ረሻድ ከድር ባቴለለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 79

  • @አዝናኝናአስተማሪወሬዎች
    @አዝናኝናአስተማሪወሬዎች 2 месяца назад +4

    ይትሽጋከር ከረ ታነም ኸማ ኤቾና
    እንዴ ጌታ ያሚንደ ጡር አፏት ያና 🙏
    ድንቅ ስራ
    የህዝብ አለኝታ በርታልን ጀግና

  • @MeksudMuhamed
    @MeksudMuhamed 2 месяца назад +7

    እኔምለው ልምን የበፊት የሙዚቃ መሳረያ አትጠቀሙም ይህዘፈን የበፊት ሙዚቃ ሰለሁነነው የወደድነው (pelise የአሁን የሙዚቃመሳረያዎች አይነፉም ረሻድ ውሰጤነህ💪💪💪💪

    • @mensurmuhdin9524
      @mensurmuhdin9524 2 месяца назад +3

      ከረሻድ ዘፈን ሚጠላ የለም በደንብ ደጋግመህ ስማቸው

    • @mekamuhassn3055
      @mekamuhassn3055 2 месяца назад +1

      እዮ ቃር ኧትረፍ ቆንጆ ጣዕመ ዜማ🥰

  • @zedomsge9094
    @zedomsge9094 2 месяца назад +14

    አይ እረሻድ የሚገረም ስራ ነው የለቀቅከው ግን ቀድመን ባንተ ዩቱብ ብንሰማው እንደሰት ነበር እይታው በጣም ይጨምር ነበር ሁሉም ዩቱበሮች ከለቀቁት በኋላ ነው አንተ የለቀቅከው ለማንኛውም ❤❤በርታ ምርጥ ስራ ነው

    • @ajibushemsu8099
      @ajibushemsu8099 2 месяца назад

      ሙሉውን የትሠማኸው የተለቀቁት የተቀነጨበነው

    • @Bekirkirashtichinge
      @Bekirkirashtichinge 2 месяца назад +4

      እንደውም ያመጣው ልጅ ሊመሠገን ይገባዋል ረሻድ ራሡ የጠፋብኝ ስራ ብሎ እኮነው ዲዩት ያደረገው ከተረሣበት ለቀሠቀሠው ልጅ ምስጋና ይድረሰው

    • @MedoMeya
      @MedoMeya 2 месяца назад +1

      ​@@Bekirkirashtichinge ስራ የቆየ ግን ያለተሠማ ነበር ማለት ነዉ

    • @zedomsge9094
      @zedomsge9094 2 месяца назад

      ቆይተዋል ለምሳሌ dj gurage የሚለው ዩቱብ ገብተህ እየው እና ሌላም ቀድሞ የለቀቁት አለ ​@@ajibushemsu8099

    • @anwarabdela3442
      @anwarabdela3442 2 месяца назад

      ​@@Bekirkirashtichinge የማታውቀውን አትቀባጥር የጉራጌ አርቲስቶችን የ
      የድካማቸውን የላብና የድካማቸው አንዳያገኙ እናም ሞራላቸው እንዲነካ በምላሳቸው አድናቂ የሚመስሉ ፀረ አርት የሆኑ ዩቱበሮች እና እንደ አንተ አይነት ያለ አዋቂ ሳሚዎች ቢያንስ ባታግዙዋቸው ባትደግፉዋቸው እስኪ ቢያንስ አትጉዱዋቸው። ደግሞ"ላመጣው ልጅ ምስጋና ይገባዋል" ይላል እንዴ ብሽቅ ከጭንቅላቱ ጨምቆ ያመጣው ይመስል ራሱ አርቲስቱ ከኪሱ አውጥቶ ካሳተመው ከረሻድ ከድር አልበም እኮ ነው የወሰደው ደግሞ😂😂ረሻድ ራሱ አጥቶት ነበር አላለም

  • @biniyambcc
    @biniyambcc 2 месяца назад +5

    የምንም ጊዜ ቁጥር አንድ ምርጥ የጉራግኛ አርቲስት👌👌 አንተ ዝፈን እኔም ደጋግሜ ልስማህ❤❤❤

  • @MeksudMudesir
    @MeksudMudesir 2 месяца назад +2

    Good job reshad, go on gurage brave people, the engine of Ethiopia

  • @Markos-n1m
    @Markos-n1m 2 месяца назад +4

    ረሻድ በርታ ወንድማችን ዘፈኖችህ በዩቲዩብ እየለቀቅ አንተም ቢዝነስ ስራ ጥረት ይጠይቃል ግን አንተ ተወዳጅ ስለሆንክ ብዙም አትቸገርም በርታ ብሮ

