Arada daily news:ፑቲን አሜሪካን በእሳት አጠራት ቶርፒዶ ተለቀቀ! ኢራን አቶሚክ ሰራች? የአሜሪካ ጦር ገባበት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июн 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 23

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 10 дней назад

    ሁሉም ኒዩክለር የማምረት እና የመቆጣጠር አቅም ያለው ሃገራት በሙሉ ሊያመርቱ ይገባል ።ስለምን ለአንዳንዶቹ ሀገራት በይፋ / በድብቅ ሊፈቀድ ይቻላል ።ስለዝህ ሁሉም ያምርት ይከባበርበት ።

  • @Ahmeda.860
    @Ahmeda.860 12 дней назад +1

    Time to go back to Ethiopia 🇪🇹

  • @YaaLij
    @YaaLij 12 дней назад +3

    Horobala

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 12 дней назад +1

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤

  • @mohammeddini5491
    @mohammeddini5491 11 дней назад

    ❤❤❤jegna putin

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i 11 дней назад

    TEKOTATARIW_AGENCY_TENAGER_YETEBALEWN_YINAGERAL_YE_GEDEL_MAMTO_NEW

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 11 дней назад

    አራዳደይሊና በርብር ሚድያ ይኮራረጃሉ copy right

  • @Adis001
    @Adis001 12 дней назад +2

    ይች ሰውዬ ምን ማለቱ ነው ቶርቴዶ ተለቀቀ ? ባክእ አድማችእን አታሳስት ትክክል ያልሆነ መረጃ እያሰራቸክ በውነት ነው የምልእ በታም ነውር ነው፣እኔ ለብዙ ግዜ ያንተን መረጃ እከታተል ነበር በሆላ ሳይእ በሙሉ ማለት ይቻላል የተሳሳተ መረጃ ነው፣ከየትያው ሚዲያ እያመታ እንደምታሰራቸው ይኤንን አይገባይም።

    • @brooke5273
      @brooke5273 12 дней назад

      አካብዴ ቢጤ ነው 😂 ከውሸቱ ማጋነን በጣም ያስቀኛል ግን ሲያነብ ጎበዝ ነው!

    • @Adis001
      @Adis001 12 дней назад

      @@brooke5273 የኔ ደደብ እንሰሳ ቻት እየቃምክ ሕዝብ አታሳሰት ነው ያልኩይ፣ከፈለክ ከእነ ሙሉ አድራሻች ትራክ አድርጌ እልክልአለውይ ያንተን መረጃ፣አንተ ፍየል ተባቂ ሰው ሳምንት ሲሰት መልካም ነው አንተ መንገድ ላይ ያደክ ባለጌ ነእ።

    • @brooke5273
      @brooke5273 12 дней назад

      @@Adis001 እኔ ላይ ነው አፍህን የምትከፍተው አግድም አደግ ደደብ !

    • @Adis001
      @Adis001 11 дней назад

      @@brooke5273 አንተ የባለጌ ልጅ መሆንእ ያስታውቃል ለምን ቤተሰቦችእ እናትና አባትእ ባለጌ ናቸው ማለት ነው ስለዚእ አንተ ስትሆን ጎዳና ላይ ያሳደጉእ ባለጌወች ስርአት ያላስተማሩ ናቸው፣ስለዚእ አንተድራጋም ምንም ብትል አይገርመይም፣ ደሞ ስምእ ብሩክ ባለጌ።

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i 11 дней назад

    LIBERMAN_WUSHTAM_HUSHETAM_NEW.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 12 дней назад

    የኩባዉ ነገር አንተ ሳትወለድ ጀምሮ እንዲህም ነው የነበረው ህዝብ መጀገኛ ዘዴ ነው ጠላት የፈጠሩ በማስመሰል ሀያል ለመሆን ዘዴ ነው ሁልጊዜም።

