Enchewawot: Special Interview with Muluken Melesse - Part 2 of 4

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 81

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 7 лет назад +9

    Muleken a legend telling as it is Egzabher yebarkeh !! Please keep your health so we can see you living longer Your music is still in our memory and it bring us the old good days !!!

  • @asmerom1945
    @asmerom1945 7 лет назад +14

    I AM FROM ERITREIA BUT I GROW UP LISTEIN HIS MUSIC I WAS FORTUNATE TO MEET TILHAUN GESSSE IN TAXI IN ASMARA IN DERG TIME

  • @lovemusic8470
    @lovemusic8470 7 лет назад +1

    I'm so happy to see muluken melese I feel like born now.I don't know what to say and thank you Enchewawet program as well good job.

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 7 лет назад +23

    ወንድም ሙሉቀን ከተዋርደው የከበርውን ኢየሱስን መርጥክው እንወድሀለን ተባርክ ባለቤትህ ጌታ ይባርካት ሻሎም

  • @entertainmentchannel2489
    @entertainmentchannel2489 7 лет назад +3

    He is Legend musician in Ethiopia all time, I am first admirer of his song.

  • @zewduregassa3100
    @zewduregassa3100 7 лет назад +2

    ሙሉ-ቀን ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ ! በማኅበራዊ ድረ-ገጽ ላይ የሆነ ያልሆነ ወሬ ቀበጣጥረው የሕዝብን ስሜት ይነካሉ፡፡ ምላሽህ በጣም ደስ ይላል ሙሉ-ቀን፡፡

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 7 лет назад +2

    The greatest mule your song is timeless! god bless you.

  • @enderasu
    @enderasu 6 лет назад +1

    I don’t know what could have corrupt his mind to become Pentecostal. He was a legend.
    It’s your right to become what ever you choose but as a Gojame your places isn’t becoming Pentecostal.

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 7 лет назад +25

    ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ.....የከበረውን ነገር ይዘሃል ዋናው ነፍስህ ድናለች
    ማርቆስ 8:36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?

    • @tilahunnegash5589
      @tilahunnegash5589 7 лет назад

      ሞቷል የሞት ሞትን የአሪወስን መንገድ ተከትሏል እና።666 መንገድ ጠራጊ የተወገዘውን አሪወስ በሉተር ተነስቶ western ሙሉ በሙሉ 666 ተከታይ መንገድ ጠራጊ አድርጎ አሁንም ቅድስት ሀገር የኢትዮጵያን በእናንተ ሊያጠፋ ይታትራል ግን ኢትዮጵያ ከአለም የተለየች ድንቅ የግዮን ምድር የምድር ገነት ነች።የዘንዶውንንም እራስ አንተ ቀጠቀጥህ ለኢትዮጵያውያንንም ምግባቸውን ሰጠሀቸው ተብሎአል እና ከአለም ቀድመን ያወቅነውን ክርስቶስ አሁንም ከአለም በተለዬ የሚከብርበት ምድር ነች ኢትዮጵያ ።proud being orthodox proud being ethiopian

    • @winyasefa2496
      @winyasefa2496 7 лет назад

      ወንድሜ ጥላሁን .....እሱ የሚከተለውን አውቋል የአውሬው ተከታይም አይደለም የሰውም ተከታይ አይደለም ስለሰው ልጆች ራሱን በቀራኒዮ መስቀል አሳልፎ የሰጠውን የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስን ነው የሚከተለው ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ,,,,,,
      ዮሐንስ 14 (John)
      6፤ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ዮሐንስ 3 (John)
      16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
      ሐዋ. ሥራ 4 (Acts)
      12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
      ስለዚህ ለራስህ አስብ እሱ ለዘላለም ከሲኦል አምልጦአል ተባረክ

    • @AB-dl5wl
      @AB-dl5wl 7 лет назад +1

      bemejemeria ye ariosen tmehert men ayenet endehone ewewk . ketelo manew 666 yegermal le bionce tabot yaweta new 666 weyes 666 ne yawegeze

