የቴሌግራሙ ቅሌት የሴቶቹ ጉድ ።ተጠንቀቁ ፣አደብ ግዙ እሰኪ እንመልከታቸው ተማሩበት ከ18 አመት በታች እንዳያየው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 343

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Месяц назад +19

    እስኪ የቡታጅራወችን ድራማ ሰሪወችን 2መቶ 3መቶሸ ከምናስገባ የሰደተኛ ወንድም እህቶችን እናበረታታ🎉🎉🎉🎉አብረሽን 200ሸ እናስገባው❤❤❤❤❤

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Месяц назад +1

      በጣም ወላሂ አብርሽ የኛ ሀቀኛ ሥወደው እኮ አላህ ልቡን አይቀይርበት ህዝቡ ተጨመላልቆል አላህ ቴክቶክን ያጥፊልን ምን አይነት ጉድ ነው ጭራሽ በምግቡ በካሮት ሆይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ደረሥን

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Месяц назад

      ቀሥ ብሎ ይገባል 200k ሠብምክራይብ ምን ያደርጋል ዋናው ብዙ ተመልካችና ቁም ነገር መሠራቱ ነውጂ 300k ቢገቡ እራሳቸውን አርክሠው ለትውልድ መጥፎ ነገር አሠራጭተው ነው ያደጉት ባይገባሥ ቢቀር እኔማ እደት እደሚያሥጠሉኝ ቱ

    • @tizuethiopia7894
      @tizuethiopia7894 Месяц назад +1

      ትክክል ነሽ የጥንደኞ አሻቃባጮች እኔንስ አቃጠሉኝ በነሱ ስሜት ይሁን ምረኩት ጡሩ የምሰሩትን አያበረታቱም 😢

    • @SeidAhmed-e4l
      @SeidAhmed-e4l Месяц назад

      አብረሽ ወንድሜ እስኪ አለህበት ልምጣና ዩቱቤን ሙላልኝ ሰአት መልቸ ነበር ታስተካከልክልኝ እመጤለሁ

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy  Месяц назад +70

    ቢጫ ሰለበራ ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ በማረግ የዜግነት ግዴታቹን ተወጡ🙏 ዳይ ወደ 200 ሺ

    • @KemilaSeid-cz1um
      @KemilaSeid-cz1um Месяц назад +1

      @@tube-sz4dy እሽ🫶🫶🫶🫶🫶

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Месяц назад +1

      ጎበዝነህ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад +3

      ኧረ እኔ ቲክታክ እንደ ምፈራው እስካሁን የለሁበትም አልሃምዱሊላህ ከማየት ውጭ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад +1

      አብርሽዬ መች የስው ጉድ እናወራለን የኛ እዚቤይሩት ላይ ያየውት ጉድ አንድ ሚስተር ቤት ባለፈው እጅኔአ መኪና ገጫት የተባለችው ልጅ ቤት ጎደኖቾ ከሚስተርጋር ሚስት ስራ ሶስት ሀበሻ በአንድ ቀን እዚያው በርዳን ባንክ አርብ አከባቢ ሜስጠሉ ርካሽ አረጉንእኮ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Месяц назад

      ​@@qtrdoh2067ይመስገን በህይወቴ ሞቤይሌኔ እኔ ቲክቶክ ኡላቅም

  • @و6ض
    @و6ض Месяц назад +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰ ዐ ወ 🎉🎉🎉

    • @mehidya
      @mehidya Месяц назад +1

      ሠላዋቱረብ,ዎሠለሙሁ

    • @FadilaFadila-k6j
      @FadilaFadila-k6j Месяц назад

      መለት።አልገበኘ።ኩፉ።አትስሩ።በመለተቸው።ነው።አቺ።ቆሸሸ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +8

      ነብያችንን ሠለላሁ ወአልሂ ወሰላም እድህ ብለዋል መጥፎ ነገረ ሥታው በጃችሁ አስቁሙ. አወ በምላሣችሁ ተናገሩ ካልቻላችሁ በልባችሁ ጥሉ

