/ባለትዳሮቹ/ "የመጀመሪያ ቀን ምሳ ስጋብዛት አበላሏ አስፈርቶኝ ነበር" ከጋዜጠኛ ስለሺ ዳቢ እና ብርትኳን ይባቤ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 апр 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 172

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +62

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ጎበዝ ሴት ናት ቆንጆ ልባም ሴት ሁሉም ያልፋል አብራችሁ አርጁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚💛💓

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 2 года назад

      Geta yebrekachu yasebachut deresu

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 2 года назад +38

    ደስ ይላል ፈላጊና ተፈላጊ አምላክ ሲያገናኝ እንደዚህ ነው ይመቻቹህ
    መልካም የትንሳኤ ብአል ይሁንላቹህ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 2 года назад +21

    እ/ር ጨርሶ ይማርህ በጣም ደስ ትላላቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 года назад +11

    ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ይለናል ጠቢቡ ሶሎሞን እረጅም እድሜ ያኑራችሁ በፍቅር ያብዛችሁ ፈጣሪ‼️🟩🟨🟥💗💗💜💜💕💕

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 2 года назад +13

    ናፍቂ እኔም ይሔንን ስሜት አልፌዋለው፣ በተጋባን በአመቱ ነው ታሞ ሆስፒታል የገባው ዛሬ ተመስገን ይኸው ያቀን አልፎ እሱም በተራው የተመሙትን አያከመ ይገኛል።

  • @teddyfantu8288
    @teddyfantu8288 2 года назад +20

    የእውነት ጀግና ደስ የምትል እግዚአብሔር የባረካት ትሁት ሴት ሚስት እናት ናት የተባረከ የትዳር ዘመን አሁንም ይሁንላችሁ ስሌ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚💛

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +11

    WOW በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹሁ እግዚአብሔርን የታመነ አያፍርም አሁንም እግዚአብሔር በእምነታቹሁ በርትታቹ በጤና በፍቅር የልጅ ልጆቻችሁን ያሳያቹሁ ተባረኩ

  • @rahelmekonnen1272
    @rahelmekonnen1272 2 года назад +16

    She is very calm and matured God bless this marriage 🙏

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 года назад +11

    እንደዚህ አይነቱን መልካም ባል ምንም አያድርግብሽ በደሙ ክርስቶስ ይሸፍንልሽ የሱ መልካም ባልነት አንቺላይ ውበቱ ይታያል ያኑርልሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @kidist2150
    @kidist2150 2 года назад +6

    ልባም ሴት, ቆንጅዬ ሚስት። God bless your marriage Sle.

  • @hagereethiopia9334
    @hagereethiopia9334 2 года назад +8

    እግዚአብሔር፡ መልካም፡ አምላክ፡ ነው ።በእርሱ ፡የሚታመኑት ፡ያውቃል ፡ልጆቹን አይጥልም ፡አያሳፍርም ፡አሁንም ፡ደስታና እድሜ ፡ከጤና ፡ጋር ፡ጥገቡ ፡ልጆቻችሁን ፡ከፍ ያድርግላችሁ ፡የተወደዳችሁ ፡ናችሁ።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 года назад +3

    ሰላም ናፍቆት 💯💐💐 በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች!!! እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። 💐💐አመሰግናለሁ

  • @chs2352
    @chs2352 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድነክ አየሁክ ተመስገን ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃክ ::

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትዳር የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @natnaeltadele8984
    @natnaeltadele8984 2 года назад

    ታላቁ ተርጓሚና ጋዜጠኛ ስለሺ ዳቢ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ትዳርህ ይባረክ አድናቂህ ነኝ❤

  • @happy-abigail
    @happy-abigail 2 года назад +2

    ሰልዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ደና ሆነህ ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል ትዳራቹን ልጆቻቹን እግዚአብሔርን ይባርክ🙏

  • @lubabaendris1485
    @lubabaendris1485 2 года назад +25

    😂😂አበላል እንደኔ ሁና ነው ምግብ ከቀረበ የትም ይሁን ትንሽ ቆንጥቤ መብላት አልወድም በደንብ ጠቅለል አድርጌ መጉረስ በትነሹ መቁረስም ማላመጥም አልቸልም ደግ አደረግሽ