  • @ያዳነኝኢየሱስነው
    @ያዳነኝኢየሱስነው 7 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይማርህ ጋሽ ሙሉቀን
    እንወደሃለን ጌታ እድሜ ይስጥህ

  • @madenamohameed7065
    @madenamohameed7065 7 лет назад +13

    ሙሉቀን መለሰ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጤናህን እመኛለሁ

  • @ilove4292
    @ilove4292 7 лет назад +14

    ሙሉ ከምንም በለይ ነፍስህን አድነሀታል በኢየሱስ ደስስስስስ ይበልህ ሌለው ሁሉም ጠፍ ነው እውድሀለሁ

  • @honeyhoney9292
    @honeyhoney9292 7 лет назад +1

    Weyne gude, Mule........Yefetari yaleh,mule,anteneh yeewnet gin?Mule ejig betam nw yemnwedih. kalat yelegnem.selayehuh des bilognal.Abate betam yiwedihal ,yanten zefen eskahun yademtal. yelelen yante zefen yelem.Mule meche yihon hagerih yemtmetaw?fetari selamhin ena tenahhin yabzalih.Wedidddd enareghalen.Beakal endngenagn yirdan.

  • @danielteklehaimanot6137
    @danielteklehaimanot6137 3 года назад +1

    Very interesting story, “Agerwa Warsa Megena “ it was my favourite. I like the way Muluken explains about Tlahun, I have the same feeling “ DERG Kemetha behuala tebelashe “ I agreed, it’s music was much supporting DERG program force & Violence.Art it should be about telling the truth...

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Год назад +1

      Exactly..Tilahun when he was a young age 25 - 35 yers his golden age..his voice was lovely .after Derg regime comming his voice became less quality ...

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 6 месяцев назад

      @@Ya-rm4qp I thought as much. Tilahun Gessesse had an awesome voice during the Golden Age era, until the Derg era. But after Derg, he kind of sounded of key, but still kept his magnificent voice. He is the king of Ethiopian modern music anyways. The "Wasa Megena" song, is usually against Derg, that's why they lied that Muluken got killed by Derg.

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 Месяц назад

      Tilahun once got arrested by Derg because of his two songs "Zendiro" and "Sostu Almazoch". But most of his patriotic songs are Derg supporting. This was how Ethiopian music was like in Derg times. If any singers sing something against Derg, they would be in trouble. The same thing with Muluken's "Wassa Megena".

  • @diboraayeeyesus7326
    @diboraayeeyesus7326 7 лет назад

    ke hulu yemibeltewun yezehaaal getaaa keri zemenehen yebarkew

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 7 лет назад +1

    we never stop to pray for you
    jesus is lord

  • @እመቤትኃይሌለምትሮ
    @እመቤትኃይሌለምትሮ 7 лет назад +1

    እነሆ ቶሎ ብዬ እመጣለሁ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህየለህን አጽንተህ ያዝ ዩሐ ረእይ 3፡11
    እንዋድሃለን ብዙ ኑር የኑርህ
    እየሱስ ጌታ ነው አሜን።

  • @belayguda2014
    @belayguda2014 7 лет назад +2

    long life for you muluken good job ebs

  • @kidisttemesgen114
    @kidisttemesgen114 7 лет назад +1

    ዘመንህ ይባረክ።እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @michaelgutema7260
    @michaelgutema7260 7 лет назад +3

    amazing story

  • @meseretadino9939
    @meseretadino9939 7 лет назад +9

    እንወድሀለን ኑርልን

  • @abrihamalemu1736
    @abrihamalemu1736 7 лет назад +3

    ሙሌ..".የኢየሱስ ወታደር ነኝ፣ እዋጋለሁ
    አልሸነፍም ለጠላት እጀን አልሰጥም፡፡" መዝሙሩ እስከ አሁን ህይወቴን ያድሳል

  • @elsawendmu7661
    @elsawendmu7661 6 лет назад +1

    MULUKEN GETA EGZIABHEWR CHESO YMARH !!

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    muluken melese ende arbenyoch wey talalek tareknyoch lene benesu lik yelekal betam telek sew !!!! betam azenyalew ejeg betam yemwedew ye ethiopian zefen arif leza & qana & azefafen yefetere zefang new yehe sew !!!!!!!!

