ጥርጥር ጉዳቶቹ ዓይነቶቹና ምክንያቶቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Комментарии • 112

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад +7

    ቀለ ህይወት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን ለኛም ከጥርጥር ንፁ የሆነ ልቧና ያድለን

  • @destamokta5698
    @destamokta5698 4 года назад +1

    Amen Amen

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 года назад +12

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን በውነቱ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ጥርጥርን ከኔ አርቅልኝ እምነትን ጨምርልኝ

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን መምህረችን የድግል ማረያም ልጅ ቸሩመድሀኒለም ይጠብቀወ

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 4 года назад +4

    *አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን። ውድ እና የተከበሩ መምህራችን ዲያቆን ጥበበ ይበርቱልን❓*
    💠💠💠💠💠💠💠💠💠
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯እሺ

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ

    እግዚያ አቤሄር ጸጋዉን ያብዛልን መምህራችን እግዚያ አቤሄር ከመጠራጠር ይሰዉረን

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና
    ይጠብቅልን እኛም በሰማ ነው በል ቦና ችን
    ይፃፍልንአሜንአሜንአሜን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 года назад

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኤግዚያብሔር አድሜ ጤና ይስጥልን አብዝቶ 🙏🙏🙏

  • @fikrekassaye8864
    @fikrekassaye8864 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kalehiwete yasemalen

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ሰሚ እዝነ ልቦናችንን መደኀኒያለም ይክፈትልን በአለም በአገራችን የመጣብንን በሽታ በምህረት እጁ ያጥፋልን ጸሎት ልመናችንን ወላዲቷ ለልጇ ታሳስብልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 года назад +1

    ለይኩን ለይኩን ለይኩን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጣችሁ እመብርሀን ትጠብቅልን ወድማችን በርቱልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
    አቤቱ ስፍናችን በደላችን ሀጢያታችን ድክመታችን ታቃለህ እና በቸርነትህ አስበን አትተወን ማረን በፆለታችን በፆማችን በበጎ ስራችን በሀይማኖታችን አበርታን አፅናን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እባከዎ ይችን ጥያቄ መልስልኝ
    የምትልኩልንን ሁሉ የዘወትር ፆሎቶችን እነ ነይፈ ስላሴ ሌሎችንም ሁሉ ስንሰማ ቁጭ ብለን ነው ቁመን
    ሌላው ደሞ መፅሀፍ ቅዱስን ስናነብ ማለቴ በስልካችን አውርደን እምንጠቀም ነው ኩጭ /ገድም ብሎ ማበብ ይቻላል ?
    እመብርሀን ከሁላችን ጋር ትሁን
    ከኔ የብረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ
    ወለት ማሪያም

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ወድማችን ድያቆን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይሄን ወረርሽን በሽታ ያጥፋልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 года назад

    ለወድንድም አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልብ አቤቱ የሰማነውን በልባችን አሳድርብን ለኛም አስተዋይ ልብ ስጠን

  • @hanabeyene9174
    @hanabeyene9174 4 года назад

    በጣም ድንቅ ትምህርት እንዲሁም ግልጽልፅ አድርገህ የታስተምረን እና ብዙ ጊዜህን ወስደህ የስዉን ህይወት ለመቀየር ወይ ደሞ ለመመለስ የምትሠራውን ሥራ እግዚአብሔር ይስጥልን!!! እድሜ እና ጤና ስጥቶ እውቀትህን ያስፋልህ!!! Thank you so much for taking time to reach out in every way, and delivering these pure teachings!!! ⛪🕌⛪

  • @yilfaethiupia8237
    @yilfaethiupia8237 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen

  • @zerihuntesfaye5102
    @zerihuntesfaye5102 4 года назад +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አ/ር በህይወት ያቆይልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያስማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 года назад

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲አሜን 🙏

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @እህተሚካኤልየድንግል-ተ6ፈ

    አሜን ቃለህይውፕት ያሰማልን

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 4 года назад

    Amen amen amen amen kal ahywati yasemalen

  • @alextewahedo1430
    @alextewahedo1430 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @helenhelen5941
    @helenhelen5941 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን የብዝሎት

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 4 года назад +1

    Amen amen kale hiwet yasemalen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያቆይልን ያቆየን አሜን ፫

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጠን

  • @brookzT
    @brookzT 4 года назад +1

    Amen amen amen ,kale hiywot yasemalin.

