ካሽካ ምርጥ የደቡብ ባህላዊ ምግብ በበቆሎ የሚሰራ ሃይል ሰጭ ምግብ kasheka the ethiopian cultural food enaney kitchen 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 19

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Год назад +3

    ኬሽካ ስወደው ድሮ ጎረቤታችን ዶርዜ ዎች ነበሩ ይሰጡኝ ነበር

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +2

    ይህንን ምግብ ሞክሬዉ ሠምቼም አላውቅም ይገርማል ፤ ኸረ እናነይ ይህንንማ ለባለቤቴ አሳያትና አንድ ላይ መሞከራችን ግድ እና ግድ ነው፤ ይመችሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ፤ የዓንቺ ቪዲዮ የሚመቸኝ ወሬ እና ዝባዝንኬ የሌለው እና ቀጥታ ወደገደለው በመሆኑም ጭምር ነው፤

  • @Damu6.
    @Damu6. Год назад +3

    ቤታችን ለስራ ትኖር የነበረች የደቡብ ልጅ ቤታችን ይህን ምግብ መስራት ጀምራ 😂ከማዘር እንጀራ ተፋትቼ ነበር እናቴም ለምዳዉ ትሰራልን ነበር 👌 በጣም ነዉ የሞደዉ 😔ከበላሁት ካየሁት ቆየዉ

  • @FaniyeBzuye
    @FaniyeBzuye 6 дней назад

    ለስንት ሰአት ወይ ደቂቃ መብሰል አለበት? መብሰሉን በምን ማወቅ እንችላለን? በጣም ጥሩ ሞያ ነው በርቺ!!

  • @jamparound68
    @jamparound68 Месяц назад +1

    ሰዉ ስራ እየሰራ እንዲያዳምጥ እያብራራሽ ስለ ባሕሉም በደንብ እያወራሽ ብትሰሪ ጥሩ ነበር።

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 2 года назад +1

    እናንዬ ምርጥ ነው ወድጄዋለሁ ማባያ ቢኖረው
    ካጠገቡ እንደ ሶስ አይነት አሪፍ ነበር በርቺ እህቴ ሼር ስላረግሽን
    እናመሰግናለን🙏🙏👍👍♥️♥️

    • @enaneykitchen
      @enaneykitchen  2 года назад

      thank you richoye ....ya be shaye bezu gizye mebelat yechelale....! really thanks

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 2 года назад

    በጣም ጤናማ 👌ምግብ ነው ወድጄዋለሁ ። ማባያ ግን የለውም እስቲ ደቡቦች አካባቢ search አርጊ

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 Год назад

    Wawe wawe nice 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 2 года назад +1

    ትክክለኛ ስሙ ይሄ ነው

  • @ayoushamk7518
    @ayoushamk7518 Год назад

    ይሄ ምግባችውን ሽስወደው በጌታ የወላይታ ልጆች ጋብዙኝ እስኪ

  • @hannamekonnen8516
    @hannamekonnen8516 5 месяцев назад

    ❤️❤️❤️

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 2 года назад

    ዋው ብለናል ለሰውነት ለአቋም ምርጥ ምግብ ነው ።

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 года назад +1

    አንድ የምወዳት ዶርዜ ጎረቤት ነበረችኝ ልክ እንደዚህ አድበልብላ ቀቅላ በልቻለሁ በጣም ነው የምወደው ግን ጎመን ግደት አይመስለኝም ከስሩ የሸንበቆ እንጨቶች ተደርገው ውሃው ሳይበዛ ሲፈላ የተድበለበለውን ነው የጨመረችው🤭

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 2 года назад +1

    የተዘጋጀው የበቆሎው ድብልብል ከጎመኑ እንዳይሾልክ በሆነ ወፍቾ ነገር ቢጠቀለል የሚል ሀሳብ አለኝ ወይም የተዘጋጀውን መጀመሪያ ድስቱ ውስጥ ተስተካክሎ ከተቀመጠ በኋላ የፈላ ውሃ ከላይ ቢጨመር ላይሾልክ ይችላል

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 2 года назад

    ቤተሰብሽ መቼም ታድለዋል በዓይነት በዓይነት ነው የምትመግቢያቸው 👌