Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍትህ ለ2005 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች!!
ፍትህ ለ 2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
ፍትህ ለ2005 ተመዝጋቢዎች
አቦል ዜና እናመሰግናለን
2005/13 አአመታት
በሕጋዊ ምዝገባ ተመዝግበን 13ኛ አመታትን እያስቆጠርን ሲሆን ለሌሎቹ ተሰጥቶ ለምን ለ2005 20 /80 ተመዝጋቢዎች መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም ካዛንቺስ የሚገነባው ለሃፍታሞች መኖሪያ ነው ምክንያቱም የቤቱ ዋጋ ለመግዛት የማይታሰብ ነው ፡፡
ፍትህ ያስፈልገናል
ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች 20 አመት ሞላን መ
ጉድ ነዉ
ተዛዛቸዉ አክብር አና ተማምነን በችግር ቆጠበን ለነሱ ለተፈናቀሉት መገቢያነዉ ፍታዊ መንግስት ይስጠን
ፍትህ 2005 20/80 .ተመዝጋቢ
አቤቱ
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ለኮንዶምኔኔየም የሚጡይቂልንን እንባ ጠባቂዎች እየተባረሩ ከሖነ በጣም ያሳዝናል??????
ሕጋዊ ምዝገባ ተመዝግበን 13ኛ አመታትን እያስቆጠርን ሲሆን ለሌሎቹ ተሰጥቶ ለምን ለ2005 20 /80 ተመዝጋቢዎች መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም ካዛንቺስ የሚገነባው ለሃፍታሞች መኖሪያ ነው ምክንያቱም የቤቱ ዋጋ ለመግዛት የማይታሰብ ነው ፡፡
ግን ምንድነው ቆጣቢዎችን የማስታውሱት ምቹ መኖሪያ መፍጠሩ ጥሩ ነው ነገር ግን ምንም የሌለውን ቆጣቢ እንዴት ነው ለማስታወስ የተጠየፋችሑት ፈጣሪ ግን ይሕንን ግፍ መመልከት አቅቶት ነው ?????
2005 tenezgabi tekeray yitayilgn yemolanew form lay
ኮንደሙኔሙ ለልማት ተነሺ ብቻ የተባለበች ቆጣቢዎችን ያበሳጨ ነው
ጭራሽ የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ የመንግስት ሹመኞች ሆኑ በጣም ያሳዝናል እንኳን እንባን ሊያቆሙ እንባን ያበዛሉ
Gubo Eyalhe condominium Endate yesetale
ለቆጣቢዎች ይባልና ይገነባል ቡሐላ ለሐብታም ይሸጣል ፈጣሪ ሖይ ለ2005 ቆጣቢ እርዳን።
ፍትህ ለ2005 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች!!
ፍትህ ለ 2005 የኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች
ፍትህ ለ2005 ተመዝጋቢዎች
አቦል ዜና እናመሰግናለን
2005/13 አአመታት
በሕጋዊ ምዝገባ ተመዝግበን 13ኛ አመታትን እያስቆጠርን ሲሆን ለሌሎቹ ተሰጥቶ ለምን ለ2005 20 /80 ተመዝጋቢዎች መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም
ካዛንቺስ የሚገነባው ለሃፍታሞች መኖሪያ ነው ምክንያቱም የቤቱ ዋጋ ለመግዛት የማይታሰብ ነው ፡፡
ፍትህ ያስፈልገናል
ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች 20 አመት ሞላን መ
ጉድ ነዉ
ተዛዛቸዉ አክብር አና ተማምነን በችግር ቆጠበን ለነሱ ለተፈናቀሉት መገቢያነዉ ፍታዊ መንግስት ይስጠን
ፍትህ 2005 20/80 .ተመዝጋቢ
አቤቱ
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ለኮንዶምኔኔየም የሚጡይቂልንን እንባ ጠባቂዎች እየተባረሩ ከሖነ በጣም ያሳዝናል??????
ሕጋዊ ምዝገባ ተመዝግበን 13ኛ አመታትን እያስቆጠርን ሲሆን ለሌሎቹ ተሰጥቶ ለምን ለ2005 20 /80 ተመዝጋቢዎች መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም