Arada daily news:ሩስያ በከአሜሪካ መሰሳሪያ ተመታች"እስማኢል ሀኒየ አህቱን ጨምሮ 10 ዘመዶቹ ተገደሉ"ገሀነም እየሆነ የመጣው የአር ጸባይ
HTML-код
- Опубликовано: 25 июн 2024
- Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
Attribution:
:Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
All content is used within the parameters of fair use.
Please contact us.
Paid sponsorship enquiries:
aradadaily@gmail.com
Narrated by: Birhanu w/semait
news Produced by: Esubalew & Bisrat
Edited by: biruk & Natnaeal
thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
Managed by: Dawit Wassihun
Office: Addis Ababa, ethiopia
Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
or call us 0910-508888
አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
ሞት ተፈጥሮ ነው ግን እስራኤል መጥፍያዋ ቅርብነው ድል ለሀማስ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
አትሳሳት!!! መዝሙር 121:4: እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
መተኛት አይደለም እራሳቸው ሰቅለውታል/ገለውታል@@asrattona9722
ኢንሻአላህ እስራኤላውያን ዋጋቸውን ያገኛሉ
Horobala
እስራኢልአላህታግሳቻል
እስራኤል የጠላ ዋጋዉን ያገኛል
አያት እስራኤልን አንቴ ብታሳንስም እስራኤል ለጠላቶቿ መቅሰፍት ናት።
ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
እስራዬል ምንም የሌላቸዉን ንፁሃንን በግፍ መግደል እንጂ በደምብ ከታጠቀ ጋር አይሞክሩም መሪዉ ሲደበቅ እንደነበር ሲዘገብ ነበረ
የሃኒያ ቤተሠቦች ማለቅ (መጨረስ) የዘር ማጥፋት አይደለምን? እስራኤል ዘር ማጥፋቷን ትክዳለች። ሁለቱ ተፃራሪ ነገርም በራሷ አንደበት ሥቀቀርቡ አይገርምም!?
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክሶች አብዛኞወቹ አረመኔ ሰበአዊ የሚባል የማይሰማቸዉ በኢስላም ፎቢያ የሰከሩ የእስራኤል ስሪት ናችሁ