    • @DeraartuTadase
      @DeraartuTadase Месяц назад +2

      Sallaallaahuu alleeyh wassallam ❤️

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq Месяц назад +2

      ​@@HubelAl-UZZA 😂😂😂 አነቱ አምለክ ብለ የምተመልኩወ በልቶ የምቀዙን ጠጥቶ የምሰክር ተኝቶ የምየኲረፈ የምፈሰ ከመርየም እምስ በደም ተጨመልቌ የተወለደ ወንድ ልጀ ግብረ ሰዷመዊነወ ዙሙተኝ ገደይ, አረጀ ዘረፉ ነበረ ይህንን ተቀሉ 😂😂😂

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 Месяц назад +13

    አላህ ይስጥህ አብርሽዬ የዘመኑ ሰዎች ከብደናል ብቻ አላህ ይጠብቀን ማለት ነው የሰውን ነውር መከታተል ሀራም ነው በእስልምና እናም የወንድሙን ነውር የሸፈነ አላህ ነውሩን ይሸፍንለታል ግንኮ ስንት ጥፋት እናጠፋለን ፈጣሪ ሸፍኖልን እንጂ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +28

    ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሰን ያአላህ መጨረሻን አሳምርልን ያረብ 😢😢😢😢.
    ምነው ሴቶች አደብ ብትገዙ ምን አለበት 😢😢😢.

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +3

      ጌዜውን አትሣደቡ ጊዜው የአላህ ነው አላህ ከጥመት ሁሉ ይጠብቀን

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE Месяц назад

      😂😂😂😂​@@ToybaT-i9s

  • @MohammedGalali-bk3jf
    @MohammedGalali-bk3jf Месяц назад +4

    አልሀምዱሊሏህ እንኳንም ወደዚህ እንኳንም ያላመጣችሁ
    አሏህእዬእኔንም ወገኔንም ጠብቀን
    ከሴት ተወልደን በሴት ከመጫወት አሏህ ይጠብቀን

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Месяц назад +10

    መጨረሻየን አሳምረልኝ ጌታየ. እኔምለው እንይ የምትሉ ምን ያደርግላችሗል. አላህ የደበቀለን ስንት ወንጀል አለብን. ወንጀል ሽታ ቢኖረው. ማንም የማይቀርበን ብዙወች ነን
    ኢትዮጵያ ላይ ሂጃብ ተከልክሎ ራቁት ግን በነጻ ይንቀሳቀሳል. ቢሰተሩ መች ይዋረዱ ነበር

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y Месяц назад

      Bemaryam demreg 😢

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ

    የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኚ 😢😢የሰውስም ማጥፋት እረተው አላህን እንፍራ 😢

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 Месяц назад +14

    እኔ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትለኝ አላህ ይጠበቀ ሃቀኛ አጠፋ እኔ ምንም አልጠቀምም እከታተለሀለው ሴት ልጅ ከሚዲያ ብጠፋ ይሻላል

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Месяц назад +7

    አብርሽዬ ሁሉም እንደ አንተ ቢያስቡ❤ ለሴቶችም ልቦና ይስጣቹሁ😢

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 Месяц назад +10

    አብርሽ ይቺን ሮማን የምትባል የአሮጊት ሸሌ ከሚዲያ ማጥፋት አለብን😢

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Месяц назад +24

    ወይ ጉድ ፈጣሪ ዬሆይ እኛ ስንት ሃሳብ አለብን ቤተሰቦቻች በድሮን እያለቁብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 Месяц назад +6

    በዚ ዘመን ሴት ከመውለድ 27 ዓመት የቁም እስር መታሰር ይሻላል ከምር በሴቶች ኢትዮጵያ ተዋረደች በዚ አጋጣሚ የሙስሊም ሴቶች በጣም ስራሓት አላችሁ በርቱ አላዋረዳችሁም አገራቹሁን እናመሰግናለን