  • @yehyaa
    @yehyaa 2 месяца назад +1

    ምርጥ ነው በርታልን ረሻድ ከድር ቁጥር 1 ሙዚቃዎችህ በዩቱብ ብትጭናቸው ምርጥ ንብረት

  • @AbukiMan-u1o
    @AbukiMan-u1o 2 месяца назад +2

    ሶሬሳ ድረም አንደኛንኸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbdyKidder
    @AbdyKidder 2 месяца назад +2

    የጉራጌ ጀግና❤❤❤❤

  • @AsehalaweTegeaetw
    @AsehalaweTegeaetw 2 месяца назад

    ምንም ግዜ ረሻድ አንደኛ አርቲስት ነው ምንለው በምክንያት ነው ❤❤❤ ትለያለህ ገና ካተ ብዙ እጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu12 2 месяца назад

    ይህን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ ተደብቆ መኖሩ ይገርማል 🤔 መጀመሪያ ላይ Tik Tok የለቀቀው ሰውዬ ምስጋና ይገባዋል
    የድምፅ አቀዳዱ በጣም አሪፍ ነው ከነ የሙዚቃ መሳሪያው ጥርት ብሎ ነው የሚሰማው የቆየ ሙዚቃ አይመስልም ረሹ ስኬትህ በእጅጉ እንፈልገዋለን በርታ ወንድሜ

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 месяца назад

    O 😮 ልዩ ስራ

  • @ChereMan-ir3ds
    @ChereMan-ir3ds 2 месяца назад

    ጀግናዬ ስራዎችህ እዳለ ቢቀሰቀሱ የልብ ነዉ ሚደርሱት

  • @Wudnesh-qg2zy
    @Wudnesh-qg2zy 2 месяца назад

    ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው የምር ሪሚክስ ስራቸው የበፊት ስራዎችህ እኔ ደስ ሚሉኝ ያንተ ስራዎች ከልጅ እስከ አዋቂ ሚመጥን ስራ ነው በተለይ ይሄ ስራ እናቴ በፍቅር ነው ምትወደው

  • @TakeleHilemariyam
    @TakeleHilemariyam 2 месяца назад +2

    10 ብሮ

  • @MukeremBedir-b9o
    @MukeremBedir-b9o 2 месяца назад

    እንም በደን ምርጥ ስራ

  • @BitterLijmareg
    @BitterLijmareg 19 дней назад +1

    Amen yaminde tur anfwat yana

  • @DJGURAGAዲጄጉራጌ
    @DJGURAGAዲጄጉራጌ 2 месяца назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @SuleYeshemsu
    @SuleYeshemsu 8 дней назад

    Mirt ena dink sra nw bra ejena afer🙏❤️🙏

  • @HerselSiraj
    @HerselSiraj 2 месяца назад

    ረሻድ እንም ጊ ከረ የቅራኸ ❤🎉❤

  • @ChereMan-ir3ds
    @ChereMan-ir3ds 2 месяца назад

    አሚንደ ጡር አንፏት ያና

  • @AndiAbdi-i2q
    @AndiAbdi-i2q 2 месяца назад

    በጣም ነዉ ሚያምረዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mebratuarega9135
    @mebratuarega9135 2 месяца назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው❤❤❤

  • @amiirman865
    @amiirman865 2 месяца назад +1

    Rashy 🎧🎶🥇

  • @menusraj1744
    @menusraj1744 2 месяца назад

    ሶሬሳ የሪች ሙጭሪ

  • @MedoMeya
    @MedoMeya 2 месяца назад

    ይሄ ነዉ ትርጉም ያለዉ ዘፈን❤ ረሹ

  • @DebebeDemisie
    @DebebeDemisie 2 месяца назад

    Yamindesh! mert sera

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s 2 месяца назад

    ንቃር ይሽር ❤❤❤❤

  • @SamerahGomez
    @SamerahGomez 2 месяца назад

    ረሹ ምርጣችን❤❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘

  • @FuadWabi-m4p
    @FuadWabi-m4p 2 месяца назад +1

    እስካሁን ያልተቀየረ የማይቀየሮ ቆንጆ ድምፅ የአንተ ዘፈን ብቻ አደሉም ስራዎችህ በደንብ ለአደመጣቸዉ ትልቅ ማስጥራዊ ምክር አላቸዉ

