Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነኝ !! ድንቅ ልጆች ክፍል - 101

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 июл 2022
  • Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
    The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh 2 года назад +403

    🛑 ሰወ ማለት አገር ነው 🎯

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 2 года назад +8

      የገጠር ልጆች እየታረዱ ነው አረ ምን ይሻላል

    • @berhanuwaja7514
      @berhanuwaja7514 2 года назад +2

      v

    • @fbhd4u701
      @fbhd4u701 2 года назад +4

      Ewenet new wedaje

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

    • @sadahahmad6058
      @sadahahmad6058 2 года назад

      😮٥٣٣٢4قفغفققث١ه٠٢
      6
      Web 8 5543

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 года назад +406

    ልጂቷ ስታምር አደበተ ጣፋጭ እድግ በይ ደስ ስትይ
    ኢላህ ጌታችን ያረቢ የህፃናትን አስተሳሰብ ለትልልቆቹም አድልልን ያረብ
    🌹🌹🌹🌹 አሼ ምርጡ በርታልን

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 2 года назад

      Amen

    • @kidestnigusse7388
      @kidestnigusse7388 2 года назад +2

      አሜን!

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

    • @user-cr4rb1wc5k
      @user-cr4rb1wc5k 2 года назад

      አሜን በጣም

    • @lindahagos7007
      @lindahagos7007 2 года назад

      Mhyyyy.juluu6

  • @mahelet21
    @mahelet21 2 года назад +847

    በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወላጆች ግን ልጆቻቸውን በስነምግባርና በእምነት አንፀው ነው የሚያሳድጓቸው በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 года назад +18

      ማህሌትዬ ልክ ነሽ
      ብዙ ደክመው ለሚያስተምሩት ክብር ይገባቸዋል ግን ደሞ አማረኛ የማይወሩ አሉ ለምን ስትያቸው ? ምን ይጠቅማቸዋል የሚሉም አሉ ይህችን እንቁ አይተው ልብ ቢገዙ 🙏🌻👏

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 года назад +8

      @@nunubelete8142 በጣም እንዳያወሩ የሚያደርጉም አሉ እኮ ለምን ስትያቸው የት ይሄድባቸዋል 😡😏😂

    • @mahelet21
      @mahelet21 2 года назад +6

      @@nunubelete8142 እሱማ ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎም እይጠፍም ኢትዮጵያ ውስጥም እኮ አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸውን የውጪ ቋንቋ ብቻ እዲናገሩ የሚፈልጉ አሉ

    • @ayichewbabey1222
      @ayichewbabey1222 2 года назад +3

      tikkl be ewnet

    • @ayichewbabey1222
      @ayichewbabey1222 2 года назад +1

      tikkl be ewnet

  • @user-hv2ro1wh7s
    @user-hv2ro1wh7s 2 года назад +170

    ማሻ አሏህ አላህ ያሳድግሽ ❤️
    በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያን ሊመሰገኑ ይገባል ልጆችን ሲያሳድጉ በእምነት , በባህል , እና ኢትዮጵያነትን በተላበሰ ስራአት እና ማንነት አንፀው ነው የሚያሳድጉት 💚💚💚💚🇪🇹✌️❤️

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад +1

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @destaminale6410
    @destaminale6410 2 года назад +65

    ለወላጆቿ ትልቅ ክብር አለኝ።እውነት እሷንም ፈጣሪ መጨራሻውን ያሳምርልን።

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +566

    እውነትም ድንቅ ልጆች የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች ከነስርአቷ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ የኢትዮጲያ ተስፋዋ አንቺ ነሽ ለቤተሰቦቹዋ ደግሞ እንደዚህ ምርጥ አድርጋቹ ስላሳደጋቹ በጣም እናመሰግናለን ዶንኪዎችም ክበሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 2 года назад +123

    እግዚያብሄር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ 🙏የእውነት ይገርማል ውጪ ተወልዳ እንደዚ ስነ ምግባር ያላት ልጅ በማየቴ በጣም ነው የተገረምኩት ! ክብር ለቤተሰባችሽ ይሁን🙏🙏