  • @surafeltesfayegsenbet8134
    @surafeltesfayegsenbet8134 Месяц назад +4

    የምርም የቄራው ነህ👍👍👍 አቦ ይመችህህ እንዲህ ነው ወንድነት 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Awol-u9s
    @Awol-u9s Месяц назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ስንባል የሁላችንም የጤና ጉዳይ በጣም ያስጨንቃል ብዙ ሰዎች ያላየቱን ነገር ለማፍረስ ቸኮላሉ አልሃምዱልላህ የሜዲያ ሰው አይደለም አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Месяц назад +8

    የአላህ ቢራህመትክ ያረብ ከደዚህ አፀያፊ ተግበር ጠብቀኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ የቂያም ቀን ደረሰ 😢😢

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Месяц назад +2

    እውነት እኔም ለቤተሰቡ ነው የምያሳዝነኝ ለላኪዎችና ለለቃቂው እና ለሴቶቹ ለሚያጋግሉት ልቦና ይስጣቸው😢😢😢

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Месяц назад +20

    አቦ አዚህ ባታመጧቸው እህ ምረድ ገልቱ ማነው ከቲክቶክ ነፃ እንደኔ አልሀምዱሊላህ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ Месяц назад +3

      ማርያምን እኔም የለኝም

    • @ኤፍታህ-ዠ5ጀ
      @ኤፍታህ-ዠ5ጀ Месяц назад

      እኔም ቲክቶክና ፌስቡክ የለኝም እግዚ አብሔር ይመስገን

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 Месяц назад

      @ኤፍታህ-ዠ5ጀ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ እኔም ከቲክቶክ ከፈሳድ ቡክ ነፃ ነኚ አልሐምዱሊላህ

    • @እራህመትሰይድወሎየዊ
      @እራህመትሰይድወሎየዊ Месяц назад

      ወላሂ እኔም የለኝ አለሀምዱሊላ

    • @samiramohamed7225
      @samiramohamed7225 Месяц назад

      @እራህመትሰይድወሎየዊ የኔ ቆንጅዬ አልሐምዱሊላህ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад +4

    አብርሽ ስታስደስተኝእኮ ተባረክ ንገራች ይች ወንበር ያደቀቀች አሮጊት ይች ዝፍዝፍ ቆሻሻ አሮጊት በልጆቻ ታግኘው ይድፋት አቦ የጠነባች እርካሽ ሴት ናት

  • @Adme1244
    @Adme1244 Месяц назад +4

    ሮማን ግን በልጇ ታገኘዋለች ቤታ ሊያ ሁሉም የጁን ያገኛል የሴትን ልጂ ነውር መሽፈን እንዴት ይከብደናል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Месяц назад +5

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ::
    አብርሽ ካሮት ጠላሁ @ ጠላሁ 🤣🤣🤣

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Месяц назад +1

      አረ በጣም ሆ🙆🏽🙆🏽🙆🏽

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Месяц назад +12

    ቲክቶከሮችን እኮ የማያቸው እዚ ዩቱዩበሮች ሼር ሲያረጓቸው ነው አላህ ቀልብ ይስጠን ለሁላችንም

    • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
      @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ Месяц назад

      እኔም ግን ቢኖርም እኮ ሰው ራሱን ማስከበር አለበት እንጂ አፑ በግድ አሳይ የሚል አልተለጠፈበት አጠቃቀም ቢሆን እንጂ ብቻ አሚንንን ቀልብ ይስጠን ግራገብቶናል😢