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln

  • @arosaarosa8772
    @arosaarosa8772 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን መሜእራችን ቀለ እዎትን ያሳማልን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад

    የሠማነውን በልባችን ይፃፍልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በተለይ አሁን ላይ ወጣቱ እየጠፋ ያለው አሁን ካለው ዘመናዊነት ጋር የተለያዬ ፍልስፍና መፅሀፍት ፣ድህረ ግምገፃች፣ ሚዲያዎችን በመከተታተል በጥርጥር ነው እየጠፉ ያሉት ።በተለይም ፈጣሪ የለም እስከ ማለትም የሚደርሱ አሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ።
    ዲያቆን ጥበበ በርታልን ኪዳነምህረት ወጣትነትህን ትባርክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 года назад

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለዎድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም የሰማንውን በልባችን አሳድርብን እማረን ይቅር በለን እደበደላችን አይሁንብን

  • @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
    @ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 4 года назад

    አሜን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 года назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wayeneshetrago6100
    @wayeneshetrago6100 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Qale Hyeyot yasemalin

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ከመከራ ሁሉ ይሰዊረን።አሜን

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን መ ምሕራቺን እግዝአብሔር አምላክ በእዲመ በፀጋ ይጠቢቅ🙏💐

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan fixari yixabaqalan mamharachan inamasaganalan

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 года назад

    Amen amen amen kale hiywet yiasenaln

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥበበ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማናውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን።

  • @Abberhe8768
    @Abberhe8768 4 года назад +2

    Amen Amen.
    Thanks keal hewat yeasmalen.

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ይህ ለኔ ጠቃሚነው ከሂወቴ ጋር የተያያዘ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን

  • @ሰላሜነሽድንግልማርያም

    ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውንያ ይብዛላችሁ አግልግሎት ዝምንችው ያብርክ እሜን እሜን እሜን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር

    ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜኝ አሜን ቃለሕይት ያረማልን

    • @maretaa4443
      @maretaa4443 4 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @agzabherfikirnawaddis144
    @agzabherfikirnawaddis144 4 года назад

    Amen Amen Amen kela hiwoten yasamaln

  • @ድንግልአማላጀድንግልሆይእ

    እግዚአብሔር። ይመስገን ወድማችን እኳን ደህና መጣችሁ አሜን። ቃለህይወት ያሠማልን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 года назад

    ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን ትምህርትህን በጣም አወደዋለሁ

  • @zaventatian724
    @zaventatian724 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ ውን ያዛልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @habtameyemariyamlij6947
    @habtameyemariyamlij6947 4 года назад +1

    Amen Amen Amen
    Qalhiot Yasemalin
    Wendimachin
    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ

    አሜን(፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 года назад

    Amen kalehiwetn yasemalin egizabiher lehulachinm asitewailbona ysiten

  • @yabsrayabsra7517
    @yabsrayabsra7517 4 года назад

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @ፍቅርታሥላሤ
    @ፍቅርታሥላሤ 4 года назад

    Amen Amen ,memihrachin sagawn yabizalh ,kal hiwote yasemalign 🙏🙏🙏

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mahletmicheal6670
    @mahletmicheal6670 4 года назад +1

    EGZIABHER AMLAK Emnetachinen ychemrelen Libachinem yatsnalen. Le wendmachin QAL HYWETN yasemaln. AMEN

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 4 года назад

    Amen 🙏🏾 kale hewote yasemalen

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 года назад

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @alemfiry8300
    @alemfiry8300 4 года назад

    kale heywte yasemalen amennnnnnnnnnn

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 года назад +1

    AMEN KALE HIWETE YASEMALENE

  • @natsiinatsii6650
    @natsiinatsii6650 4 года назад

    Amennnnnnnnnnnnnm yehunlh

  • @argawersado383
    @argawersado383 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selomegaude1156
    @selomegaude1156 4 года назад

    ቃለህየወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋር ስልን ማህደረ ኦርቶዶክስን ያጠንክርልን!!!

