ሰይዲ || አዲስ መንዙማ በ አንዋር አል ቡርዳ || Seydi New Menzuma Anwar Al Burda

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 206

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan Год назад +58

    መንዙማን ከነ ሼኽ ሙሐመድ አወል ተቀብላችሁ የጀደዳችሁት እናንተ አልቡርዳዎች ናችሁ። አላህ ይጠብቃችሁ ❤

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf Год назад +14

    ምነው እኛው ጋራ ኑረው ሙሀመድ አለምን ባወጧት ከዚህ ጉዳጉድ 😢😢❤ የኔ ነቢ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም😢❤

  • @smitahabibi-dv2hi
    @smitahabibi-dv2hi Год назад +25

    በድቤ ሀድራ አለው ድባብ አደራ በ መሳሪያ እንዳትለምድ አሏህ የነብዩ ጎረቤት ያድርግህ

  • @ibrahimabdusomed5492
    @ibrahimabdusomed5492 Год назад +16

    ያንተ ስራ አንተ ያለህበት ሁሉም ይመቸኛል ....!❤💚❤

  • @tube-st3qd
    @tube-st3qd Год назад +15

    የደመቀ መደድ ነው ሙሀባውስ ተው ዳር የሌለው ባህር ነው አንቱ የኛ ፈንታ ነቢይ💚ﷺ

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 Год назад +15

    ከሸሆቹ ጋ አድጌ ይሄው የረሱል ፍቅር ይወዘውዘኛል። የበፊቶቹ እኮ ይለያሉ። ለነቢ ያላቸው ፍቅር። እስኪ የኛንም አላህ በዛ ውድ ነብይ የምንወደድ ኤና የምንወደው ያድርገን። ሀድራው ይነሽጣል።

  • @seidababey3903
    @seidababey3903 Год назад +4

    ኹዝዝዝዝዝ ቢየዲዲዲዲዲዲዲዲ ያ አሽረፈል ኸልቂሏህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤ ኢሽተቅናከ ያ ረሱለሏህህህህህ
    እንኳን የሰውን ልጅ ቀርቶ
    ድንጋይ ያረጥባል ሲፈቱ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Год назад +24

    ከዘመኑ ሙነሽዶች አንዋር እና ፉአድ ለኔ አንደኛ ናቸው ድምቀቶቼ 😍
    ዓለይሂ ሶለዋቱ ወሰለም ❤

  • @Toyba-dr7by
    @Toyba-dr7by Год назад +2

    ሰ ዐ ወ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፊዳከ አቢዋ ኡሚ ያረሱሏህ ያ ሸፊእል አናም

  • @bosstube9065
    @bosstube9065 Год назад +2

    አኗሬ አንደኛ ነህ❤

  • @SumeyaMuhammed-ll5xx
    @SumeyaMuhammed-ll5xx Год назад +5

    ድምፅ ሰቶሀል ወላሂ ማሻአላህ ለዛው ነቢን የምት መድህበትነዋ❤❤❤

  • @mirajjemal9184
    @mirajjemal9184 Год назад +2

    የ ኡስታዝ አህመድ አህመድ መድሆች ጠፍተውብን ነበር የእርሱ ግጥሞች በአንዋር ሲመደሁ❤❤❤

  • @AziizaaAaziiza-gd4ll
    @AziizaaAaziiza-gd4ll Год назад +1

    ❤❤ አላህ ይጨምርላቹ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን

  • @etopetopetopetop123
    @etopetopetopetop123 Год назад +10

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትል አላህ ይጨምርለህ የምት ፈልገውን ሁሉንም አላህ አሟልቶ ይስጥህ አንዋርዬ 💗💗❤️🇪🇹

  • @mehameddendir3782
    @mehameddendir3782 Месяц назад +1

    ለኔ የምግዜዉ ምርጡ መንዙማ ይሄ ነዉ

  • @ሬች
    @ሬች 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስየሚል ነሽዳ❤❤ እደዝሁ ቀጥል ይህየነሽዳ ዜማዉና ዱቤዉ የድሮዉን የያዘነዉ ነገርግን አሁላይ ዘመንን እያሉ በመሳሬያ በጣምነዉ የሚያስጠላዉ አኑ አደራ ይሄን ድምፀህን ወደመሳሬያ እዳቀይረዉ ሀተረፈ ቀጆነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduAbdi-g5w
    @AbduAbdi-g5w 4 месяца назад +1