    • @ktube8920
      @ktube8920 Месяц назад

      እኔም ወላሂ

    • @fatumafatuma-g4c
      @fatumafatuma-g4c Месяц назад

      እኔም ቶከቶክ የልኘም

  • @selam8768
    @selam8768 Месяц назад +1

    ጌት ሆይ አስካ ማቼ ዝም ትላለ ሳዎ ልጅ ማስታዎልን ሲጣን ልንጋላባጥኖ 😢😢😢😢😢😢

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ Месяц назад +9

    ስጠብቅ ነበር አብርሽየ አይመጣምደ እያልኩኝ ወላሂ ኸረ የዝህ የሰሞኑ የጉድ ነው የቂያማ ቀን ደረሰ መሰለኝ 😢😢😢

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 Месяц назад +1

    ተባረክ አብርሽ ጥሩ ብለሀል። 👍

  • @FhGy-t1c
    @FhGy-t1c Месяц назад +1

    አንድ ነገር አይድረስ የምር😢😢😢የወደቀ ዛፍ ምሳይ ይበዛበታል❤አይዞሽ የኔውድ

  • @zed8332
    @zed8332 Месяц назад +2

    አምላኬ ሆይ መሰተዋሉን ያድለን ሴቶችየ አረ ስራአት ይኑረን😢😢😢😢አብሪሽየ እዴተ ያለ ያብዛልን❤❤🙏ቆይ ግን ለምንድነዉ ረሟን የመትባለዉ ሴት ግን ሰራአት ይኑሪሽ😏😳😳

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +3

    አብርሽ ምን ሆኖ ነው ራስ በራሳቸው የማይከባበሩ አበሻ መሆናችን አሳፈረን ጉዳቸው ይወጣጣሉ🇪🇷❤🇪🇹

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад

    አብርሽዬ የማታሳየን ጉድ የለም ኪኪኪኪ በቃ ለየልን

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም አብርሽ እጂግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ትክክል ነህ ጀግና ብየህ አለሁ በጣም አስቸጋሪ ዘመን ደርሰናል እሴት ልጂ ክብር ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤ወይ ዘንድሮ እማንስማው የለም 😢😢😢

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Месяц назад +1

    እረ ኡኡኡ ምን አይነት ጉድ ነው የአላህ ቂያማ ደረሠደ ኑሮ ምጉድ ነው የምንሠማው😢😢😭

  • @yayahala615
    @yayahala615 Месяц назад +4

    የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።😭

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es Месяц назад

    አብርሽ ምርጥ ስው ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FAMIM-ve5gz
    @FAMIM-ve5gz Месяц назад +2

    Abereshe. Yesaka. Mineche selame. Neheligne❤❤❤❤❤❤

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Месяц назад +5

    የቲክቶክ ጡረተኞች ምድር ሰገጤ ገና ቡዙ እንሰማለን እድሜ ይስጠን 😢

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ Месяц назад +3

    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ምን አይነት ግዜ ደረስን አላህ አተዉ መላ አምጣልን

  • @FatumaFafi-dy3eo
    @FatumaFafi-dy3eo Месяц назад +3

    የዱር እንስሳብቻ አይገልፀውም
    እንደት ለሀራም ይህ ሁሉ ማስታወቂያ
    ቲክቶክ ተጠቃሚ ባለመሆነ ዛሬ እራሴን አደነኩት አላሁመ ለከል ሀምድ
    ከይቱበሮች ሁሉ ንግግርክ የሚመቸኝ አብርሽ አንተነክ ክበርልን

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Месяц назад +2

    የኢትዮጵያ ሲባል እናትህ እህትህ ባጠቃላይ እደሚዎረድ አታቅም እውነት ብለሀል አብርሽ የድር እስሳ ነው

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Месяц назад +9

    እህቶቸ ተጠንቀቁ ከሰው ትምህርት ውሰዱ ፎቶአችሁን ፖሮፋይል አታድርጉ ቲክቶክም አትስሩ በፈጣሪያችሁ በፎቶችሁ ብዙ መጥፎነገር እየተሰራነው ከሆነ በሗላ ማልቀስ ጥቅም የለውም

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox Месяц назад +3

      በትክክል እህቴዋ❤❤❤

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df Месяц назад +2

      በትክክል ቅንብሩ ብዙ ነው

    • @SemiraEe
      @SemiraEe Месяц назад

      መቸይሠማሉእወቁእወቁኝነዉግዜዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Месяц назад