  • @aychiluhimzenebe6275
    @aychiluhimzenebe6275 7 лет назад +1

    Bemenfesawi hiyot weste yale sew nigigire ayidelm???

  • @lilysolomon6003
    @lilysolomon6003 7 лет назад +1

    God Bless you!Mulu

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 7 лет назад +1

    God bless you muluyee

  • @selambekure1640
    @selambekure1640 7 лет назад +1

    Pls part 3

  • @freweyiniyohanns693
    @freweyiniyohanns693 7 лет назад +1

    እረጅም እድሜ እንመኝልሃለን እንወድሃለን

  • @linatessema3017
    @linatessema3017 5 лет назад

    Tenahn yesth ...gen telahunen bekat yanswal malthn alwdedkutm

  • @ziinbzozo43
    @ziinbzozo43 7 лет назад +2

    ፍራህወትን ልቀቁልን ሠምትለት ebS ታይታለች እናም በኢቶብ ልቀቁልን እዘመን ላይ ሥሞ ሉሌ ነው ልጆን እንዳያት ፈልጌ ነው ??

  • @yohanneshemacho1144
    @yohanneshemacho1144 7 лет назад

    zefen egziabiher lemamesgen yemayhon, lersu kibir yemaiwul endihum bemesheta betna bzimut bet yemikefet bemehonu menfesum fetsimo amlakin yemitsarer silehone muluken keza ainet sira woto legziabiher bemezemeruna bemetsinatu geta yimesgen elalehu.

  • @helenyohannes7302
    @helenyohannes7302 7 лет назад

    wow betam des belonale gashi mulukenen selasayachehun ahune degemo herut bekelen mayet enefelegalen

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 7 лет назад +3

    አት መናፍቅ ትውልድ የምትገድል ሁሉ ተመለሱ ውደ ተዋህዶ የትውልድ መስናክል አትሁን በስትርጅና ነፍስህን ይማር ልቦና ይስጣችሁ

  • @መልካምምኞት
    @መልካምምኞት 7 лет назад

    በጌታ የተወደድክ በጌታ የተመረጥክ ወንደማችን በርታ ከሪዉ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @MekbibBeyeneawash
    @MekbibBeyeneawash 5 лет назад +1

    ጋሽ ሙሉ ቀን እግዜር ያጠንክርህ። በስራህ ህያው ነህ፤ ማንም ሰው በቀልድም በቁም ነገርም የሚወራው ማለት ያንተንና የድሮ ዘፋኞችን አይበታትንም። ያልጅነት የሚለው ዘፈንህ በጣም ታላቅ የልጅነት ትዝታዬ ነው፤ ነፍስዋን ይማረውና እትዬ ትሁኔ የምትባል ጋረቤታችን ዘመድህን ለመጠየቅ ከትንሽ ልጅ ጋር ትመጣ ነበር። በጣም ቀልድ ትወድ ነበር።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 лет назад +1

    Egzihabher yemareh

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 7 лет назад +1

    Tegey betame newe yemewdeshie yeperogermhue teketataye nege eine molkenene betame yemewedewena yamdenkewe aretesete newe egezeyabehare yemarhe

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 года назад +1

    ሙሉቀን ከጥላሁን በአማርኛ ሙዙቃ ይበልጣል ልበል?

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 6 месяцев назад

      ሙሉቀን የኢትዮጵያ የፍቅር ሙዚቃ ንጉስ ይባል የለ? ጥላሁን ግን ጠቅላላ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ንጉሠ ነው.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 лет назад +1

    Neverthless,you said so about Tilahun has a problem ,he covered his minor problems by his wonderful talented voice,we respect you anyways.Who is perfect? you did also many mistakes while you sings a sons like on and off especially at end of the music

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 месяцев назад

    Ebs እኮ እግዛብሄር ይባርካቹ ፣ ስለ ቅንነታችሁ። አቶ ግርማ ዘገየ ደግሞ በዚ እድሜው በውሸት ከመንከራተት በቃህ ይበለው

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 7 месяцев назад

    we love his music...muluken melese as a person was a trash.

