Ethiopia: ጉድ ጉድ ተጠንቀቁ በሳኒታይዘር በማፍዘዝ ዘረፋና ሌሎችም አስገራሚ ዘረፋዎች | Habesha Time Official

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 авг 2020
  • አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮችን ፣ ፊልሞችን ፣ ድራማዎችን ፣ ዘፈኖችን የሚያገኙበት የሐበሾች ቻናል
    Subscribe Like Share
    RUclips / habeshatime24

Комментарии • 43

  • @HabeshaTime24
    @HabeshaTime24  4 года назад +2

    share ያድርጉት

    • @misraoromo2669
      @misraoromo2669 4 года назад +1

      Ine legodagce sher aderagalow be whatsspp.

    • @HabeshaTime24
      @HabeshaTime24  4 года назад

      @@misraoromo2669 good job 👍

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 года назад +7

    ዘድሮ ጉድና ድገተኛ ሞት በዛብን ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን ውድ ወገኖቼ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን🇪🇹👈😗😍😍😍

    • @genentmhair4561
      @genentmhair4561 3 года назад

      አቤት ሊባሁላ ፍጣሪ። ይቅር ይብላቹ ምንላምብ ልትሽ ዕደመ ስሪቴ። በጠቁሙት ጉድ ንግሩ ያስፈራል

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 4 года назад +5

    ለምድነወ ምስላቸው የማይታየው

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 4 года назад +2

    አይ ያገሬ ሰው ተንኮል የሜጠፈ መች ነው ፈጣሬ ያንሳላችሁ

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 3 года назад +2

    ተበዳዮችን ብቻ ሳይሆን በዳዮችን (ሌቦችን፡የደፈሩትን፡ ዘራፊዎችን) አቅርቡልን። ሌሎች አጥፊዎችም ትምህርት የሚሆናቸው ያኔ ነው። ከፍርድ ሂደት በኋላ ችግር የለውም፡ ውጭም ይደረጋል። ሙሉ መኪና እየሠረቁ እያሻሻጡ 2 እና 6 ዓመት ቅጣት ትንሽ ነው፡ አያስተምራቸውም!

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 2 года назад

    ሌብነት ስራ ነዉ ያልከው ነብስህን አማረዉ!!!ኡፍ በገዛ ንብረታችን መሳቀቅ😭

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 4 года назад +1

    እነዚህን እድሜ ልክ ማሰር ምክንያቱም ለሌሎችም ትምህርት ይሆናሉ

    • @hewaithewait9859
      @hewaithewait9859 4 года назад

      አይ ኢትዮጵያላይ ፍትክ ፍርድ የለም ህፃንን ለሜደፍሩ ነፃ እየለቀቀ ነዉ

  • @andarega6800
    @andarega6800 4 года назад

    እውነት በጣምያሳዝናል

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад

    ፍትሕ የለም አገራችን ፍትሕ ቢኖር ሌብነትም ይቀንስ ነበር ጭራሽ እየባሰበት ነው በገዛ አገራችን የምንሳቀቅበት ምክንያት በጣም ያሳዝናል ፍትሕ ፍትሕ.......

  • @user-rt7kc8mj8u
    @user-rt7kc8mj8u 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 4 года назад +2

    አምስት አመት ምን አላት ለሌባ

  • @mesor8318
    @mesor8318 4 года назад +2

    🙊🙊🙊

  • @neimaneima3738
    @neimaneima3738 3 года назад

    Suban allha gudesh aylkm Ethiopia betam yegerml 🙈🙈🙈😭😭

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 4 года назад +2

    ሒድ እንግዲ ኮረናን ምነው ባፈዘዙት

  • @mesor8318
    @mesor8318 4 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 2 года назад

    😭😭😭😭👈🇪🇹

  • @misraoromo2669
    @misraoromo2669 4 года назад

    😭

  • @tigestdireba4171
    @tigestdireba4171 3 года назад

    Wuyi be egzabeher yane bale endazi aderigo 7,000 bire wesadubate

  • @mesaya9273
    @mesaya9273 4 года назад +1

    Mabetew min endehone tewqelechew. Nigerochin ke ethio midre maxifat::