  • @ክርስቶስአባቴ
    @ክርስቶስአባቴ 4 года назад

    ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ።
    እኔ አሁን ያለሁ አርብ አገር ነው አገር ቤት እያለሁ ስለ ሀይማኖቴ ምንም የማቀው ነገር አልነበርም በስም ክርስትያን ስደት ግን ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    ነገር ግን በአንድ ወቅት ፈስቡክ እገባ እና የትዝታው ሳሙኤል ነው በጣም ተቃውሞ ነበር በቅድሳንን ይሳደባል እኔ በጣም ገርሞኝ ዝም ብየ ተከታተልኩ ለመጀመርያ ግዜ ነበር የመናፍቅ ትምህር ስክታትል ነበር ማለት እኔ ድግሞ በሀይማኖቴ ብዙም እውቅና አልነበርኝም በዛ ሰአት ነበር ስለ ሀይማኖቴ ምን እንደሆን ጠለቅ ብየ እየተከታትልኩ የነበር በጣም ተለውጭ ከዛ ብማህል ይህ ቭዶ ካየሁ ባሃላ ግን ህይወቴ ባንዴ ተቀየር የእኛ ስብከት ስሰማ መዝሙር ጸሎት በአጠቃላይ ሁሉም ጥርጣሬ ትእብት መፋላስፍ ምንም ፈራሕ እግዚአብሔር የምባል በውስጤ የለም ጸሎት ሳድርግ ስእል አድኖ ሳየው ስድብ መናናቅ በቃ ግራ ገብቶኛል ነገር ዝብርቅርቅ አለብኝ ህይወቴ ጨለመብኝ ከዛ ብሃላ አባቶች ስማክር አይዞሽ የዲያብሎስ ውግያ ነው የአንቺ አሳብ አይደለም ብሎኝ ትንሽ ተቃሁበት ግን አሁንም ያው ነኝ ጸሎት አድርጌ ማረኝ አምላክ ብየ ወጥቸ አሁን ተመልሽ እጣራጠራለሁ ተስፋ ቆርጭ በእውነት አምላክ ሆይ እንደዚ ሁኝ እስከ መቸነው ብየ ስጽልይ ከዛ ህልም አያለሁ አንድ ግዜ ግሽነ ማርያም ይመስለኝ እና አንድ ጎልማሳ ወንድ ትልቅ መስቀሉ ተሽክሞ ነይ ወድ እኔ ይለኛል በቻ ተስፋ በምቆርጥበት ግዜ የተለያዩ ህልም ተስፋ የሚያስጥ አያለሁ እና አሁን አሁን ግን ያ ህልም የማየ እሱ ነው እንዴ ተማሳስሎ የሚጫወትብኝ ያለ ማለት ጀመርኩ ማለት እግዚአብሔር አምላክ ይህ ህልም ከሱ ከሆን በህልም ከሚታየኝ ከዚ ውስጥ ሊያውጣኝ አይችልም ወይ ብየ ማስብ ጀመርኩ በቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እና ስለጨንቀኝ ነው በጣም ይቅርታ አድርጉልኝ ሀይል ቃል ተናግሬ ከሆነም በጸሎት አስቡኝ መክራቹ ለግሱኝ አባቶቸ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 4 года назад

    Amen bless you

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 4 года назад

    Kalehiwetn yasemaln

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад

    ወደ ዕብራውያን 11 1 3 እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር። የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው
    ያቆብ 1 5 7 ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይን8ቅፍ በልግስና ለኹሉ። የሚሰጠውን። እግዚአብሄር። ይለምን
    ማቴ 14 31ወዲያውን ኢየሰስ እጁን። ዘረግቶ ያዘውና አንተ እምነት የጎደለክ ስለምን ተጠራጠርክ አለው
    ኦ ዘ 27
    ኦ ዘ 16
    1ኛ ጰጥሮስ 16
    ወደ ፊልጵስዮስ ሰዎች 4 13 ሀይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን
    ማቴ 27 4
    ማቴ20
    መሳፊት 613
    ኦ ዘ14
    1ኛ ሳሙኤል 17 46
    መ ሲራክ 1 25 ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሜቼ ማህደረ ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን እንቀላቀል በቅንነት

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ 4 года назад +1

    Betiam ewnet new 😍😍😍😍

  • @dadysawma6225
    @dadysawma6225 4 года назад +2

    ሰላም የክርስቶስ ሰላም እብዛላችሁ ኤን መልክት የምታደምጡ ሁሉ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የምጣዪቆት ጥያቄ ነበረኝ ውዳሴ ማርያም ነው ሁሌ የማናበው ከሰኞ እስከ እሁድ ያለውን ብቻነው የማነብው ትንሿ መፃፍ ቅድስም አሌኝ 66ማለት ነውግን ማንበብ አልቻልኩም እራሴን ያመኛል ከአይኔ እንባ እየወረደ ያዛገኛል ምን በረግ እሻለኛል ቃሉን ለማወቅ በጣም እፈልገዋለሁ ግን ምንም ልሰከልኝ አልቻልኩም አባ ምክር ነገር ብመክሩኝ 😭😭

