Canon ir 2520 2202 error code E0000355

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 16

  • @canoncanonsud6794
    @canoncanonsud6794 8 месяцев назад

    您好,我的佳能 2520 打印机有问题,当我打印 3 张 Recti Verso 纸张时,一张打印出来,然后两张一起打印出来。

  • @habteshumet3116
    @habteshumet3116 2 года назад +1

    Ir2520 copy ሳደርግ ወረቀቱ ላይ ብትንትን ያለ ጥቁር ቀለም የፈሰሰበት መስሎ ይወጣል ፎቶውን በምን ልላክልህ

  • @wondimuteffo9448
    @wondimuteffo9448 2 года назад

    selam wendem teru temert eyeseten neh. 2204 machine insert the drum unit yelela yemin cheger lehon yechelal?

  • @amarechalelegn9400
    @amarechalelegn9400 2 года назад

    ሰላም እዚህ ላይ የሚለቀቀውን በመየት ብዙ ችግር አቃልዬ አውቃለሁ በጣም አመሰግንሀለሁኝ አሁን አንድ 2520 ኮፒዬ በጣም በተደጋጋሚ ወረቀት አየያዘ ተቸግሪያለሁኝ በራሴ ለመፍታት ብቸገርም የማውቃቸውን ቴከኔሻን ብጠራም እዚህ ፔጅ ላይ ካየሁት ቀላል መፍትሄ በተቃራኔ በየቀኑ ማሽኑን ማስፈታት እና ወጭውን አልቻልኩትም ምን ላድርግ

  • @ggaynalembogale9694
    @ggaynalembogale9694 3 года назад

    ሰላም ወንድም ጥሩ አስተማሪ ትምህርቶችን በተለይ ከፎቶ ኮፒ ጋር የተያያዙ ችግሮች እና መፍቴዎቻቸው ስለምታስታምረን እጅግ በጣ እናመሰግናለን አንድ የምጠይቅህ ጥያቄ ቢኖር 2520 ኮፒ ስናደርግ ፅሁፊ በጣም የደበዘዘ እና ቃላቶች ስንጥቅጥቅ የሚሆንበት ምክንያት ምንድነው ????

    • @famhd9004
      @famhd9004  3 года назад +1

      1 ቀለም የምትጠቀመው ጥሩ ካልሆነ
      2 ሌዘር ቢም ከቆሸሸ
      3 ክረምት ስለሆነም ቅዝቃዜ
      4 Higher voltages power supplay
      ሊሆን ይችላል

  • @technology335
    @technology335 5 месяцев назад

    berta canon 2520 no power video siraln

  • @ggaynalem1603
    @ggaynalem1603 3 года назад

    2206 ኮፒ ማሽን turn the main power on off ነው ሚለው home ,back,rest ,home በዚህ ኮድ በተደጋጋሚ ብሞክር ሊሰራ አልቻለም የምን ችግር ሊሆን ይችላል ???የፎርማተር ቦርድ ችግር ማለት እንችላለን ብሮ???

    • @famhd9004
      @famhd9004  3 года назад

      ፎርማተር ቦርዱ service mode ስለማይገባ ነው
      1 ቦርዱን መቀየር
      2 ቦርድ ላይ የሚጫን ሶፍትዌር አለ እሱን ማስጫን
      3 call 0965676767

  • @walmikchoudhari7677
    @walmikchoudhari7677 Год назад

    Insert the drum problem

  • @safamultimedia6648
    @safamultimedia6648 2 года назад

    bhai Hamare chips frozen