    • @yeshilove7430
      @yeshilove7430 2 года назад +1

      እኔም

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 года назад +1

      እኔ ደግሞ ምግብ አይበላኝም ውሃም አልጠጣም ደም ማነስ ሊገለኝ ነው

    • @lubabaendris1485
      @lubabaendris1485 2 года назад

      @@aminamohammed3808 ውሀስ እኔም አልጠጣ ፊቴ በበጉርና በጠባሳ ተሞልቷል ምግብ በደንብ የምበላው የኛው ሲሆን ነውጅ የአረቦች ብዙ አይደለሁም

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w 2 года назад

      እኔም ቶቶለበልቸ መነሳት ነው እምወደው

  • @semerehabte5738
    @semerehabte5738 2 года назад +2

    She is an epitome of a woman, he is a strong and superb man, God bless...

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 2 года назад +1

    እግዚሐብሔር በሠላም በጤና ያኑራችሁ ልጆቻችሁ በእግዚአብሔር ይባረኩ ጧሪ ቀባሪ ለመሆን ያብቃቸው አሜን።አመሠግናለሁ

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ታሪክ ነው

  • @amsalework1
    @amsalework1 2 года назад +3

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት! አፍሷል አባው!

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 2 года назад +2

    Tirgum Besilash, it is amazing to see u bro.appreciate ur respect and Love for ur wife , Godbless ur family long life 🙏

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 2 года назад +2

    ጎደኛዬ ብርትዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔቆንጆ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 года назад

    በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ትምከት ነው እኔን የባረከኝ ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @santaethio
    @santaethio 2 года назад

    ስሌ ሰብሳቢያችን፥ ባስጨናቂው ቤት #ERTA የጭንቅ አዋላጃችን ነበርክ። መካሻ ትሆንህ ዘንድ እንዲህ ያለች መልከ መልካም ሚስት ሰጠህ ፈጣሪ። አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስሌ🙏❤❤ #ትርጉም_በስለሺ

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 2 года назад +21

    ስሌ የድሮ አራዳ ኑርልን።

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 года назад +1

    Beautiful story, you both are very nice couples. And thank you God you are now feeling better.
    God bless ❤️

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 года назад +1

    በጣም ነው ደስነ ምትሉት አብሮ ያስረጃችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ በጣም የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ተባረኩ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 года назад +6

    "...ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።"ማቴ 21:9 እንዴት ደስ ይላሉ አ💚💛❤️👍🌹🌹🌹

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 года назад

    She is very calm. God bless you both of you...

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад +1

    ናፍቆት ልብሶችሽ እንዴት እንደሚዬምሩ አቀራረብሽም ደስ ላል

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ኡፍፍፍ 😔😖😖እንኳን እግዚያብሄር ማረክ ወንድማችን የበለጠ ጤናህን ይሶጥክ

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 2 года назад

    ይደግስልሻል የሚያሰለቅሰሸ ነገር የለም ስንት የሚያስለቅስ ችግር አሐ።

  • @mahites7425
    @mahites7425 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 года назад +2

    ኦግዚአቦሂር ጨርሦ ይማርልሽ እርጋታሽ ፈገግታሽ በጣም ነው የምታምሪው ልባም ሢትነሽ

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 года назад +1

    Its so emotional amazing story!!!!

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад +1

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 года назад +1

    ግበሩልን ። እድሜና ፍቅር ጤና ለጥንዶች ይስጥልን

  • @raphaelmillion4456
    @raphaelmillion4456 2 года назад

    ተባረኩ

  • @BezaET
    @BezaET 2 года назад

    Lovely couple, Silaye many more years of joy and happiness 🥰

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 года назад +2

    Tedarachu ybareki

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад +3

    ስለሽ ዳቢ ፊልሞችን እምትተርጉ ማቸው መንገድ መቸውንም አርሳቸውም አድናቂህ ነኚ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад +2

    Des setlu Egziabher tedarachu yibarek 🙏🙏🙏💖💖

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @inter-media6464
    @inter-media6464 2 года назад