  • @official_simion
    @official_simion 12 дней назад

    እስራኤል የኢራንን የኒውክሌር ጣብያ ማውደም ያልፈለገችበት ምክንያት ወጥቷል።
    እርሱም የኢራን ኒውክሌር ጣብያ በእስራኤል የስለላ ሳተላይት ምክንያት የት እንዳለ ታውቋል፣ እናም ድንገት ኢራን አቶሚክ ኒውክሌር የጦር መሣሪያን በሰራች ቀን የእስራኤል አቶሚክ ኒውክሌር የጦር መሣሪያን በኢራን ከማውረድ የኒውክሌር ጣብያውን እና ሰፈሩን አስፈሪ እስከ ማድረግ ድረስ ያለውን ሁሉ ለመጠቀም ቆርጣ ተነስታለች!!
    ኢራን እስራኤል ላይ በእጅ አዙር ጥቃት እየፈጸመች መሆኗን መላው የእስራኤል ህዝብ ያውቃል።
    እና አማራጩ አንድ ብቻ ነው።
    አቶሚክ ኒውክሌር የጦር መሣሪያን ማውረድ!!
    ግልጽ ለማድረግ ይከብዳል።
    ኢራን የእስራኤልን እቅድ ባለማወቋ በእስራኤል እጅ እንድትወድቅ ያደረጋት ክስተትም ነው።
    በሰራች ቀን ለሙከራ ታዘጋጃለች፣ ይህ ሁሉም ሀገራት የጦር መሣሪያን ስሰሩ የምያደርጉት ጉዳይ ነው!!
    የእስራኤል የስለላ ሳተላይት ቦታውን ያውቀዋል፣ በምሽት ወደ ስፍራው የእስራኤል አየር ኃይል ድብደባ ይፈጽማል፣ ከድብደባ ጀርባ ደግሞ የእስራኤል አውዳሚው አቶሚክ ኒውክሌር የጦር መሣሪያ ይገኛል፣ ኢራን እስራኤል ላይ ዘግናኝ ጥቃት ከፈጸመች ደግሞ የእስራኤል በቀል ቀጥታ ፊት ለፊት ወደ መግጠም ይሄዳል፣ ይህም ተጨማሪ የእስራኤል አቶሚክ ኒውክሌር በኢራን መድና ከተማ ቴህራን ላይ እንድለቀቅ ያደርገዋል!!
    አንዱ መገለጫ ወይንም ይህ እውነት እንደሆነ የምገልጸውን ጉዳይ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እንደ ዱሮ የእስራኤል የመጀመርያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳዊት ቤንጎርዮን መመሳሰሉ ነው!!
    ዳዊት ቤንጎርዮን መላው የአረብ አገራት ጦር እንደምገጥሙ እና ነገር ግን እንደምያሸንፉ ተናግረው ነበር፣ ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀማስን አጠፋለው ብሎ ጦሩን ወደ ጋዛ ያስገባው እና አሁንም ከጦርነት ውጭ ምንም ጉዳይ አለመኖሩ ተመሳሳይ ያደርጋቿል።
    ከዚህም ባሻገር ቤንያሚን ኔታንያሁ እንደ ዳዊት ቤንጎርዮን እየሆነ ነው ስባሉ ዝም ማለታቸው ይህንኑ ያሳያል።

  • @user-tp1wi7eo4c
    @user-tp1wi7eo4c 12 дней назад +1

    ኒውክለር ኢራን ትሰራለች ማንም ሳይከለክላት ሌላው ማን ፈቅዶለት ታጠቀ የሚገርመው የኢራኖች ጥልቅ የእውቀት ባለቤቶች መሆናቸው ሲሆን የእኛ ሙሁራንስ

  • @umasam6820
    @umasam6820 12 дней назад

    Dill le Iran 🇮🇷
    Dill le Filistinoche 🇵🇸❤️❤️❤️

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 12 дней назад

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡ሀቅ፡ነው።ወየውላቸው፡ሴረኛ፡ግፈኛ፡እብሪተኞቹ።

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 12 дней назад

    አንዴ አሜሪካ ራሺያ በኒኩሌር አጠረች በሌላ ጊዜ ደግሞ ራሺያ አሜሪካን አጠረች በማለት የውሸት ዜና አቁማችሁ እውነተኛ ዜና አቀርቡ

  • @user-ms9ob5sd2s
    @user-ms9ob5sd2s 12 дней назад

    ሞት. ለእስረኤል. ድል. ለፊልሰጤም