      አወ የምር ያቀናብሩታል

  • @SusanSusan-j7u
    @SusanSusan-j7u Месяц назад +3

    በአይነቱ ልዩ የሆነ ዘመን ይመጣል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ።

  • @lub6388
    @lub6388 Месяц назад +1

    የውመል ቅያማ ሲደርስ ሁሉም ይጃጃላል ያረብ ሳታጃጅል ግደለን ያረብ 😭😭😭😭

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад +3

    አብርሽ ስጠብቅህ ነበር በዚህ ጉዳይ😁😄እኔኮ ለዚህ ነዉ ለሰዉ ፎቶ አልክም ፍሮፋይልም አላደርግም እስኪ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ😢

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Месяц назад +3

    በነገራችን ላይ ይሕ ነገር ከ5)አመት በፊት ሢባል ነበር አላህዬ መጨረሻችንን አሳምረው ያረብ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey Месяц назад

    ስለ እውነት ኤሮፕ ያላቹ ሴት ይድፋቹ በዜ በፁም በተለኜ እሮማን ይድፋሽ ንግግርሽ እና እድሜሽ እውነት እያ ቤሮት በመሳሰቅ ያለነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @werknshWesena
    @werknshWesena Месяц назад +1

    ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሰውን ለማኮሰስ ፍጥነታችን ፈጣሪ ልብ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Месяц назад +3

    ወይኔ በአንደንድ ሴቶች ምክንያት ምንም ማያቀው ምሥኪን ሴቶች ሥባል ከንግግ ሁላአ ካሮት ያለችው አላህ ኸዲያ ይሥጣቹ

  • @MerimKassahun
    @MerimKassahun Месяц назад +1

    አላህ ሆይ አተከምትወደው ስፍራ አውለን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Месяц назад +1

    መልካም ነገር እንድነሰራበት ነዉ ሰው እጅ የሰጠን መልካም ነገር እንድንሰማ ነዉ ጆሮ የሰጠን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад

    ኤባካች በእግዚአብሔር ስም, የአብርሽን ስልክ ቁጡር ያላችሁ ተባበሩን 🥲 ስለ እግዚአብሔር, ሳዑድ ውስጥ አንድ ሀበሻ, በሀበሻ እጂ ሞታለች . ለሞተች ልጅ ቤተስብዎችው አልትገኝም እስካ ዉን. ተባበሩን በእግዚአብሔር 🥲🥲.

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Месяц назад +2

    አብርሽዬ ጌታ ቲክታክ አስጠላኝ አንተ ጋር እንኳን ላይቨ ከገባሁ ቆየው ሴትነቴን እረገምኩት ከምንም በላይ አንዱ በአንዱ ሀጥያት መሳለቅ ያሳፍራል ትልልቆች የእንጨት ሽበት ሲሆኑ ማየት ያሳፍራል ወጣት ሆኖ ማስተዋል የከበደው ትውልድ እንደመፍጠር ሞት ምን አለ እውነት በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል😢

  • @Netsi-fv2il6ms6u
    @Netsi-fv2il6ms6u Месяц назад +1

    አብርሺዬ ምርጥ ሳዉ በጣም አስተዋይ ነክ የኔ ዎንድም ❤️❤️

  • @Hanaአየለ
    @Hanaአየለ Месяц назад

    አብርሽዬ ወድም አለም ትለያለህ ልቦናህን አይቀይረው አስተዋይ ሰው ነህ

  • @gunatube12
    @gunatube12 Месяц назад

    ፈጣሪ ሆይ ትግእስቱን ስጠኝ ሮሚ ተይ ትልቅ ሰው ነሽ የሰው ህይወት የምታመሳቃቅሉ ሰዎች ግን ሌሎቻችሁስ ሊንክ ፍለጋ ለምን ግን በዚህ ልክ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Месяц назад +3

    ሰዎች ስለገባቸው ነገር ብቻ ቢያወሩ ኖሮ ምድር ፀጥተኛ ስፍራ ነበረች 🥺💔ያሳዝናል ደሞ እንዳለ ሴቶች ናቸው ሚሰድቧት አረመኔ

  • @SalamSiso
    @SalamSiso Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምናይነት ጊዜ ደረስን በስማም😢😢😢😢😢