    ወይኔ...በጣም ማግኘት ምፈልገዉ ትልቁ ሰዉ ❤❤❤❤

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on 2 года назад +1

    ብርቱካንየ እህቴ የኔ ውድ ናፍቆትየ በምን ነው የማገኛት 😢😢😢

  • @Tmr930
    @Tmr930 2 года назад +1

    ናፍቆትንም ጠይቁልን እሱዋ ብቻ ምነው መጠየቁዋ ትጠየቅልን

  • @ethiopia1959
    @ethiopia1959 2 года назад +2

    ብርትኳን አይባልም! ትክክለኛውን ቃላት ተጠቀሚ 'ብርቱካን'

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад

    ጌታ እንኳን አገዛቹ

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 2 года назад +4

    😂😂😂ጎረስ ጎረስ ተመችቶኛል

    • @alemkonjo6219
      @alemkonjo6219 2 года назад

      @@selamtube1319 ሆንኩ ነእንቺም ጠቅ አድርጊልኝ የት ነው ምትሰሪው

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 года назад

    ተመስገን እንኳን ለዚህ እበቃህ ናፍቆትዬ እንቺ ባለቀሽ ቁጥር እኔም እይኔን ላጠፍ ነው ወይ ማየት ላቁም መሰለኝ

  • @gman7226
    @gman7226 2 года назад +4

    ሲላው ሲላው ኦልድ ስኩል የድሮ አራድ ኡኡኡኡኡ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። የአዲስ አበባ ልጅ ፍሪክ ሆኖ የማያውቅህ የለም አይከናችን ነህ ሲላው ብሮ !!!

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад

    አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሺ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад +1

    He Is Good Person.

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 2 года назад

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 2 года назад

    Enkwan fetari aterfeh betam destelalachu zemnachu yebarek

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 года назад

    It is been long since i saw you seleshe from california

  • @misganawtadesse3004
    @misganawtadesse3004 2 года назад

    ስሌ ወንድሜ እንኳንም ለዚህ አበቃህ!!

  • @netsinetsu3028
    @netsinetsu3028 2 года назад

    እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 года назад

    God bless You Guys. I Love You .

  • @muluworkedo559
    @muluworkedo559 2 года назад +3

    Thanks to God 🙏

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 года назад

    MASHA Allah Enquan lezih Ken aderesachu sile endihu balebetih
    Awon endegena endmeweled newu Allah yaoiachu beselam betena
    Bezih agatamy Belebetih yaderegechiwu tsinat eminet kefetary gar
    Gudegnochih bekalim betselotim yetegulih nehina Temesgen newu
    ALHAMDULLILAH

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 2 года назад +4

    Wowww ደስ ሲሉ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @tewodrosaddise6056
    @tewodrosaddise6056 2 года назад +8

    This is a very touching conversation! They are perfect couples. I always find hit hard to express my true feeling to my wife. This is a quintessential lesson on how to appreciate your spouse for being such a great companion. We Ethiopians usually appreciate or express our feelings after we lose our spouse, but we should start to embrace casual conversation and to express our feelings every single day. Life is very short!

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚💛💓

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      ማንም አይረዳህም በአማርኛ ፃፍ to Much English comment ??? ምንድነው የፀፍከው😂🤣🤣😂

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      ማንም አይረዳህም በአማርኛ ፃፍ to Much English comment ??? ምንድነው የፀፍከው😂🤣🤣😂

    • @saadaali5388
      @saadaali5388 2 года назад

      Exactly !

    • @tewodrosaddise6056
      @tewodrosaddise6056 2 года назад

      @@zeusapollo2403 Hi there! Don’t get me wrong! I can write in Amharic but I am supper slow! It is easier for me to express in English. I hope I am not misunderstood! ዋንው መልዕክቴ በትዳር መሀል በግልፅ ስሜት መግለፅ እንለማመድ ነበር መልእክቴ:: ካጠፋሁ ይቅርታ!

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 2 года назад +1

    i can tell from her voice and she sound Tadelech Brhane meskl Reda wife

  • @nice9710
    @nice9710 2 года назад +1

    film eyeteregome nw mimeslew siyawera yalew simet. i wish you long live.