    • @genettube277
      @genettube277 2 года назад

      ውጪኮ ህግ የሚከበርበት ስለሆነ ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 года назад +35

    የኔ ልእልት 👸 የኔ ቆንጆ🙏🏾❤️
    እግዚአብሄር ታላቅ ደረጃ ያድርስሽ💕💋
    የሚያስገርመው ነገር በገናው🤭
    I am so proud of you and your family too❤️💜♥️🥰🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👏👌👍

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +10

    አሜንዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ
    ቤተሰቦቿ በእዉነት ድንቅ ናችሁ ልጃችሁን በቤተ እግዚአብሔር አሳድጋችኋል መልካም ዘርታችኋልና መልካም ታጭዳላችሁ።
    ልጆቻቸዉን በሀይማኖትና በኢትዮጵያዊነት ለሚያሳድጉ ወላጆች ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +159

    ዋው በጣም ድንቅ ልጅ ናት አሜንዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እውነት ቤተሰቦችሽ በጣም መደነቅ አለባቸው በሰው አገር ልጆቻቸውን የአገራችንን ስርዓት እና ወግ እያስተማሩ ማሳደጋቸው በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ ❤️

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 года назад +20

    ውይ የኔ ቆንጆ እድግ በይልን የወላጆቿ ውጤት ናት እኛም ልጆቻንን እንደዚህ በሀይማኖት እና በስነስርአት እንድናሳድግ እግዚአብሔር ይርዳን። ለዚያውም በባእድ ሀገር ይገርማል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +8

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምራለች ከከረኗ ጀምሮ ውብ ናት ከአይን ያውጣሽ አሳዳጊዎችሽ ይባረኩ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በቤቱ ያፅናሽ በገና ትችያለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +39

    የዝች ልጂ ወላጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ በእውነት መውለድ ካለብን ልጆችን የማሳደግ ጥበብ ቅድሚያ መማርን እናስቀድም ፈጣሪ በቸርነቱ ከትልቅ ቦታ ያድርስሺ❤ እናንተን ሳይ ሀገሬ ተስፋ አላት እላለሁ💚💛❤🙏

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 2 года назад

      Tekkle.mewlde.eko.ebteme.tele.yewldale.masdegu.new.telku.neger.🇪🇹🌹

  • @maekelkesete3148
    @maekelkesete3148 2 года назад +236

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ልጆቹ በጣም ናቸው ድንቅዎች እግዚኣብሔር ያሳድጋቸው"!

    • @mikumiku4794
      @mikumiku4794 2 года назад +7

      Enem hule nw mektatlew🇪🇷🇪🇷❤

    • @tigirayeismylife9923
      @tigirayeismylife9923 2 года назад +1

      Because of you our country is destroying our children are gorgeous and funny ... Lemanwech ..komalate get out of here

    • @loveall892
      @loveall892 2 года назад +5

      Nhna ko ena kabom nlaeli nketatelom keyteredeana amharic felitna 😂

    • @helenkebedewtigray465
      @helenkebedewtigray465 2 года назад +1

      🙄🙄🙄

    • @maekelkesete3148
      @maekelkesete3148 2 года назад +3

      @@loveall892
      ኣይገርመካ/ክን ብጣዕሚ ብዙሕ ኤርትራዊ እዩ ዝካታተሎም፡ ናትና ቆልዕስ ከመይ ካብዚኦም ንላዕሊ ምኾኑ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 года назад +59

    የኔማር እመቤቴ ያሠብሽበት ቦታ ጠብቃ ታድርስሽ ማማዬ እናትሽና አባትሽ ታድለዉ በዉነት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 2 года назад +3

    እሽዬ ልጆቹን ድንቅ የሚያሰኛቸው ምን እንደሆነ ታውቃለህ ያንተ ምርጥ አጠያየቅ ነው ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ እድግ በይ የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ🥰❤️😘

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 2 года назад +9

    በሷ ውስጥ የእናትና የአባቷ ጥንካሬ ይታያል የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-sc9gu2wf6s
    @user-sc9gu2wf6s 2 года назад +33