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 7 месяцев назад

    Muluken lied about Tilahun .

  • @sisaymersha8768
    @sisaymersha8768 5 лет назад

    እስኪ እውነተኛ ነን የምትሉ ከሆነ ጋዜጤኛዉንም አንድ ላይ አቅርቡና ጠይቁ???

  • @aychiluhimzenebe6275
    @aychiluhimzenebe6275 7 лет назад +2

    sile hagre sile fikere zefno.....hagre ayinafikengnem ??? Yesetanem or Yemenfesawi amelekaket ayidelm. I donot have good appetite....

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 Месяц назад

      ሙሉቀን ስለ ሃገር አንድ አልዘፈነም

  • @hsanakedir1180
    @hsanakedir1180 7 лет назад

    allhafya yergik

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 4 года назад

    endat ya5 Amet lege honeh yahnwen lamstwes chalke? yagrmle

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 5 лет назад +3

    ውሸታም አንተ ብሎ እምነተኛ ቀባጣሪ አቶ ግርማ ትክክለኛ ሰው ነው ድምፅህ ሪከርድ የተደረገ ነው ለምን ትዋሻለህ እናንተም ጠያቂዎቹ ደካሞች!!!

    • @biniyamhabtamu3398
      @biniyamhabtamu3398 5 лет назад

      የሙሉቀንን ምላሽ በደንብ ተመልከቱና ስለ ጋዜጠኛቹም ሆነ ስለሙሉቀን በዚህ ሊንክ የተቀመጠውን ቪዲዮ አይታችሁ እውነታውን ህሊናችሁ ይፍረድ!!
      “…ሙሉቀን መለሰ ተፈጥሮ ሆኖበት የውሸት ቋት ነው ፤ ሃይማኖተኛ የሚለው ቃል አይመጥነውም”
      “ …ጥላሁን ገሰሰን ድምፅ እንጂ ታለንት የለውም ነው ያለው፡፡”
      ruclips.net/video/mKmdDkkJv1Y/видео.html

  • @jebeli6313
    @jebeli6313 11 месяцев назад

    Taberk abate yeyesus wotadar

  • @berhanumoges9696
    @berhanumoges9696 3 года назад

    ጥላሁን ለድምፅ ለመድረክ ግን ሙሉ ሙዚቀኛ አይደለም ።

  • @thedrosm.mehari207
    @thedrosm.mehari207 5 лет назад +2

    ሰውየው እሚናገረውና ጋዜጠኛው ያለው ስሰማ ጋዜጣኛውን ኣመንኩ።

  • @toybaabdie1511
    @toybaabdie1511 7 лет назад +2

    Do you have a kids

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 7 лет назад

    Tenahin yimelslik fetary

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 7 лет назад +2

    አንተ የተናገርከውን ነገር የናፍቆት አዘጋጅ ከፃፈ የሰውየው ጥፋት የት ላይ ነው ? ይህ የእውነተኛ ጋዜጠኛ ሰራ ነው ።
    መናልባት እንደ ሀገራችን ጋዜጠኛ ያዩትን እና የሰሙትን ሳይሆን ያላዩትንና ያልተደረገውን ተደረገ እያሉ ለሆዳቸው ከሚፅፉ ጋዜጠኞች ጋር ቃለ ምልልሱን ማድረጉ ይሻልህ ነበር ። በጣም የሚገርመው ይህንን እነግርሀለው ሰለ ጥላሁን ግን ጋዜጣው ላይ አእንዳታወጣው ማለቱስ ለምን አስፈለግ ? ካመንክበት ያመንክበትን መናገር መብትህ ነው።

    • @biniyamhabtamu3398
      @biniyamhabtamu3398 5 лет назад +1

      የሙሉቀንን ምላሽ በደንብ ተመልከቱና ስለ ጋዜጠኛቹም ሆነ ስለሙሉቀን በዚህ ሊንክ የተቀመጠውን ቪዲዮ አይታችሁ እውነታውን ህሊናችሁ ይፍረድ!!
      “…ሙሉቀን መለሰ ተፈጥሮ ሆኖበት የውሸት ቋት ነው ፤ ሃይማኖተኛ የሚለው ቃል አይመጥነውም”
      “ …ጥላሁን ገሰሰን ድምፅ እንጂ ታለንት የለውም ነው ያለው፡፡”
      ruclips.net/video/mKmdDkkJv1Y/видео.html