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 года назад +1

    Very sweet couple.❤️

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 года назад

    Aye wend awaraje eko new set ladergeghn mesgana yedresew👏💕💕

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 года назад

    ሰሊባሪያው ሰላየሁ በጣም ደረሰ ቡሎኛል ከመርካቶ ጓደነኞች አንዱ ነኝ ከፌላንድ።

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 года назад +3

    ስለሺ ውነትም ቀልደኛ ነው ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ያኑራችሁ❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @delinafekadu2608
    @delinafekadu2608 2 года назад +2

    Uffff qenahubachu Egziabiher Ayleyachu
    Tebareku

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on 2 года назад

    በናቷ ወታ ነው♥♥♥

  • @genethaliu6585
    @genethaliu6585 2 года назад +1

    AmenAmenAmen

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 года назад +3

    እንተዋወቃለን ወይ ቀረ እንደ😞😞😳

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 года назад

    God bless you all

  • @salamasalama5787
    @salamasalama5787 2 года назад

    ዋው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Ameen Ameen Egzabher Tamaj Amlake new enkwanm Egzabher feweseh

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 2 года назад

    Wow a beautiful couple 🙏🙏🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +1

    ወንዶች የማይዋሹት ነገር ብኖር ስልክ ቁጥራቸዉን አይዋሹትም።😛😛😛😛😛

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 2 года назад

    you are the best wife ever !

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Egzabher Amlak zemenachun yebrekew

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Yena Abate enkwan Egzabher Redah

  • @demsatesfahune9976
    @demsatesfahune9976 2 года назад +1

    🙏

  • @Qplp
    @Qplp 2 года назад

    አንቺ የኔ እህተ ነሽ

  • @zeynebaabadidu1912
    @zeynebaabadidu1912 2 года назад +1

    Pefect Much 👍

  • @user-bl6zy6it2h
    @user-bl6zy6it2h 2 года назад +1

    💕💖

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 года назад

    Enkwan egzaber marhe seleye

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 года назад

    ደሥ ስትሉ

  • @tigisetbeletew8524
    @tigisetbeletew8524 2 года назад

    ፕሮግራም መሪዋ ግን ለምድነው ቀረፃ ላይ ማህተብሽን የምትፈችው!!!!

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад

    ❤️🙏

  • @rewdatube581
    @rewdatube581 2 года назад +6

    ሰላም ሰላም ሰታምሩ ፍቅራቹ 🌷🌷🌷💐

  • @Misakminecraft
    @Misakminecraft 2 года назад

    Enam yihanin simat awkawalaw

  • @mameወሎየው-zy7gf
    @mameወሎየው-zy7gf 2 года назад +5

    አላሁመ ተቀበል ሢያመና
    አላሁመ ተቀበል ሣላተና
    አላሁመ ተቀበል ዱኦአና
    አላሁመ ተቀበል ሡጁደና
    አላሁመ እግፍር ዙኑበና
    አላሁመ እህዲና
    አላሁመ ወራህምና
    አላሁመ አፊና
    አላሁመ እርዝቅና
    አላሁመ ወረፈአና
    ቢራህመትህ ያረህማን ራሂሚን
    አሚንንንንንን በቅንነት ድምሩኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ😍😍💓💓💓💓💚

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад

    እኔኮ ይገርመኛል ለህዝብ የሚጠቅመውና የማይጠቅመውን ማቅረብ ጠፋባችሁ

  • @eyerusayele2080
    @eyerusayele2080 2 года назад

    አዪለያችሁ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 2 года назад

    ባአማርኛ ለምን አታወራም bro

  • @solomonamenie8438
    @solomonamenie8438 2 года назад

    ታስታወቃልች ጥሩ ሚስት ነች

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarealemneh640
    @amarealemneh640 2 года назад +1

    በእንግሊዝ ቋንቋ ጭረሰከው፣😃😄😄 ይህን ማን ይተርጎምልን 🙂😃😃😃ይህም ይተርጎምልን

  • @mamokillo6298
    @mamokillo6298 2 года назад

    አባ እና እማን ያለቦታው አታስገቡ።