    የኔ ቆንጆ ከአለባበስ ጀምሮ ስረአቷ እንዴት ደስ ይላል ቤተሰቦችሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሄር ያሰብሽውን ሁለ ያሳከልሽ የኔቆንጆ

  • @mmddadh8933
    @mmddadh8933 2 года назад +14

    እንደዚህ እግዚአብሔርን እሚወዱና እሚያከብሩ ልጆች ለምታፈሩ ወላጆች ሁሉ ክብር ይገባችሃል አንቺ ቆንጅዬ ልጅ ደሞ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 года назад +8

    የኔ ውብ ደሞ በገናውን ከነ መዝሙሩ ጥኡም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    አሜንዬ በጣም ቆንጆና ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ:: ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏🏽👏🏽✊🏽👍🏽❤️💐

  • @amechannel4646
    @amechannel4646 2 года назад +33

    የዚች ህፃን አሳዳጊወች እግዚያብሄር ይባርካችሁ ልጅቷምን እግዚያብሄር ያሳድጋት።

  • @user-xc3wb6dn3l
    @user-xc3wb6dn3l 2 года назад +60

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅመም ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ከመልክ ከፀጉር ከስነስርያ ከእዉቀት ሁሉንም አሟልቶ ሰጦሻል ምኞትሽን እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 2 года назад +27

    ልጆችን በጥሩ ስነምግባር ማሳደግ ለቤተሰብም ለሐገርም ይጠቅማል 💞💞

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 года назад +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግሽ ዘመንሽ ይባረክ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ሁኝ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ማማየ ❤❤❤❤ለወላጆች ትልቅ ክብር አለኝ ተባረኩ❤❤❤

  • @meaz_demse
    @meaz_demse 2 года назад +281

    ወገን እያለቀ ነው ፀልዩ🥺😭😭😭😭🙏

    • @sofyabm2178
      @sofyabm2178 2 года назад +2

      አረ ያሁኑስ ባሰ ለህፃናቱ ሲል ቢምረን😢😢😢😢😢

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 года назад +1

      Xelotu ahun new yegebachu amara enssawoch stastelu wondmochachin tegaru sichefechefu eyesakachu ena destachu eyegelexachu neber ahun gebachu jiboch fetari ymesgen eritrea hagere kenante bemeleyetwa sew aydelachum mdre mehaym sew behiwetu mtakatlu ena bealem ende amara donkoro ena chekagn yelem. Ahunm lemskinu eyemote yale mskin amara aznalew fetari mhret ystachu

    • @tsigedesta7553
      @tsigedesta7553 2 года назад +2

      ዋናውና ቅድሚያ መሠጠት ያለበት ፀሎት ነው ያለ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የሚያድን የለም።ፀልዩ ፀልዩ እነፀለይ ጌታ መልስ ይሰጣል።

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z 2 года назад +1

      አላህ ይድረስላቸው

    • @meaz_demse
      @meaz_demse 2 года назад

      @Dagem dagemm Asnakch mama
      ዳግማዊት ከልቤ ስፀልይ እኮ ልቤ የሆነው ጌታ ነው የሚያየኝ የሚሰማኝ ወይስ እይኝ እወቁልኝ እያሉኩ መለፍለፍ አለብኝ ፀሎት እኮ የተፃፈ ማንበብ አይደለም እ መቸም ለኔ እግዚአብሔርን ልሳውቂኝ አትችም ።
      መፀለይ ማለት እዩልኝ አይደለም መፀለይ ማለት መውደቅ መነሳት አይደለም🤔
      መፀለይ ማለት እግዚአብሔር በግልፅ ማውራት ሁልጊዜ ልማና ሳይሆን በፊቱ ለምስጋና መቆም ነው ከዚህ በተረፈ ማወቅ የምትፈልጊው ነገር ካለ ጠይቂ😂

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p 2 года назад +33

    ካለባበሷ እስከ ንግግሯ ድንቅ ልጅ ቤተሰቦቿ ተባረኩ እደዚህ አርጋችሁ ❤ስለምታሳድጎቸዉ

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Год назад

      Yene mar ideg bey imebete telek bota tadersesh yene tafac❤❤❤❤❤❤

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 2 года назад +10

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ ጎበዝ ቤተሰቦቿ በጣም ጎበዝ ናቸው የምር

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 2 года назад +6

    እውነትም ድንቅ ልጅ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ የኔ ማር እድግ በይ በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽም ሊመሰገኑ ይገባል

