የባላገሩ ምርጥ አሸናፊዎች እና የሰቆጣ ከተማ ፍሬዎች በትውልድ ሃገራቸው የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል
HTML-код
- Опубликовано: 8 сен 2024
- .
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
የባላገሩ ምርጥ አሸናፊዎች እና የሰቆጣ ከተማ ፍሬዎች በትውልድ ሃገራቸው የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል @BalageruTV
////////////////
Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
አኪ ብሩኬ ተሙዬ የዘመኑ እንቁዎች እንኳን እኛ ሰሜን ወሎዎች መላው የኢትዮን ህዝብ አኩርታችኋል የተደረገላችሁ አቀባበል ሁሉም ይገባችኋል👏👏👏
ተማረን በሚገባው ደረጃ ስላከበራችሁት ደስስስስ ነው ያለኝ,🎉💥👍
ምርጦቹ ይገባችኋል የኛ ጨዋ ልጆች , ቀሪ ግዜአችሁ በስኬት በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እነ አብርሽ ዘርአችሁ ይባረክ!!!!! ምነው ስልክህን ባገኝሁት ብቻ እንሜ ይስጥልኝ ጎበዝ ጎበዝ ልጅች ለእትዮጵያ ወልዳችሁላታል::
የብሩኬ እድገት የሚገርም ነው ሌላ ልጅ ነበር የሚመስለኝ የሕፃንነቱን ቢዲኦ ሳይ ትችላለሕ ፈጣሪ ከዚሕ በላይ ከፍ ያድርግሕ በጣም ነው የምወድሕ❤😘
ባላገሩን አመሠግናለሁ ጀግና ጀግና ጀግና ሠጣችሁን አመሠግናለሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉ የልፋቱን ሲያገኝ ደስ ይላል ስደት ያላችሁት እህቶቼ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀሳባችሁ ምኞታችሁ ተሳክቶ
አሚን 🤲🤲🤲
አሜን🙏
ይገባችዋል ጎበዝ ናችው ብሩኬ ኣድናቂህ ነኚ ሰቆጣዎች እንኩዋን ደስ ኣላች ሁ
አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሁሉም አዋቂ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እውነት ሰናውራ ሀራም ሌሎቹ ሀላል የሚመስላችሁ
ቅዱስ 2 የሚገባው ልጅ ነበር😢❤ ብቻ አክሊሉ ይገባዋል ብሩኬም ጀግና ናቸው።
የሰቆጣየ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ኮከቦች እንዴት እንደምወዳችሁ
ደስ ካለኝ ነገር ይህ ውድድር ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከመጣችሁበት መንገድ ፤ ችሎታችሁ ፤ ካላችሁ ስነ ምግባር ፤ የእርስ በእርስ መዋደድ እና መተሳሰብ ጋር ተደምሮ , ውድድሩ በእናንተ አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ ምኞቴ ነበር,
አክሊል የምንጊዜም አንደኛዬ 🎇💫ብሩኬ የኔ ምርጥ 💫💫
ተማረ የኔ ምርጥ ⭐💫 ደረጃ አለመያዝህ ካሸናፊነት አያጎልህም so you are the beat singer በተረፈ ሁላችሁም የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪዎች አዘጋጆች እወዳችኋለሁ 💚💛❤️
ምርጥ የኢትዮጵይ ልጆች::
ጀግኖች ናቹሁ ይገባቹሀል እንዴት እንደምንወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ
Wow Sentebek nber balageru kiber yestelen.winneroch bedgami congra 🏆❤❤
ባላገሩ ዳኞችም ጭምር በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤
Enkune Diss Yalachu 👍
Ethiopia Hagerachenen selam yaregelen 🙏
Ethiopiawe Degenet Chewanet ,Melkamnet Yabezalen Seqotawoch betam Tameralachu👍
አረ ተማረ ጨምሯል አንደኛ ነው ❤❤❤❤
BALAGERU mirte Azegagoche bemilu Egezabehere yebarkachu Aberesh , Sofi, Arege, Redi❤
Good Job 👍
መድረክ መሪድ የሚገርም ብቃት አለው ዋውውው
ቤተ ባላገሩ እንዴት ናችሁ??? ምን አለ የተማረን ሲጀምር እና ሲፈጽም ያለውን ጥሊፕ ብትጨምሩበት። ጎድሏል። ብታስተካክሉት ጥሩ ነው። ከ12 ውስጥ አይደለ??? እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤
Balageru idol akibari yisilin fetari kezi belay moves kibir yisitachew
Enenja biruke betammmmmmmmm tleyaleh egziabher kante gar yhun ❤❤❤
Amharayyyy 💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️wube bicha demoche❤️🙏
*To be the honest Beyond the talent, they are built with ethics. Balageru's best, Love you too! Congratulations!*
❤❤❤🙏🙏🙏
ትንፋሼ ነው እና
ያንቺ ልምላሜ
አባት መመኪያዬ
እንስፍስዋ እናቴ !
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይሄ ዘፈን ለእሄ አይሆንም
አቦ ያመኛል & አሞኛልም !
ይሄንን ዘፈን ያወጣው ስው
ለደስታ ነው የእኛን አይን ለማጥፋት ???
💔💔💔💔💔💔💔
Oyayaya bravo wagshum frewoch gena ale gena gena bzu tibebegnoch yiwetalu because they are zaguwie
ገለልበሉ ብሎ ዘፍኖ ገለል ያረጋቼው ምርጥ አሸናፊ አክሊል ደስይላል
They win the competition because they have everything.
ejig betam korahubachu ye ethiopia lijoch
ሰቆጣ ከተማ በጣም የሚገርም ነው: አድንቄያቹሀለው: አሸናፊዎቹም ትልቅ ደረጃ ስትደርሱ ከተማው ላይ ያሉ ወጣቶችን የሚደግፍ ነገር በማድረግ ካሱ
May God bless you more , I hope you make one video or album based on our beloved motherland Ethiopia ,your last stage music is the best one 🎉congratulations 🎊
Allah Ethiopian fkrhnn Slamannan mlsln enkan dsalhu wagnoh
እኔ ምለው ባላገሩ ምነካችሁ ሰቆጣዎች ሁሉንም እኩል ሳይለያይ ሲቀበል ሲሸኝ እናንተ የነሱን ፕሮግራም ቀርፃችሁ የተማረን ሁሉንም ነገር አሳነሳችሁት !!!
bertulen mirtoch
Elian des alachu beteseboche
Seqota andegna bertu
balgeru andgna
እንኳን ደስ አላችሁ