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 года назад

    That funny 😃 dont cry damy take a bus

  • @put2234
    @put2234 3 года назад

    በአርብ ሀገር ሴቶች የሚበሉትስ ለንሱንም ከትገኛ እደዛ መያዝ ነው እባካቻ ስልክ አድ ስው አንድ ስልክ ቁጥር ነው መያዝ ያለበት ቲሌ መትባበር አለበት ዛሬ ሀገራችን ሁለት ስስት ስልክ እየያዙ ነው የተበላሺ በመታወቃ ነው ማውጣትያለበት

  • @amanbereket6451
    @amanbereket6451 3 года назад

    እኔ የማላቀው አዲስ አበባ አለ እንዲ ፤ የሚወሩት ከተግባር ጋር ምንም አይገናኝም

  • @shegawshiferaw765
    @shegawshiferaw765 4 года назад

    ወንጀለኛን በማሰረ ወንጀል አይቀንስም ትላልቅ ከባድ እረምጃ ወስዶ መልቀቅ ለወንጀለኛ የሚበጀተው በጀት ለሀገረ እድገት ለሀገረ ጥቅም ይውላል

  • @amanbereket6451
    @amanbereket6451 3 года назад +2

    15 ዓመት ወሬ ብቻ ፤ በተግባር ሲፈጸም አይቼም አላቅም

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 4 года назад

    ወይጉድ፣ምንአይነትግዜ፣ደርስን፣ፈጣሪአንተውፊትህን፣መልስልን

  • @fozifozi7642
    @fozifozi7642 3 года назад

    Ayi Ethio yasawo nagar yitafitachwl gin saritom yihun sariko machem ayadigim🙅 inem agatimognal yam inate litimotibigni now ina bahilawo madanit asayigni silagni ishi biye sihed kazam yahona mada botalayi irasen agagnhu minim yela ya agat bir sat kalabat birr baka min libalachu 5/timatim 5 shukurut 5 dinichi 5 naci shukurti baka yetun nagire yetun litow😂😂😂ba aciru ine bicha karhu🙌🙅🙅🙅

  • @yishaketesfaye4332
    @yishaketesfaye4332 4 года назад

    ዋናው በማጃማሪያ ታራጋ ማያዝ

  • @user-we4wf1iw5q
    @user-we4wf1iw5q 3 года назад

    Leman abet yibalal

  • @fathimafathima422
    @fathimafathima422 4 года назад

    ተ።😭😭😭😭😭😭

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 года назад

    Yo take big kinfe in yr pocket show it and take the tag noumber before u get in taxey and make fake phone call to police staion let them here u you tioking to police staion. You got beat the system never take aride at night waite for bus

  • @tube4221
    @tube4221 3 года назад

    ለምን የሌባው ፊት አታሳዬም እንደዚህ ብሆን ትንሽ ሌብናቱ ይቀንሳል ብዬአስባለሁ

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Год назад

    እናንተ ሆየ ይህን መሪ የተባለውን ሚነቅል ጠፍቶ ነው ወይ ህዝቡን ጨረሰዉ ማአት ይውረድበት የእናቶች እንባ

  • @hewaithewait9859
    @hewaithewait9859 4 года назад +1

    ወሬ ብቻ ነዉ ኢትዮጵያላይ ፍርድ ፍትክ የለም በማድነዘዝ የሜዘርፍ ሠዉ አሥራምሥት 15 አመት እሜፈረድበት ከሆነ ህፃን ልጆቺን የሜደፍር የምን አምሥቶር 5 ወር ተሥሮ ይወጣል ?????! ህፃን ወዶቺን እፃን ሴቶቺም የሜደፍሩ ፍትክ ፍርድ አሠጡም እዉነት ኢትዮጵያላይ እምንኖረዉ በግዜአቤር ነዉ እጂ አሁንም ወደፊት ፍትክ ፍርድ የለም የለም የለም

  • @temesgenayalwyoutbe7531
    @temesgenayalwyoutbe7531 3 года назад

    መኪናው እራሱ ለመንግስት ገቢ ከሆነ ሌባ ይቆማል

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r 4 года назад

    መገድማእኔምደርሱብኛልእረስትነገር አለመሰለችው ድራማኮነውሚጫወቱብክ

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 4 года назад +1

    ምን አይነት ቆሻሻ ናቸው በጌታ

  • @tigisititaganu6670
    @tigisititaganu6670 3 года назад

    😭😭😭😭😭