ልቤን ስባርከው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 29

  • @wondwosenbelay5881
    @wondwosenbelay5881  4 года назад +4

    አሜን አብሮ ያሰማን
    ፍቅሯ ይብዛልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 года назад +2

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር የመላክት ዝማሬ ያሰማልን ቀሲስ ወንድየ በድሜ በጤና ትጠብቅልን እመቤታችን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀሲስ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo9338 Год назад

    Amen 🙏🙏 amen amen amen amen amen amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GugGu-yy6us
    @GugGu-yy6us Месяц назад

    ልቤን ስትባርከው እመቤቴ ፡ መልካም ነገር ታዬ በሕይወቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ኣባታችን ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @St.MarysChildren
    @St.MarysChildren 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ 🙏🏽 የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እልእልእልእልእል👏🏽

  • @merondese1333
    @merondese1333 4 года назад

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ይባርክሎት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @birhn7948
    @birhn7948 4 года назад

    ኣሜንንን (3)🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክትን ያሰማሊን ኣጥንት የምያለመልም ዝማሬ ነው ። ኦ ኣምላኬ ኣንተው ኣስበን ክብር ላች ይሁን እመቤት ኣመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ። ሰላም እሊሻለሁ🙏 እናቴ🤲🙏

  • @bbfd9311
    @bbfd9311 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልቤን ስትባርከው እመቤቴ
    እልልልልልልልልልልልልል
    በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    አባታችን ቀሲስ ወንድየ እድሜ ና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሄር ይባርክው

  • @mestawethailu
    @mestawethailu Год назад

    አሜን ዝማሬ መንላዕክትን ያስማልን ❤❤

  • @senaytkahsay7939
    @senaytkahsay7939 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 11 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ብፀጋ በእድመ ይጠበቅልን ❤ የማጠገብ መዙሙር የእመበታችን ፍቅራ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🎉

  • @ሙሉነሽቲዩብ-በ6ኘ
    @ሙሉነሽቲዩብ-በ6ኘ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zainabghali5337
    @zainabghali5337 4 года назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    የ ተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድሜ በየማን ባራሃ እየተደበበ ነው 😭😭
    ዘማራይችን እንናቴም ወንድሜ በፆለትህ አስበኝ መልካም ነገር እንዲህ ሰማ 😭😭የውስጤ ሃዘን በ ሐሴት ይቀየራል ይሁን 😭

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 4 года назад

    ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 2 года назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie9050 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 11 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋው ያብዘሉት በእድመ በፀጋ ይጠብቅልን❤

  • @lemlemgebrewahid7411
    @lemlemgebrewahid7411 4 года назад

    Zmare melaekt yasemaln

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад

    Zemaramaleykitneyasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልል 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @mestawethailu
    @mestawethailu Год назад

    ❤❤❤❤

  • @ይደነቁአመተማርያም-ረ9ጠ

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zeenathfikir9233
    @zeenathfikir9233 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን