር እንደው በራሱ ታምራት ያገናኝሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
amen
አቤት የኔ መድኃንያለም ሆይ እንደው ደፋሪወች ምን አይነት ስሜት ነው ሚሰማቸው ሲደፍሩ???? 😒😒🥺🥺እግዚአብሔር ሆይ ለተበደሉት ፍረድ ፍረድ ፍረድ ፍረድ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
አይዞሽ እህታለም እኔም የተደፈርኩት በ5አመቴ ነበር ማንም አያውቅም እስከዛሬ ድረስ ከ26ዓመት በፊት ነው 😢የተደፈሩ ሴቶችን በሰማሁ ቁጥር አይምሮዬ ይረበሻል በጣም በጣም በጣም እፍፍፍፍፍፍ እንኩዋን ወዴ ብርሃን አመጣሽ 🙏🏿ልጅሽንም እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ 🙏🏿
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ቪዶየን በማየት ስወድሽ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
What a touching history 😢 I pray to God to bring back all the happiness to your family 🙏🙏🙏
true very touching make me cry 😭
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያገናኝሽ የኔናት አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኝሻል እመብርሐን ትርዳሽ የኔማር ስታምር አይዞሽ እህቴ
እኔ.እመልው.ነገር.ቢኖር.ወድምሸ ውዶ አየድልም.በዛ.ት.መውልድበጣ ነወር .ነው..እኔደርሶብኛል
እመብርሀን ትርዳሽ የኔ እህት የልጅን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል::
✅ ለባለቤትሽ ሳትነግሪ ሚዲያ ላይ መቅረብሽን አልወደድኩትም ምንም እንኳን መልካም ሰው ቢሆን ይኼ ትልቅ ሚስጥር ነው መልካም ሰው ሲቆጣ አያድርስ ነው እህቴ
አይ የሴት ልጅ ፈተና መቸ ይሆን የሚያበቃው ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጵያ ችግር እና የኛ የሴቶችን ችግር እባክህ በቃችሁ በለን ፈጣሪ ከልጅሺ ያገናኚሺ
የስራኤል አምላክ ይርዳሽ በጣም ነው በየቤቱ ስንት ታሪክ አለ በውነት ይህ ሚዲያ ምስጋና ይገባዋል
አፈር ልብላ ተማፅኖሽ ልብ ይነካል አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሻል ፀልዪ ፀሎት መፍትሄ አለው ።
አይዞሽ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ለኤርትራውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ አይዞሽ መሲዬ በጣም እድለኛ ናት ይቀናሻል ❤️❤️❤️❤️
እባክሽ አንድ ፍንጭ ለማግኘት ሞክሪ የሽብሬ ባል ይሰራበት የነበረበትን ድርጅት ማወቅ ብቻ ልጅቷን ማግኘት ይቻላል።
ውጭ የወጡት ከድልም እድል ነው ኢትዩጵያ ያሉትማ እየተጒዱ ነው ።አንችም ቆንጆ ነሺ ግራ የገባኝ ለባልሺ አለመንገርሺ ፍርሃት ቢሆንም አሁን ላይ ግን ሁሉን ነግረሺው ተመካክራችሁ ብትመጭ መልካም አበር እሷ በሂወት ካለች ጥሩ ደረጃ ላይ ነት ላፈርም ይሰጣል እኮ ጒንሺ ያሉቱን ልጆች ሞራላቸውን መጠበቅ ነበረብሺ በምክክር ቢሆን ላንች አስቤ ነው እንዳትጒጆ ብየ ነው ፈጣሪ ያገነኝሺ።
እናትሽን ይቅርታ አድርግላቸው ተቸግረው እንደሆነ እያውቅሽ አትቀየሚያቸው እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
ስሜትሽ በደንብ ይገባኛል ልጅ ስላለኝ 😢😢😢እግዚአብሔር ምሰነዉ ነገር የለምና ልጅሽ በቅርቡ አገኝቴሽዉ በዝዉ ሚድያ ለይ እነይሸለን። ሸገር እንፎን በጣም አመሰግናለሁኝ በጣም ቁምነገር ነው ሚትሰሩት። እግዚአብሔር ይባርከቹ🙏🙏🙏
እመቤቴ ትርዳሽ ። አይዞሽ ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያያል
መሲዬ ባንቺ ብዙ ስው ይገኛል እናም እግዚአብሔር ያግዛታል
ውይይይይይ የኔ እናት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ 😢
የኔ እናት ❤እግዚአብሔትን የምትፈራ ሴስለጠንካራ ሴት ስለውስጦ ውበት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ አድሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ
ዋው የኔ ቆንጆ ሰታምር የኔ ሚሚየ በጣም በጣም ደስ የምትል ሕፃን ናት
እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ የልጅ ነገር እፍፍፍፍፍ አሳዘንሽኝ ጭንቀትሽን የሚያውቅ ፈጣሪ ይርዳሽ
ባለቤትሽ ስላልነገርሽዉ ነዉ ዋናዉ ጭንቀትሽ ኣለመንገርሽ 100% ተሳስተሻል በጣም የልጅሽ መለየት እንዳለ ሆኖ ለባለቤትሽ ግን ኦኦኦኦኦኦ ኣሁኑም በትላልቅ ሽማግሌዎች ይቅር በለኝ ካላልሽዉ ፍጹም ለትዳርሽ ኣደጋ ነዉ ልጆችሽም ሊነጥቅሽ ይችላል ና ኣደራሽ እንዲሁ ኣርጊ።
በጣም ከባድ ነው መነገር ነበረበት
የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
ከባድ ነው ግን መጀመሪያ ለባለቤትሽ መንገር ነበረብሽ ከሚዲያ ሲሰማ ይሰማዋል ምክንያቱም አብሮሽ እየኖረ ለሱ ሳትነግሪ ሚዲያን አስቀደምሽ!! ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ
አብሳርው ቅዱስ ገብራኤል ያብስራሽ እመቤታችን ያበስርው
ሽብሬ የምትባይ ሴትዮ አይንሽ ይብረርና ነይ የሰው ልጅ መልሽ ያለችበትን አድራሻ ለእናት መስጠት አለብሽ ይሄኔ ወላጅ እኔ ነኝ ብላ ከነጮች ብር እየበላችባት ይሆናል ልጅን ከእናት ነጥቀው በመሸጥ ከርሳቸውን የሚሞሉ እርኩሳን እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋችሁ
አሜን
Comic nesh asakshigne
ወስደው ስጦት እንጂ
ነፕቃ ወስደቻት???😳
ወልደው ይፕሉና
ቆይተው እየየውውውው🥱
አላወቅንም !!አልፈረምን!!!
እይነፋም::
አሜን እግዚአብሔር ከመድርገፀ ያጥፋቸው
@hiwot kassa. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 omg
አላህ ለአይነሳጋ ያብቃቹ ያረብ
በደሰታ እንደምናይሽ ተሰፋ አለን ኢንሻ አላህ
የእኔ እናት አሳዘሽኝ እግዚአብሄር ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ
እንዴት ልቤን ሠበረችዉ ይህች እህት💔💔😭 ተስፋ አደርጋለሁ ባለቤቶ እንደሚረዳት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሀገር ወዳድ ሐበሾች ጭንቀትሽን ይፈታል ብየ አምናለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በጣም ከእባድ የፍተና ህወይት ነው ያሳልፍሽው እህቴ አይዞሽ ታገኝት አለሽ ዉዴ ❤️አቤት ዓለም ስንት አይነት ፍተና አለ እናቴ ኪዳነ ምህ ርት ታገኝንሽ እህታችን የኔ ዉድ ❤️❤️🙏🙏
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኝሽ።እመቤቴ ድንግል ማሪያም የልጅን ነገር ታውቂውአለሽና አንቺው አስቢያት።መሲዬ በቃ ምንልበሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ ያድልሽ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል ታሪክሽ ዉዴ ዉይ የሰዉ ልጆች ፈተና አቤት ፈጣሪ እባክህ በቸርነትክ አግዘን እኛ ደካሞች ነን እኔም በስደት በከፍተኛ በልብ ህመም እየተሰቃየሁ ነዉ ከጎኔ ማንም የሚያግዘኝ የለም ህክምናም አላገኜሁ ብዙ ተሰቃየሁ አሁን እየደከምኩኝ ነዉ እባካችሁ ዉድ ኢትዮጰያዉያን እርዱኝ ለሀገሬ አፈር አብቁኝ
ኤሬ ይህ መልካም ተብለህ በባሌቤትህ የተመሰገንኬዉ ወንድም ባሌቤትህን በመልካም ተቀበላት!!"
ተባረክ
ያረብ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽህ 😭💔
የኔእናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ካንቺ ይልቅ ለእናትሽ ተገኝታ አይኗን ባዩዋት እሳቸውም ውስጣቸው ምን እየተሰማቸው ይሆን ከእጃቸው ነጥቀው ሲወስዱባቸው ምን እንደሚሰማቸው ለአንቺም በጊዜው እንዴት ብለው እንደነገሩሽ ኡፍ ከባድ ነው ፈጣሪ ሁላችሁንም ይርዳችሁ ትዳርሽነም በጥበቡ ይጠብቅልሽ
እግዚአብሄር መልካም ነው የገነኝሻል አይዞሽ ፀልይ !!