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 2 года назад +17

    በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ተምረሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p 2 года назад +48

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 😘🥰🙏
    በየቀኑ እንደበግ ለሚታረዱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር መፍትሔ ያምጣልን ደከመን 😭💔

  • @user-hp1be4do9u
    @user-hp1be4do9u 2 года назад +4

    የእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ እመብርሐን ታሳድግሽ የኔ አንደበተ እርቱ እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +5

    እሰይ የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግሽ❤
    ስለ እናንተ ብሎ በቃችሁ ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን🙏🥺

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 2 года назад +42

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ❤😘ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ❤😘😘😘

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +21

    እሼ የፍቅር ሰው አንተ ባትኖር ለእኛ ለመዳም ቅመሞች በሀገራችን ጉዳይ ተጨንቀን ምን እንሆን ነበር ፈጣሪ አምላክ ሠላሙን ያምጣልን 🇪🇹🙏
    የኔ ቆንጆ እድግ በይ ልክ ነሽ ለሰው የሚያስፈልገው ሠላም እና ፍቅር ነዉ 👌🥰🥰

  • @user-vd4tk2zi2w
    @user-vd4tk2zi2w 2 года назад +10

    እሼቱ ታድልሀል ከህፃናት መዋል እኮ ከእግዚአብሄር ጋራ መዋል ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 года назад +2

    እሼ በጣም ነው ማከብርክ ምወድክ ማርያምን ከልጆች ጋር ብቻ ሳይሆን ለሰው ያለክ ክብር በጣም የማኮራኝ
    ከዚች ልጅ ጀርባ የወላጆች ጨዋና ሥራት ይታየኛል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ከነ አለባበሷ የምታምር ድንቃድንቅ የሆነች ልጅ ናት
    ሰላም ላገራችን ያምጣልን💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 года назад +11

    ግርም ድንቅ የምትል ልጅ ናት አስተሳሰቧ ይገርማል በገና በዚህ እድሜ መቻሏ ይገርማል ለዚህ ሁሉ ጥንካሬዋ ከእግዚአብሔር ቀጥላ አያቷ ናት አማርኛ ስላስተማረቻት ለአያቷ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ለአሜንም ዘመኗን ይባርክላት ለቤተሰቦቿም እንዲሁ .እናመሰግናለን ዶንኪቲዩብ!

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 года назад +49

    አይ እሸቱ አድክም እኮ ነው ከልጆቹ የባሰ😆አሜንዬ ደስ ስትይ አንደበትሽ ሲጣፍጥ👌😍 ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንደእዚህ በስነ ምግባር ላሳደጉሽ ቤተሰብ ሊመሠገኑ ይገባቸዋል

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 2 года назад +10

    በውጭ ያሉ እናቶች ሊመሰገኑ ይገባል ከስራ ጋር በስደት ብዙ ነገር ችሎ ማስተማር በተለይ በእምነት አጠንክሮ ማሳደግ ጀግኖች ናልችሁ

  • @fidolyamom9972
    @fidolyamom9972 2 года назад +5

    ልዑል እግዚአብሔር በማያልቀው ጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልዕልቷ!!!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 года назад +272

    ፍትህ በወለጋ እየተጨፈጨፉ ላሉት የሰው ልጆች
    ወገን በዱዓና በፀሎት እንበርታ በዚህ ከቀጠልን ____😭😭😭😭

    • @zaharamustefa362
      @zaharamustefa362 2 года назад +1

      😔😔😔😭😭😭

    • @zaharamustefa362
      @zaharamustefa362 2 года назад

      💔

    • @user-xu8us6kl6u
      @user-xu8us6kl6u 2 года назад +3

      እውነት ነው በዱአና በጸሎት እንበርታ የኦነግሸኔ እናት መሀንትሁን ሁለተኛልጅአትውለድ እግዚአብሔር እንደሜልኮን የጨውድንጋይያድርጋት