    ወላሂ ወንድሜ ለ አላህ ብየ እወድሀለው
    አብሽር አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +5

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ❤❤❤❤
    ምርጥ መንዙማ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @seadyiaadem9502
    @seadyiaadem9502 Год назад +3

    ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም😢
    አኗሩ አሏህ ያሳዲግህ
    የአንተን ነሽዳ ቅሰማ ልቤን ካለበት ህመም ሌላ ህመም መጨመር የዚህ ደግሞ ተለየብኚ😢

  • @safeethiopiam4408
    @safeethiopiam4408 Год назад +4

    ማሻዓሏህ ማሻዓሏህ በርቱልን የረሱል ሙሂቦች በጣም ደሥ የሚል ነዉ ከእርጋታ ጋር ምርጦቻችን💚💚💚💚👏👏
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💘

  • @abdulmenan-m6g
    @abdulmenan-m6g 4 месяца назад

    አንዋር ወላሂ እኛ በጣም ነው እምኖድክ❤❤❤

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ Год назад +1

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስስስስስየሚል ነው ባረከሏህ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ ብዙ እንጠብቃል

  • @jujuman9010
    @jujuman9010 Год назад +1

    ወሏሂ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😢😢😢

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад

    ማሻአሏህ ደምፁ ሢያምር 😢😢

  • @ሀስቡንአላህ
    @ሀስቡንአላህ Год назад +1

    ስወድህ እኮ አንዋር

  • @abderiyah
    @abderiyah Год назад +1

    የአንት ስራ ሁሌ ይለያል ወንድሜ አሏህ ይውደድልህ ይሄንን ግን ገና ከጅምሩ ነው ሆዴን ያባባሰው💔 😭ሐቢቢ ያረሡለሏህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ1ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ፀ1ኰ Год назад +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🕌🕌
    ማሻ አሏህ አኗሬ
    አሏህ ይጠብቃችሁ💟💟

  • @ያረብአላህመጨረሻየንአሣም

    ሶለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliadem5137
    @aliadem5137 16 дней назад

    ማሻአላ ወድሜ አኗር

  • @MuhamedAmin-z8o
    @MuhamedAmin-z8o Год назад +2

    መገን ሰኪና ያለው ዜማ ❣️አቦ መደድ ውስጥ የሚያሰምጥ ለዛ ነውስ

  • @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ
    @መኪነኝወሎየዋ-ጘ2ኀ Год назад +4

    አህባቦቸ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @AbduAhemad
    @AbduAhemad Год назад +1

    አና 1ደኛ ❤❤❤

  • @meduemam1535
    @meduemam1535 Год назад

    ሰ አ ወ ማሻ አላህ በርታ

  • @hayredinkemal7850
    @hayredinkemal7850 Год назад

    ማሽ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ

  • @جميلة-ط4ط
    @جميلة-ط4ط Год назад +1

    ወላሂ አልብርዳወች ሀቂቀተን ትለያላችሁ የዘመኑ ዲንቅ ሙነሽድ አኗር 🥰🥰🥰🥰 ማንም አይወዳደረዉ አደራ ክላሲፊ እዳትጨምሩ እንወዳችሆለን የመሻይኾች ምትክ እደምኮኑ አንጠራጠርም 😘😘😘😘😘

  • @SaydaSayda-su8rc
    @SaydaSayda-su8rc Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ማሻአላሕ❤❤❤

  • @TaibahSaeed
    @TaibahSaeed 5 месяцев назад

    አኑየ ወንድሜ እሣሣለሀለሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @Zahra-k9w6j
    @Zahra-k9w6j Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻኣላ

  • @rehimahussen
    @rehimahussen Год назад +6

    ወላሂ አል ቡርዳዎች ትለያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fathimadina-kb5th
    @fathimadina-kb5th Год назад +1

    ሦ ዐ ወ ማሻአለህ አለሁ አክበር

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 4 месяца назад

    አላህ ሀያታችሁን ያርዝመዉ ከፍ ያርጋችሁ ያረብ።

  • @زمزمزمزم-ق7غ
    @زمزمزمزم-ق7غ 7 месяцев назад +1

    ሰይዲ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Adem-ur3fe
    @Adem-ur3fe 9 месяцев назад