መሲ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የእናቶችን እንባ ታበሰ ዛሬ ተንፍሰሽ እደሪ እናቶች ሲያለቅሱ ማልቀስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን እንባችን ይታበስ እናት የልጅቱ አያት አጎትየውን ፈርተው ነው አይዞሽ ልጅሽን ታገኛታለሽ የልጅ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጅዬ ዘመዶችሽንም ይቅር በያቸው ሁሉ ለበጎ ነው መሲዬ በደስታ ያገናኘን አይዞኝ ኢትዮጵያ እማማ ...
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጅሽ ጋ በስላም ያገናኝሽ !
ግን ባሏ ጡሩሰው ከሆነ ብቻዋን ከምትጨናቅ ብትነግራው ጡሩነው ይረዳተል አንድንነገር በዉስጥ ይዞመጨናቅ ከበድነው እግዚአብሔር ይርዳሽ
ኡህ መሲ የዛሬዉ የተለየ ነዉ እኔ በታሪኩ ምክኔት ሆዴ ታመሰ እግዜብሔር ይርዳሸ በጣም ያሳዝናል ዉሰጧ ላይ የበሰለ ነዉ ብቻ አምላክ ይድረሰልሽ ባለቤትሽም እንደሚረዳ ነዉ ይሔንን ችግር ወንድም ተረዳት ከችግሩ አመጣጥ አንፃር በጣም ጥሩ ሰዉ እነደሆንክ ገልፃሀለችና
ባለቤትሽ እግዚአብሔር ይባርከው ትእግስቱ የሚገርም ነው፣ መጥፎ ደፋሪ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ እንዲህም መልካም ወንድ አለ በየቤቱ።
የእናቴ ልጅ አምላክ ይርዳሽ። የሴት ልጅ ስቃይ ማለቂያ የለውም።
መሥየ ይባርክሽ በጣም ልብ ይሰብራአል ያሳዝናል አምላክ ያገናኝሽ የኔ እናት
መሲ መልክሽ ድምፅሽ ደግነትሽ አሟልቶ ነው የሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ በጣም ነው ምወድሽ
አላህ ያገናኝሽ እህቴ መሲ የኔ መልካም የስንቱን እባ ጠረግሽ አላህ ያቆይሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጂሽን ያገናኝሽ አንችግን እናትሽን አታሳቂቸው በሽተኛ ይሆኑቡሻል ይፀፅትሻል ለሁሉም ቈም አታዥ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ።
ፈጣሪ፡ያገናኝሺ፡ከልጂሺ፡ጋር፡እንዲህ፡ትልቅ፡ልጂ፡ዪደረሺ፡አትመስይም፡መሲጋር፡መቶ፡አልቅሶ፡የቀረ፡የለም፡፡ታገኝለሺ፡አይዞሺ፡ባልሺንም፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልሺ
ድሮ ቅዳሜ ቅዳሜ ከሰአት ትረካ ያዳመጠ በዘጠና ዎቹ ፡እዲ የታፈነ ህይወት ከልጅ ጋር በተያያዘ የሰማ።ችግር የለውም ብትነግሪው ምንያሣፍራል መደበቁ ጥቅም አልታየኘም።እርግጠኛነኝ ባልየው በቀላሉ የሚመለስ አይመስለኝም፡እስከዛሬ የማውቃት ይመስለኝ ነበር ነው የሚለው ያቅልልሽ እናቲ።
አምናለሁ የኔ አምላክ ያለችበትን ሀግር ሁኔታ ይግለጥልሽ ደጎሞ ጌታ ያደርጋል።ወንድምሽ ግን እጅግ በጣም መጥፎ ሰው ነው
በጣሞ የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ።መሲ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነሽ ለባሏ ባለመንገሯ እንኳን ችግር እንዳይመጣባት ሞን ማለት እንዳለባት ታስታዉሻታለሽ
አይዞሽ የኔ እድ ታገኛታለሽ እመብርሀን ታገናኝሽ!!!