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 2 года назад

      @@user-xu8us6kl6u አሚን

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 года назад

      😭😭😭😭😭

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 года назад +190

    ፈጣሪ ከስደት መልስ እንደዚህ ድንቅ ልጅ ይስጣችሁ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @letifajumaa5289
      @letifajumaa5289 2 года назад

      Amen Amen Amen

    • @elhamseid6413
      @elhamseid6413 2 года назад

      አሚን ለሁላችንም

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

    • @titigaltigray835
      @titigaltigray835 2 года назад

      አሜን 🙏

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 2 года назад +13

    በእውነት❤❤❤❤እጄን❤በአፌ ነው ያስጫነችኝ❤❤ወላጆች❤❤😂ልጆቻቸውን🙏እንዲህ በሥነ ምግባር 🙏ሲያሳድጉ🙏እጅግ በጣም ደስ ይላል 🙏ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ 🙏ያሳድግሽ😘😘😘

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 года назад +2

    በመጀመሪያ እናት እና አባትሽን ሳላደቃቸው አላልፍም ክብር ይገባቸዋል ጥሩ አድርጏ ነው ያሳደጉሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጇ ጋር ትጠብቅሽ 🥰🥰🥰

  • @mgreaction8674
    @mgreaction8674 2 года назад +66

    ክብር በጥሩ ስብዕና ልጆችን ለሚያሳድጉ ወላጆች

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад +15

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሺ እናትና አባትሺ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለብዙ ልጆች ትምህርትነው ህጻናት አልባሌ ቦታ ከማዋል መፈሳዊ ትምህርቶችን ቢማሩ መልካምነው 😍😍❤❤❤

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 2 года назад +6

    የኔ ማር ወላዲት አምላክ በዘርፍፍ ቀሚሶ በሂዲሽበት ሁሉ ትከልልሽ ትጠብቅሽ ክብር እዲህ አዲርገው በስረአት እና በሀይማኖት ቀርፀው ላሰደጉ እናት አባቶች እናመሰግናለን ለቁምነገር ያብቃልን ማማዬ

  • @user-jd2hd8wb9x
    @user-jd2hd8wb9x 2 года назад +4

    እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባተ ብዙ ነገን እናያለን በጣም ትለያለህ ክብርያለህ ልጅ ነህ እወድሀለሁ አባቴ ለምታቀርባቸዉ ልጆች አተን አያለሁ አስተማሪ ትሁት አዋቂ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @messya7125
    @messya7125 2 года назад +107

    እዉነትም ድንቅ ብሩህ ልጆች ለኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ ልጆች በመፈጠራቸዉ ፡ ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ፡ ጣፋጭ የሆነች ልጅ ፈጣሪ አሁንም ይባርክሽ ፡ ቤተሰቦችሽም ፡ የሚደነቁ ናቸዉ።

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x 2 года назад +17

    ሰው ምንም አይኑረው ፍቅርና ሰላም ብቻነው ሚያስፈልገው የኔቆጆ ስታምር ጣፋጭ😥❤

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 2 года назад +1

    እንዲህ ለአገር የሚተርፍ ምርጥ ትውልድ ወልዳችሁ በዚህ ልክ በስነ ምግባር በአይማኖት አንጻችሁ ምታሳድጉ ወላጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የእግዚአብሔርን አደራ እንደሚገባ ተንከባክባችሁም ግዴታችሁን ተወጥታችኃልና የድካማችሁን ፍሬ እንድታጣጥሙ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ዋጋችሁን በሰማይ መዝገብ ያኑርላችሁ ። በሞገስ በጥበብ በጸጋው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግሽ የእኔ ቆንጆ ደግሞ ጣፋጭ!!!