    ማሻአሏህ 🎉❤❤❤አብዴሪወቺ

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 Год назад

    Yne dimketoch Allah ytebkachu ❤️ Al Burdawoch mujadid och nachu Anu tleyaleh ❤❤ Allah ytebkih bro sayidi sayidi ❤❤ salallahu aleyhi weselem 💞💞💞

  • @MubarekAhmed-yv6ps
    @MubarekAhmed-yv6ps Год назад

    ነፍሴ ፊዳ ትሁንሎት የኔ ሙሀመድ

  • @useraseya1655
    @useraseya1655 Год назад

    በል በል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @RadeRade-h1w
    @RadeRade-h1w 5 месяцев назад

    ሰለላ አላሙሀመድ ♥♥saw😊

  • @KederZeyinu
    @KederZeyinu Год назад

    ምርጥ መንዙማ ቦታ መምረጥ ግን ይቀረዋል ።

  • @nebilsirak6305
    @nebilsirak6305 Год назад +1

    እነ ሸህ selam aleykum ❤❤❤ 🔥 bertuln

  • @ahmedthare-pm9hj
    @ahmedthare-pm9hj Год назад

    Mwedhko bemkniyat nw allah yaqoylgn habibi❤❤

  • @AbkiNur-le4fm
    @AbkiNur-le4fm Год назад

    ነሺዶችክ ዜማቸዊ ተመሳሳይ ነዉ ለየት ባለ ዜማ እንጠብቅሀለን

  • @MameDiamond-iq3vb
    @MameDiamond-iq3vb Год назад +1

    Wow woww anwarye masha'allah allah ytebkeh ❤❤❤❤

  • @MremaMohammed
    @MremaMohammed Год назад

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @HawletYimer-yu1ri
    @HawletYimer-yu1ri Год назад

    Abet mamar masha allah allah yitebkeh habibi denk sera new ❤❤❤

  • @SemiraDari
    @SemiraDari Год назад

    Mashaallah habibi Yihe new miyamrbn bereka hunu

  • @AnowarAnowar-np9qe
    @AnowarAnowar-np9qe 6 месяцев назад

    አብሽር .,!!

  • @suzanm4440
    @suzanm4440 6 месяцев назад

    MashAllah mrt ye hadra menzuma❤❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK Год назад +1

    صلى الله عليه وسلمማሻ አሏህ ማሻ አሏህ❤❤❤❤

  • @RehuRahama
    @RehuRahama 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ማሽአላህ በሪቱ

  • @khedejashikur
    @khedejashikur 5 месяцев назад

    አንዋራ ❤

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 8 месяцев назад

    ዋው ማሻአላህ ተባረክ።

  • @barzenjtubetube9712
    @barzenjtubetube9712 Год назад

    Wow mashallh gen Alburda jema 'a yet alu ena jafer,....

  • @zebibaahmed582
    @zebibaahmed582 Год назад +1

    Allahume seli ala seydina muhamed ❤❤

  • @akboss21
    @akboss21 Год назад +1

    Welahi yhe Vidio altayem bleh endaykochh ene rase gena semahut hzbu ga bedenb slalderese new ene edme lken menzuma sadamt yeneberku sew negn lene kewetat madih Ethiopia wst kalu lene andegna neh alah ytebkh yene wendm benur med betegeteme kelem end har beleselese zema lbn bemiwesdew dmtssh yemuhibn Lb behadraw feres medina wesdehal please keep going

  • @SofiaJebril
    @SofiaJebril Год назад

    Masha allahe anwaru
    Erget blo lebe weste yemigeba menzuma Allahe yechemrelhe

  • @ggf4145
    @ggf4145 Год назад

    Masha allahe anware hayate ❤❤❤

  • @sualihaalebachew3591
    @sualihaalebachew3591 6 месяцев назад

    Masha Allah Wendm Allah yichemrlachihu desyemil sira ke adeb ga💝💝💝💝

  • @AbdoshZnab
    @AbdoshZnab 4 месяца назад +1

    Allah yecemerlh❤❤❤

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ Год назад

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @JffbfVvrn-eg6zx
    @JffbfVvrn-eg6zx Год назад +1

    ማሻኣሏህ❤😭😭💔💔💔💚💚صلى الله عليه وسلم😭

  • @miftahab4326
    @miftahab4326 Год назад +1

    ማሻ አላህ 😍😍😍😍 የሚገርም ስራ ነው ቀጥልበት ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @BelisaAhmedBaloahmed
    @BelisaAhmedBaloahmed 4 месяца назад

    ❤❤mazuma your first ❤❤🎉

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 Год назад

    አለይሒ ሠላም ማሻአላሕ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @FoziyaEdris-w5d
    @FoziyaEdris-w5d Год назад

    አንቱ የ ሃድራው መግናጢስ እኮናቹ አላህ አላህ 😊😊

  • @MamiMa-ww3xm
    @MamiMa-ww3xm Год назад

    Mashallah anwor tenafkeh neber

  • @forsoul9746
    @forsoul9746 Год назад

    አላህ ይደሰትብህ እኔ ሌላ ምንም ልል አልችልም 😊

  • @AnwarYosuf-ep5hh
    @AnwarYosuf-ep5hh 7 месяцев назад

    S.w.w Abi womih ya rosulelhe

  • @QQq-y5d
    @QQq-y5d 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ማሻአለህ

  • @hayuyemamila
    @hayuyemamila Год назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @HabebHusan-vp3qo
    @HabebHusan-vp3qo Год назад

    ሰይዴ 😊😊😊😊

  • @SeadiSadu
    @SeadiSadu Год назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወርቆች

  • @niguTube
    @niguTube Год назад

    Masha alah betam des ylal alah ychemrlh

  • @heyat3635
    @heyat3635 Год назад

    መሻእላህ

  • @sofii3558
    @sofii3558 Год назад

    ያ ሰላም ❤

  • @ethiomenzumalyrics2530
    @ethiomenzumalyrics2530 Год назад

    Anwarye abate yelele nw yemtmechegn abet demts 😍😍

  • @NeimaYusuf-k5l
    @NeimaYusuf-k5l 4 месяца назад

    Massha Allah yichemrlihhhhh

  • @nesramuste
    @nesramuste Год назад +1

    s.a.w mashallah anu

  • @jeminurie8022
    @jeminurie8022 6 месяцев назад

    Bchawnnn bchawnnn albumm enfelgalenn habibii 😊😊😊😊😊

  • @AnwarNega
    @AnwarNega Год назад

    Habibi dnk sra nw tleyaleh❤

  • @Rአደም
    @Rአደም Год назад

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ELYAS_HUSSEN_OFFICIAL
    @ELYAS_HUSSEN_OFFICIAL Год назад

    Masha allah welahi anwe allah ychemrlk

  • @hawletjemal8735
    @hawletjemal8735 Год назад

    ጀግኖቼ አላህ ይጠብቃቹ

  • @alfatih8962
    @alfatih8962 Год назад

    Mashallah keep shining habibi .

  • @hamra215
    @hamra215 Год назад

    Allah yitebkh konjo hadra nw wendme

  • @ffrt7228
    @ffrt7228 Год назад +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
    تبارك الله صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عايه وسلم❤❤❤❤ 💐💐💐💐

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጀ1ዐ

    ማሸአላህ ያምራል ። ግን አንድ አስተያያየት ለመስጠት ፈለኩ፦ የድቤ ሳውንዱ ልክ አይደለም ። የተፈጥሮውን ድቤ ብትጠቀሙ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር ። ሌላው ክሊፕ ስትሰሩ ያንን(የሀሪማ) ደረሶችን አደብ ያለው አይነት ቢሆን ይመረጣል።

  • @hadrasegidhadra-ju2jw
    @hadrasegidhadra-ju2jw Год назад

    Mashallah allah yichemrlachu❤❤❤

  • @fatimaaman4105
    @fatimaaman4105 Год назад +1

    ماشاء الله ❤❤❤

  • @sofiyaali6542
    @sofiyaali6542 Год назад

    Masha Allah tebarek Allah ❤❤

  • @anilacircus8431
    @anilacircus8431 Год назад

    mashaaallha alburda enwedachiholen