  • @anooshyamino6612
    @anooshyamino6612 Месяц назад +2

    የተረገመ ለትውልድ መርገም እያስተማራችሁ ያላችሁ ሰወች ብትጠነቀቁ መልካም ነው ዘንድሮ መቼም ፈርዶብናል በስቱ ቶዝን እኮ 🤔

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 19 дней назад

    አላህ ይጠብቀን ቄማ ደረሰ. አላህ ይሰትረን እረሴቶችእራሳችሁንአታርክሱ

  • @جمنننواغطجحمافنغ
    @جمنننواغطجحمافنغ Месяц назад +1

    ነጃ በለን ከመጣብን በላ በረህመትክ 🤲🤲🤲

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Месяц назад +4

    አቤቱ ማረን ህባክህ ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid Месяц назад

    አብርሽየ አላህህ ይጠብቅህህ 😢 ይኸ ሚድያ የሚባል ጉድ ነው የሚያሰማንን ያረብ

  • @Hiwotneguse-u4u
    @Hiwotneguse-u4u Месяц назад

    ፈጣሪሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምንአይነት ግዜላይደረሰን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart Месяц назад +1

    ተግማሙብን አቦ አረእኔስ አብርሽ ሙዚቃው ተመቸኝ ሌላው ተከድኖ ይብሰል 😕😕😕

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Месяц назад +1

    የኔ እናት አሳዘነችኝ አብርሽዬ ግን በጣም ያሳዝናል አረ ጉድ ነው

  • @hamidmohammed834
    @hamidmohammed834 Месяц назад +1

    አብሪሽ ጎበዝ ስትመቸኝ ኑርልን. 🎉🎉🎉

  • @AishaOmer-i1r
    @AishaOmer-i1r Месяц назад +1

    የድር እንስሳ እውነት ነው የሰው ልጅ እንስሳ ከሆነ ቆይተናል😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Месяц назад +3

    ሰላም ወይ ጉዱ❤❤❤ 😢😢😢አይዛሽ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ Месяц назад +2

    አኡዙቢላህ ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢

  • @GenetWende
    @GenetWende Месяц назад

    እረ አብርሽዬ ሳቄን አፍኜ እየሳኩ ልሞት ነበር 😂😂😂😂😂😂😂 እረ ሮማን የተመታሽ ነፍስ አይማርም አብርሽ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kopra6447
    @kopra6447 Месяц назад +2

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሠለላህወአለይሂ ወሠላም

  • @fvv1680
    @fvv1680 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኛም ውድድድ ነው የምናረግ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ ማረን😢ይቅርበለን'አባትሆይ😢😢😢😢

  • @SabrinaAli-d4m
    @SabrinaAli-d4m Месяц назад +4

    ቲክቶክ ምናለ በተዘጋ ያረቢ ስንቱን ቆሻሻ አሳየን

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Месяц назад

    Abreshy sewede eko wellahi allah yetebek ❤❤❤❤❤

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g Месяц назад

    አብርሽ ፈጠሪ ይሰውረን መላት ነው መከተተል የለብኝን አብርሽን አይነቱ ነው በለችኝ ሳአቴ ማያው ፈገግታህ ፈገግታዬ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 Месяц назад +1

    ያጀመአ ዛሬ ጁሙአ ነው ሶሉ አለነቢ አላሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +1

    *እንኩዋን ደና መጣህ አብርሽ ወንዱም ሆን ሴትዋ ለኔ በጣም ቅሌታምች ናቸው የተረገመ ትውልድ😭*

  • @TGt5c
    @TGt5c Месяц назад +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ሴቶቹ እንደዚህ መሆናችሁ ሁላችሁም ተራችሁን ጠብቁ አላወቃችሁም እንጂ የወጣችሁበት ነው😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ከደዚህ ያለ ነገር ይጠብቃችሁ!!!