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 года назад +2

    ዋውውው ሚስ ኘሬዝዳንት አሜን አሜንዬ ትለያለሽ ፀባየ ሰናይ ብየሻለው 😍😍👏👏👑😘😘 እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ በቤቱ ያፅናሽ ያሰብሽበት ያድርስሽ 👏❤ እሼ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏

  • @user-vt6ug1tw9c
    @user-vt6ug1tw9c 2 года назад +20

    የኔ ልዕልት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤️
    እደዚህ በእምነታቸዉ ጎበዝ ሀገር ወዳድ አድርገዉ ለሚያሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል እሼ በርታልን ጀግናዬ💚💛❤

  • @emutube818
    @emutube818 2 года назад +115

    ቅመም የሆኑ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹💘

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

    • @user-xk5bi2zh2x
      @user-xk5bi2zh2x 2 года назад +1

      Amin

  • @tube-sy6sx
    @tube-sy6sx 2 года назад +6

    የኔቆንጆ ስታምር በጥበብና በሞገስ እደጊ❤😍

  • @tdf97
    @tdf97 2 года назад +5

    የአክሱም ልጅ ኮ ናት ማሬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @ganetetasfiye7252
    @ganetetasfiye7252 2 года назад +32

    አሜንዬ ከሰው አፊ , ከሰው አይን ይጠብሽ መጨረሻሽን ያሳምረው::
    - ከአክስትሽ እናታለም

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 2 года назад +1

      የተባረከች ልጅ ፍፃሜዋን ያሳምርልን አምላክ ❤❤❤ እድለኛ ቤተሰቦች ናችሁ እቺን የመሰለች ልዕልት ልጅ ስላላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ti3ni6df3r
    @user-ti3ni6df3r 2 года назад +49

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እደጊ የኔ ውብ💚💛❤🙏

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky 2 года назад +1

    የኔ ወርቅ የኔ ውብ እማምላክ በትጠብቅሽ አምላክ ቤበቤቱ ደብቆ ሸሽጎ ያሳድግሽ ወላጆቻንም አምላክ ይጠብቅ ድቅ ልጅ

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 2 года назад +1

    Egzeabher bemoges yasadgish Amenye. Welajochsh betam adnkachewalew

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад +4

    ፈጣሪ ያሳድግሽ በውነት ስለነዚህ ህፃናት ስትል ማረን የኛ ክፋት አያልቅምና በምህረትክ በቸስነትክ ስለምሰጠን ንፁሀን ፍሬ ስትል ማረን እደጊልን የልብሽን ያሳካልሽ ክብር ለቤተሰቦችሽ

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 2 года назад +38

    አሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ " እንኳን በሰላም መጣህ
    ድንቅ ልጆች በጣም ሚመቸን ፕሮግራም ነው

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 года назад +10

    ሀገር ቤት ያላችሁ ወላጆች ልጆችን እንዴት ማሳደግ እንዳለባችሁ ከእነዚህ ወላጆችና ህጻናት ተማሩ።
    💚💛❤️

  • @seblemengesha7119
    @seblemengesha7119 2 года назад +5

    አሜንዬ የኔ ቆንጆዎቹ ጎበዝ የኔ እስተዋይ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እንደሞኞትሽ ይሁንልሽ ይሆንልሻልም ሥርዓተቤተክርስትያንን ጠብቀው ላሳደጉሽ ቤተስቦችሽ ምስጋና ይድረሳቸው

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u 2 года назад +30

    እሸ ምርጥ ሰው ነህ ሁለገብ ድቅልጆች የዛሬልጆች ፈጣኖች እድግበሉ ሰላም ለሀገራችን ያረብ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን በግፍ ለሚጨፈጨፉት ሀሀሀ አልተማርክም አለች

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 года назад +13

    Exceptional kid! May God protect and guide you and use you more for His glory! ❤️

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 2 года назад +13

    የዚችስ ልዩ ነው እርጋታዋ በራስ መተማመኗ ያስደንቃል

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 2 года назад +5

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ማር ያሳደግሽም ወላጆችሽም ወላጆች የተባርክ ናችው ስራአት ያላት ድንቅ ልጆ

    • @workieafework6749
      @workieafework6749 2 года назад

      እግዛብሄር ያሳድሽ የኔ ልጅ💕🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +8

    የኔ ዉድ ልጅ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግሽ
    አማርኛ ችላ እንደ ፈለጋ በአማርኛ ተናግራ ሰለአገራ እና ሰለወገኖ መናገራ ትልቅ ነገር ነዉ ለቤተሰቧቻ ትልቅ አክብሮት አለን ዘመናችሁ ይባረክ አሜን 🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝⚘⚘⚘⚘