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 7 лет назад +4

    ዞሮ ዞሮ ወደ ሴጣን ልብ ይስጥክ ትክክለኛ ሀይማኖት ኦድቶዶክስ ብቻና ብቻና ብቻ ነው።

    • @thomassbahtu3724
      @thomassbahtu3724 5 лет назад

      አረ ሰውየው አታክርር። ሃይማኖት ሳይሆን እምነት እና ተግባር ነው የሚያፀድቅ። ኦርቶዶክስም ይሁን ካቶሊክ ይሁን ጴንጤ እምነት እና ተግባር ካለው ፃድቅ ነው። ኦርቶዶክስን የገነት ትኬት መግብያ አደረግካት

  • @biniyamhabtamu3398
    @biniyamhabtamu3398 5 лет назад +1

    የሙሉቀንን ምላሽ በደንብ ተመልከቱና ስለ ጋዜጠኛቹም ሆነ ስለሙሉቀን በዚህ ሊንክ የተቀመጠውን ቪዲዮ አይታችሁ እውነታውን ህሊናችሁ ይፍረድ!!
    “…ሙሉቀን መለሰ ተፈጥሮ ሆኖበት የውሸት ቋት ነው ፤ ሃይማኖተኛ የሚለው ቃል አይመጥነውም”
    “ …ጥላሁን ገሰሰን ድምፅ እንጂ ታለንት የለውም ነው ያለው፡፡”
    ruclips.net/video/mKmdDkkJv1Y/видео.html

    • @yibeltal06
      @yibeltal06 4 года назад

      እና ስህተቱ ምኑ ላይ ነው? ጥሌ እኮ ድምፃዊ ብቻ ነው የነበረው። እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን!

  • @ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ

    እሳት ነዶ ነዶ ይቀራል አመዱ ጴንጤ የሆነ ሁሉ አይቀርም ሽባ መሆኑ

    • @yonaspina438
      @yonaspina438 7 лет назад +1

      Tigest yemariyam lji Tigest yemariyam lij ተረትህን አውራ

    • @yacobhailu2205
      @yacobhailu2205 7 лет назад +1

      Unfortunately,do you know how the number of protestant is more than 2 billion? Any way legally it us sanction. I think you have no this awareness.

    • @yacobhailu2205
      @yacobhailu2205 7 лет назад +1

      sew ye zerawun yaninu yachidal.Ketil,berta.

    • @yonaspina438
      @yonaspina438 7 лет назад

      Tigest yemariyam lji Tigest yemariyam lij መቼ ነው ከተረት የምትላቀቁት

    • @abnetyeshaw6841
      @abnetyeshaw6841 7 лет назад +1

      Tigest yemariyam lji Tigest yemariyam lij think before u say some thing

  • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
    @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Год назад +3

    ምንድነው ጋሽ ሙሌ እንዴ ... ከጥላሁን ላይ ከፍተኛ ቅናት እና ምቀኝነት አለብህ .... ዘፈን አይችልም ግን ከፍተኛ ድምጽ አለው ማለት ምን ማለት ነው ... ድምጽ እማ እኔም ኮ አለኝ .... አንተ ከጥላሁን ጋር ምን አጨቃጨቀህ ህዝብ ይፈርዳል አከተመ ... ስለራስህ ብትናገር ጥሩ ነው አንተስ ከ 30 ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ ተቀብለህ አልነበር እንዴ የምትዘፍነው የጥላሁን ከሰው ግጥም እና ዜማ መውሰድ ምን ያስገርማል በዛ ላይ ጥላሁን ከ 50 በላይ የታወቁ ዘፈኖችሁ የራሱ ዜማ እና ግጥም ናቸው በተረፈ እንወድሃለን ... እግዚአብሄር ጤናህን ይመልስልህ