  • @hana-f2c
    @hana-f2c Месяц назад

    ትለያለህ በእውነት ፊጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔማ ቴሊግራሜ ላይ ያለኝ ፎቶ አጠፍሁ ልብ ያለው ልብ ይበል ለተማረበት ያስተምራል የሰራህው እና Ai በጣም ከባድ ላይ ነው ያለነው ።አንተ ግን ትለያለህ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Месяц назад +1

    አብሬ ወድሜ መከታየ ሸ አመት ኑርልኝ

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Месяц назад

    አብርሽ ታባርክ እውነት ቢሆንኩ ልጆችን ለሞት አሳልፈን መስጥት የለብነም መምክርነው ያለብን እሱንም በውስጥ መስመር
    በርገራችን ላይ ተመልካች ተከታዩ ነው ጥፉተኛው እንዲ የራቁ ፈቶ ለሚልኩት ብሎክ ውስጥ አታስገባችውም
    ላያካችሁን አታነሱም
    ብሎክ አድርጉ የማንም ባለየ መቀለጃ አትሆኑ

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Месяц назад +3

    ሮማን የምትባይ ቖቖቲያም በመቁረቢያሽ ምነው ከልጆች ጋር እኩል ልሁን አልሽ

  • @lastversion250
    @lastversion250 Месяц назад +4

    አአብርሽ ስቂለው አተነህ ያሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Месяц назад +2

    ፈጣሪ መልካም ነገር እንድናይበት ነዉ አይን የሰጠን

  • @funtaegitachu2917
    @funtaegitachu2917 Месяц назад +1

    በጣሚነውየሚያሳዚነውልቦናይስጣቸው❤❤❤❤

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Месяц назад +3

    የናተ ብወጣም ኖርማል ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኛዉ ነዉ ሙስክላ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Месяц назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን

  • @enayko5471
    @enayko5471 Месяц назад +2

    Selam Abershi yekeraw 👍 Eroman menew Ende Edemeshi betugn balegewchiw Eroman Nesha gebi 😡 are besmab megemte megemamate Are Abershi yemin Antu Echi keletam Aguza

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Месяц назад +1

    አላህ ይይልሺ ሮማን የምትባለው ሴቲዮ ሴት ልጂ አላት አይደል

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Месяц назад

    አቦ ይሄን ሶሻል ሚድያ ሚባል ነገር ሁሉ አላህ ያጥፍው ያረብ ኤጭ ኤጭ

  • @merymery3813
    @merymery3813 Месяц назад

    Akebrhelew bro🙌🤝❤️❤️🥰🥰🥰😍😍

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 Месяц назад +9

    ሀቢባ ምነው ሰሞኑን ፉንፉን አለሽ አላህ ፉሪ የመጣሽበት አላማሽን ብታሳኪ ይሻልሻል ከማይሆን ቦታ እየገባሽ እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ ጥልቅ ባትይስ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda Месяц назад +1

    እንኳንም ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ያልሆንሁ

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት Месяц назад +2

    ዘፈኑ ተመቸኝ 😂😂😂

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Месяц назад +1

    የዳቦራ በርገጥኝነትአለ😂😂😂አይቸዋለሁ ቅንብር ካልሆነ በሰተቀር በቪዶአለው

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Месяц назад

    አብርሽን 200ሽ እናስገባው የምትሉ👍

  • @አለማጣ
    @አለማጣ Месяц назад +2

    ያረብ መጨረሻየን አሰምርልኝ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን

  • @Fatuma122
    @Fatuma122 Месяц назад

    እዉነትህንነዉ ወላሒ በጣም እሚያሣዝን ጊዜ ነዉያለነዉ

  • @FygGuv
    @FygGuv Месяц назад

    ለሩማን ፁለት ያሰፈልጋታል በእየመነታቸዉ ፀልዮላት ትልቅ ችግር ወሰጥ ነች ወይ ዘድሮ 😢😢😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ተመቸኝ ጥንቸል ነው እንዲ እንዲ እሙሙ 🤣🤣🤣🤣