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +12

    አሼ ከልጆቹ ይበለጠ አተነህ የምታሰቀኝ😁😁😁 እግዚአብሔር ያሳድግሸ አሼ መለካም ሰው የሰው ጥግ ❤❤❤❤💞💞💞💝💝💝💝

  • @mahletcheru6009
    @mahletcheru6009 2 года назад +2

    የኔ ወርቅ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንሽ ❤❤❤❤

  • @workubelete9920
    @workubelete9920 Год назад +2

    እውነት ነው ፡፡ሠው ማለት ሀገር ነው
    ምርጥ ልጅ ነሽ እደጊልኝ
    እሸቱም፣ በጣም እንወድሃለን፡፡

  • @user-uu5el8je1h
    @user-uu5el8je1h 2 года назад +10

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስታምር ስርአቷ እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስከመጨረሻው በቤቱ አፅናሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ምርጥ ልጅ ናት ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +33

    ድቅልጆች ደስ የሚልና የሚያስቅ ነዉ
    ዛሪ ግን በደስታና በሳቅ ማየት አልቻልኩም
    ዛሪ በወለጋ ንፁሀን ተገደሉ ያሳዝናል

  • @user-yx9ph5gs8e
    @user-yx9ph5gs8e 2 года назад +2

    የኔ ወርቅ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እመቡዙኋን ትባርክሽ አቤት አስተዳደግ ❤️

  • @user-zb3oc1hc6u
    @user-zb3oc1hc6u 2 года назад +4

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ልዕልት በእውነት ወላጆቿ ልትመሰገኑ ይገባል የእናንተ ውጤት ናት 🥰

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +8

    የኔ ጣፋጭ አሜኒየ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ ይችን በመፈሳዊ ነገር ያሳደጋቹህ እናት አባት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ ልጅ ለምትመኙ እደዚች የተባረከ ፍጥረት እግዚአብሔር ይሥጣቹህ ይሥጠን አሜን (3)💕🙏💕❤❤❤❤

  • @kasay67
    @kasay67 2 года назад +8

    በጣም ድንቅ ልጅ ናት፡ እግዚኣብሔር ብጸጋ እና በጥበብ ያሳድጋት። ወንግማቹ ከ ኤርትራ።

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 2 года назад +6

    የእስራኤል ቅድስ ይባርክሽ ይሕንን,መንገድ የመሩሽ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቸወ,ፍሬሽን ያሳያዠው የብዙሐኑን እንባ የምታብሺ ያርግሽ የእመቤታችን ምልጃ ከመለው ቤተሰብ ጋር ይሁነ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 года назад +2

    የኔ ውድድድድድ በቤቱ ያፅናሽ 😘እንዲህ በእምነታቸው የምታሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባችኃል 😘

  • @almetube5688
    @almetube5688 2 года назад +7

    ጣፋጭ የሆነችው ልጂ እግዚአብሔር የተባረከ ልጂ ይሰጠን🙏🙏

  • @-beteorthodoxchannel3244
    @-beteorthodoxchannel3244 2 года назад +18

    ኡፍ ቤተሰቦቿ የተባረካቹ ናቹ ሀገሯን እና ሀይማኖቷን ስላስተማራቿት ከልቤ አመሰግናቹአለው በዚው ቀጥሉ መጨረሻዋን ድንግል ማርያም ታሳምርላት ሰላማቹ ይብዛ የኔ ቆንጇ ቸሩ መድሀንያለም ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 года назад +2

    የኔድንቅልጅ መደሀአኒአለም ለቁም ነገርያብቀሽ አሽየ ምርጥኢቶጽያዉነህ እንደተየሉትን ያብዘልን በሀገረችን

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c 2 года назад +3

    አሜንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽ በጣም ደክመዋል በአሜሪካ እንዳቺ አይነት ድንቅ ልጅ አርጎ ለማሳደግ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል አንቺም የተባረክሽ ልጅ ነሽ የሚሉሽን በመማትሽ ትባረኪልን🙏❤️

  • @kidusyemariyamlej4310
    @kidusyemariyamlej4310 2 года назад +4

    እሼ አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም እኮ የህይወቴን መስመር ያየውብህ ድንቅና ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሰላም እና ጤናን ይስጥህ እድሜ ካባውን ያልብስህ❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 👏

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 2 года назад +52

    ክብር ለዚች ቆንጆ ልጅ ወላጆች🙏🙏🙏😍😍😍😍

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 года назад

      ኦነግ አራጆች የአማራ ህዝብ ( ህፃን ሴቶች) ላይ እየተደረገ ያለውን የዘር ማፅዳት ጭፍጨፋ ያልተቃወማችሁ ሁሉ ስቃይ መከራው በየቤታችሁ ይግባ🖐☝🏾 በልጅ ልጆቻችሁ ይድረስ።🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️☝🏾🙏🏾

  • @user-ef6md7fo3t
    @user-ef6md7fo3t 2 года назад +2

    የእውነት ስርዓትን ያሉት ልጁ ናት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
    ፀጋውን ያብዛልሸ ስለዝምሬዎ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏❤

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 2 года назад +1

    አኔ ኤረትራዊ ነኝ ኢትዩጵያ አዲስ አበባ ተወልጂ ያደኩ ልጆቼን ትግርኝ አና አማርኝ አቀላጥፋው አንድናገሩ አድርጌ ነው ያሳደኩዋቨው።

  • @bettye216
    @bettye216 2 года назад +129

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😥😥🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 2 года назад +25

    She is so beautiful and full confidence 🥰😘

  • @mekdinegusu7629
    @mekdinegusu7629 2 года назад +3

    የኔ ውብ ልጅ እግዚአብሔር ያሰድግሽ❤❤🙏🙏

  • @m205
    @m205 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እኔ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ❤ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግሽ 🥰🥰🥰🥰😍

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d 2 года назад +10

    የኔ ውድ እሽቱየ አቤት ድቅ ልጆችን እኮ ለማስደስት እማታደርገው ጥርት የለህም ወላሂ አስከመጨርሻው ነው እማዳመጠው ደሲ ስለምትለኝ ልጄችንም አላህ ያሳድጋቸው የዛሬዋ ልጂ ጎበዝ ልክ እደ ዲና መልካሙ ናት የኔ ማር😘😘😘

  • @tamr3943
    @tamr3943 2 года назад +32

    አሼዬ አንተኮ ትለያለህ ወንድማችን የልጆችም የአዋቂወችም አስደሳች ልዩ ሰዉ😍😍

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +3

    ከሀገራቸው እርቀው ልጆች ሚያሳድጉ የሀገር ፍቅር እንዲሁም በሀይማኖታቸው ሚያጠነክሩአቸው ወላጆች ክብር ይገባቸዋል 🙏🏼እግዛብሔር በቤቱ ያሳድግሽ የኔ ማር ዋዉ ስርአት 🥰🥰🙏🏼

  • @geni581
    @geni581 2 года назад +3

    ደስ ስትል ማር❤ ከውጪ የሚመጡ ልጅዎች አስተዳደጋቸው ዋውው ነው

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 года назад +6

    ወይኔ በማርያም እንዴት ነው ምትጣፋጠው እግዚአብሔር አምላክ በመላዕክቶች ክንፍ ሽፍን አድርጎ ያሳድግሽ

  • @user-tm8cf7kl6m
    @user-tm8cf7kl6m 2 года назад +8

    እረ እሼ በቃል እትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ የሚለውን ቃል በተግባር እናሳይ እባክህ ለወለጋ ነዋሪዎች ኡኡ እንበል እባካችሁ እኛ አልቻልንም ማልቀስ ብቻ ሆነ የሚቀየር ነገር የለም

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 года назад

      How about the people of Tigray??

  • @merhawitarefayne7035
    @merhawitarefayne7035 2 года назад +1

    የምትገርም ልጅ ናት እግዝአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