I can't wait to see your happiness. God helps you 🙏
My prayer 🙏
እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ ከልጅሽም ታገናኝሽ የባለቤትሽንም ልብ እግዚአብሔር አምላክ ያራራልሽ ተደፍረሽ ነው በሌላ መልኩ አላመጣሻትም አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ነው ይረዳሻል ፀልዬ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም መሲዬ ከነስራ ባልደረቦችሽ ምስጋናዬም አክብሮቴ ይድረሳቹ ተባረኩ ።
እናት ስንል እንደ ቀላል አይታይም! ጎሽ ለልጅዋ ስትል ማለት ይህ ነው ! እንደው ይቺን ምስኪን ይቺን የተሰበረች እናት መርዳት ከፈጣሪ ጋር መታደል ነው !! ባለቤትዋ እንዲረዳሽ አምላክን እማጸናለሁ!!! ልጅሽን ጌታ ኢየሱስ ያስገኝልሽ !! ወንድምሽ ከደፋሪሽ በላይ ጨካኝ ነው ሰጠብሽ ሁለት ጉዳት !!! ግን አምላክ ምህረት ያርግላቸው !!! ድምጽዋን ያሰማሽ !! ሺብሬ ካለሽበት ይቺን የምትሰቃይ እናት እርጂ እባክሽን !!! ቸር ወሬ ልስማ እንግዲህ
አይ እናት እነት አላህ ያስገኝልሽ የኔዉድ አብሽሪ አላህ ይህ ሁሉ የአላህ ትዛዝነዉ ከአላህተስፋ አትቁረጭ አብሽሪ
መድሀኒአለም ይርዳሽ እህቴ ። ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ። እባክሽ በሱባኤ ፀልየሽ ጠይቂ ። ስዕለትም ተሳይ።
እምነትሸ ፍቅርሸ ፀናትሸ ጥንካሪሸ በጣም በጣም ይገርማል አይዞሸ ፈጣሪ ያሳይሸ ልጅሸን
እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ🙏
ሙተሐ አንች እራስሽ መልካም ጥሩ ሰው የውነት ሰው ነሽ ጌታ ይርዳሽ
የዛሬ ገብርሄል ጥሩ የምስራች ያስማሽ ለናትሽ ለወንድምሽ ይቅርታ አርጊላቸው ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅር በይ አይዛሽ ፀልይ
ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ የኔ እህት ፀልይ ታገኛታለሽ
ያንቺ ደግሞ እስካሁን ከሚቀርቡት የተለየ ነው ምን አይነት ጨካኝ ወንድም ነው ያለሽ ልጅሽን ነጥቆ ሲሰጥ እንዴትስ አስቻለው አንቺ ማሳደግ ባትችይ እንኳን እሱ ማሳደግ ነበረበት ብቻ አላህ የስራውን ይስጠው አንቺም ከልጅሽ እንድትገናኚ ምኞቴ ነው
አሜን በእውነት
እግዚአቢሄር ከልጅሽ ጋር ለዓይነ ስጋ ያብቃሽ በጣም አዛዘንሽኝ ከባድ ነው ወንድምሽ ግን ሊክስሽ ይገባል ጨካኝ ነው
አይዞሽ እግዚብሔር ታላቅ ነው ይረዳሻል ትገኛለች
መሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ እህቴ መሲ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ኩፉ አይንካሽ የእምባ ፆሎቴም ይጠብቅሽ ።
ወይ የኔ ቆንጆ አብረን ሰርተናል ዳገት ዝዋይ እግዚአብሄር ያገናኝሽ
እኔን አፈርልብላ እህቴን እኔን ብቻሽን ስትብሰለሰይ ምን ያህል ከባድ ነው እኔም የልጆች እናት ነኝ እና ህመምሽ አመመኝ አይዞሽ እህቴ የደስታ ዘመንሽን ያቅርብልሽ ፈጣሪ በርች
አይዞሽ የኔናት እመብርሃን ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ታገኛታለሽ።
እግዚአብሔር ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ
ምስኪን🥲
እግዚአብሄር እንባሽን ያብስ 🙏🏾
በቅርቡም ከልጅሽ ያገናኝሽ አይዞሽ!!!
እናት ከልጆ አገናኝ መደሀኒት አለም ይርዳሽ
መስዬ የዝችን እናት መጨረሻ ተከታትለሽ አንድ ቦታ አድርሺላት 21 አመት ያለቀሰች እናት ነች😥
እፍፍፍፍ በእውነት ሴትነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አግኝተሽ ያሳየን
ፈጣሪ ይርዳሽ በጣም ልብ ይነካል ታሪክሽ እእቴ አይዞሽ ልጅሽን ባለችበት በጤና አቆይቶ ያገናኝሽ ከልቤ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞሽ ደስ ብሎሽ ትመለሻለሽ አግኘቻት ብለሽ