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 2 месяца назад +3

    ረሻድ የጉራጌ ንጭር ትርፍ ።ረሻድ ስራዎችሁ ተሰምተው አይጠገቡም ።ንቃር ይሽር፣ትርፍ

  • @Bekirkirashtichinge
    @Bekirkirashtichinge 2 месяца назад +1

    ያመጣው ልጅ ሊመሠገን ይገባዋል ረሻድ ራሡ የጠፋብኝ ስራ ብሎ እኮነው ዲዩት ያደረገው ከተረሣበት ለቀሠቀሠው ልጅ ምስጋና ይድረሰው

  • @mesertDerdera-nk8wi
    @mesertDerdera-nk8wi 2 месяца назад

    ያዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbduAbdu-u4z3q
    @AbduAbdu-u4z3q 2 месяца назад

    Wa

  • @dhl971
    @dhl971 2 месяца назад

    ዋና ኢቸን በዋና ዋና ያር በዋናው ❤

  • @MulugetaTekle-fk7id
    @MulugetaTekle-fk7id 2 месяца назад

    ሙዚቃችን ከኪቦርድ ወጥቶ በሙሉ ባንድ የሚሰራው መቼ ነው?

  • @CheerfulEagleRay-oq6xo
    @CheerfulEagleRay-oq6xo 2 месяца назад

    ሳህ❤❤❤❤

  • @GeniGeni-d9j
    @GeniGeni-d9j 2 месяца назад

    ዋዉ

  • @zemzembarakat3394
    @zemzembarakat3394 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asihenafediesalje
    @Asihenafediesalje 2 месяца назад

    አድናቂህም አድማጭህም ነኝ አባ

  • @MikiMiki-b4j
    @MikiMiki-b4j 2 месяца назад

    ejeb gobez

  • @ZiyadMohammed-b8k
    @ZiyadMohammed-b8k 2 месяца назад

    ረሻድ

  • @SussDdd
    @SussDdd 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤ Aminn yaminde

  • @KflaKfla
    @KflaKfla 2 месяца назад +1

    ባቴለለን ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @yesakyesak4655
    @yesakyesak4655 2 месяца назад

    አብዮ ባኸም አትየቊኸንደም ባነ አካካሥኃንም

  • @MeleseDessie-s5t
    @MeleseDessie-s5t 2 месяца назад

    Batalelen .MN malet New??

  • @FikeHaile-tv9jk
    @FikeHaile-tv9jk 2 месяца назад

    ዋው

  • @rejebNuredin-bs9jp
    @rejebNuredin-bs9jp 2 месяца назад +1

    በጣም የረገጠ ስራ ነው ግን ስተቱ አስቀድመው በሌላ ደካማ አይምሮ ባለው ሰው ተለቆዋል

  • @BezaTekeda
    @BezaTekeda 2 месяца назад

    🥰🥰🥰

  • @abdutube3641
    @abdutube3641 2 месяца назад

    ባቴለለን ውረም

  • @tarekegnfekadu7219
    @tarekegnfekadu7219 2 месяца назад

    ረሻድዬ'ባቴለለን ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @TebarekMohamed
    @TebarekMohamed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZerihunAlewi
    @ZerihunAlewi 2 месяца назад

    ያኸ ኸማ ኧርች ጤንተዊ ደን ተጠነቀ

  • @SharjahSssh
    @SharjahSssh 2 месяца назад

    አሚደ

  • @tsedufer5284
    @tsedufer5284 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @EbrahimAlrmudin
    @EbrahimAlrmudin 2 месяца назад

    😊

  • @Markos-n1m
    @Markos-n1m 2 месяца назад

    አይ ረሻድ ንጭር ትከ

  • @SharjahSssh
    @SharjahSssh 2 месяца назад

    ኤሄፎቶላክልኝ

  • @zedomsge9094
    @zedomsge9094 2 месяца назад

    3:59 3:59

  • @Melakuhaile12
    @Melakuhaile12 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AndyK-p2i
    @AndyK-p2i 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @SekuryaDille
    @SekuryaDille 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiaMohe
    @MakiaMohe 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @FeyselMosha
    @FeyselMosha 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiAbdela-c2i
    @AbdiAbdela-c2i 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @bekatube5242
    @bekatube5242 2 месяца назад

  • @AnwaremhdieAnware
    @AnwaremhdieAnware 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merhabamuhamed
    @merhabamuhamed 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MuzamilShukural-t8x
    @MuzamilShukural-t8x 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 месяца назад

    ❤❤❤