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 4 года назад +3

      አይዞሽ ጹሚ ጸልይ ስገጅ
      የሀይማኖት መሰረት
      ዉዳሴ ማርያም
      በአንቀጸ ብረሐን
      ይዌድስዋ
      እና መዝሙረ ዳዊ በየ ሰአቱ የተመደቡ አሉ ከቻልሽ አድርሽ በሰባቱ ግዜ ጸሎት ላይ
      መጽሐፍ ቅዱስ ከስልክሽ 81 አሀዱ ከስልክሽ ተጠቃሚ
      ዉዳሴ አምላክ
      መልከአ መልአክ አለልሽ የሁሉም አለ
      ብዙ ማንበብ ትችያለሽ ግዜ ካለሽ
      አሁን የጾም ሰአት ሰለሆነ ከመዝ 1እስከ 150 አየከፈልሽ አድርሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይገዝሽ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 4 года назад +2

      Dady Sawma
      ወደ እግዚአብሔር የሚቀርብ ሰው ወይም በአጠቃላይ ከሁሉ የምትበልጠዋን ክርስትናውን አጥብቆ መንፈሳዊ ለመሆን ደጅ የሚጠና ሰው ፈተና መቼም አያጣውም:: የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ መጽናኛችን ከፈተናችን ሁሉ መጠበቂያችን መድኃኒታችን መሆኑን የሚያውቅ ፈታኛችን ደግሞ ዝም ብሎ አያልፈንም በሚቻለው ሁሉ ከአምላካችን ጋር እንዳንገናኝ እኛን ሊጥለን ባሰበው መንገድ ሁሉ ይታገለናል ወይም በደካማ ጎናችን ገብቶ ከጽድቅ ከመልካም ሥራ ያርቀናል:: ስለዚህ ይህ አንዱ የሰይጣን ፈተና መሆኑን አውቀን በተቻለን አቅም መታገል ይገባናል::
      ሌላው በየዕለቱ በእጅዎ ባለው ውዳሴ ማርያም ሳይታክቱ መጸለይ ነው:: ትጋትን ባበዛን ቁጥር ፈተናው ይርቅልናል:: መጽሐፍ ቅዱስን ቀስ እያሉ ማንበብ:: መዝሙረ ዳዊትን አንድ ሁለት እያሉ ማንበብ ይጀምሩ:: ሃሳብ ቢከፈልም እንኳ ሳይታክቱ ማንበብ መታገል ይፈልጋል:: ሁሉም ቀስ እያለ ይስተካከላል
      እመብርሃን ትርዳዎ

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልነን

    • @dadysawma6225
      @dadysawma6225 4 года назад

      @@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር እሺ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብሪልኝ

    • @dadysawma6225
      @dadysawma6225 4 года назад

      @@tibebebelihu8873 እግዚአብሔር ያክብሪልኝ

  • @burteburte2432
    @burteburte2432 4 года назад +1

    Ameen (3) ene bahiyote orthodox sila honku dase belogn bezu temertn admetalo, kene sira bebazabegnem lalet ademetalo gene aygebelegnem lemendenwo gen, banetsu libe, banetsu hilena ademetalo aygabalegnem ba egzabeher seman ba akberot etayikalo?

  • @hanitaberhenu9651
    @hanitaberhenu9651 4 года назад

    Kal hiyiti yasamalini

  • @ተመስገንፈጣሪ-ነ2መ
    @ተመስገንፈጣሪ-ነ2መ 3 года назад

    🙏♥💚💛

  • @yasirabdelhalim6749
    @yasirabdelhalim6749 4 года назад

    Kale hiwet yasemale Teu negr new emetasetemerew bereta

  • @bifturebirra6351
    @bifturebirra6351 4 года назад

    ዋጋህ ከእግዚአብሔር ይሁን

  • @mewudedtamrie4207
    @mewudedtamrie4207 4 года назад

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት እናንተ ጋር ላድርሰው

  • @ruthdamese6958
    @ruthdamese6958 3 года назад

    Geta yibarkhi

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 4 года назад +1

    Hiluin maweiq yiteqimal alemaweq NEWU chigiru.....bemigeba mastemar NEWU meteyeq eko endemenafiq NEWU yemiyasqotirew FILSIFINA ENA HAYMANOT YILEYAL....SEWOCH ENDAYTERATERU....BEQI EWUQET MASCHEBET YIGEBAL...

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 года назад +3

    Amen Amen Amen

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 4 года назад

    አሜን

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 4 года назад +1

    Amen amen

  • @destaniguse6307
    @destaniguse6307 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን