ሙስሊሞች ስለ ስላሴ፣ ስለ ኢየሱስና ስለ መጽሃፍ ቅዱስ እንደፈለጉ ሲናገሩ፤ ክርስቲያኖች ስለ አምላካቸው፤ ስለ እስልምና ሲናገሩ ለምን ይቆጣሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • ሙስሊሞች ስለ ስላሴ፣ ስለ ኢየሱስና ስለ መጽሃፍ ቅዱስ እንደፈለጉ ሲናገሩ፤ ክርስቲያኖች ስለ አምላካቸው፤ ስለ እስልምና ሲናገሩ ለምን ይቆጣሉ?

Комментарии • 15

  • @mekdeschanyalew5008
    @mekdeschanyalew5008 3 месяца назад +1

    ❤ተባረክ ሃይልሻ

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 3 месяца назад +1

    we love you

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 3 месяца назад

    ሀይልሻ ተባረክ

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna 3 месяца назад

    Thanks beloved Hailsha, much blessings.

  • @ChobaBa-kc9uf
    @ChobaBa-kc9uf 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @user-jr9et3tq4g
    @user-jr9et3tq4g 3 месяца назад +1

    ወዳጄ ሙስሊም ነበሩ ነብያቶች ሲባል በየቋንቋቸዉ አላህ አንድ እንደሆነ አይወልድም አይወለድም አሻሚ ባልሆነ መንገድ ለሁሉም ነብያቶች አለህ መፅሀፍ አዉርዶላቸዋል ወዳጄ አልህ አደረከዉ ለጥያቄ ማስረጃ ካለህ ማቅረብ ነዉ እኔ ራሱ አንተ ስታወራ ያስደነገጠኝ ምን እንደሆነ ታዉቃለህ አብራሀም ከገረዱ አመንዝሯለ ያልከዉ የአላህ ነብያቶች የተከበሩ ፃድቅ አላህ የመረጣቸዉ ሰወች ናቸዉ በዚህ ደረጃ ነብያቶች የወረዱ ሰወች አይደሉም ትኒሽ ስተት እንኳን ሰዉናቸውና ስተት ለመስራት ቢያስቡ አላህ በጅብሪል አማካኝነት no ይሄ አይፈቀድልህም ብሎ አላህ ይመልሳቸዋል እንጂ እንደኔና እነዳንተ ወንጀለኞች አይደሉም እና ስለነብያቶች ስታወራ ትኒሽ ብተታከብራቸዉ ለፈጣሪ ስትል

  • @derejeyilma-ut6uw
    @derejeyilma-ut6uw 3 месяца назад +1

    ከባድ ርዕስ ነው

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 3 месяца назад

    ሻሎም የእኔ ወንድም

  • @seberzare
    @seberzare 2 месяца назад

    ሃይልሻ ቲክቶክ ላይ በደምብ ቢሰራ❤

  • @seberzare
    @seberzare 2 месяца назад

    ኢየሱስ ከነብይ በላይ መሆኑን የምታውቀው እና የምታምነው ሌሎቹ ነብያት ሃጥያትን ሰርተዋል ፣ አንዳንዶቹ ጦርነት መርተዋል ገድለዋል አስገድለዋል የኢየሱስ ግን ልዩ ነው ለፍቅር ሲል ሞቷል ❤

  • @Spurgeo
    @Spurgeo 3 месяца назад

    Because all Muslims are standing together to give a little bit help ALLAH in whatever the difficulties he face. We without difference fighting you people, why? Because the only problem makers on our ALLAH are CHRISTIANS. That's it.

  • @user-kx6ek1cl6e
    @user-kx6ek1cl6e 3 месяца назад +1

    ምንከተልህ ስለማትቀጥፍ ነዉ እኔ ትመችኛለህ ብዙ ክርስታኖች ኣይተህ ከሆነ እንዳለ ዉሸት ነዉ ሚያወሩት ለምሳሌ 7 ሚስት

    • @seberzare
      @seberzare 2 месяца назад

      7 ሳይሆን 4 ነገር ግን ነቢዩ መሃመድ ከዚያ በላይ ነበራቸው

  • @jemalseid7690
    @jemalseid7690 3 месяца назад

    መሳደብና እዉነታውን ማሳየት የተለያዩ ናቸው ወንድም። ለሚነሱ ጥያቄዎች ማስረጃ ይዘህ መቅረብ ነው ።

    • @seberzare
      @seberzare 2 месяца назад

      ለምሳሌ ቁርዓንን ጥቀስና አንድ ሰው ሲፈጠር ሙስሊም ነበር የሚለውን ጥቅስ አሳየኝ ሌላው ኢሳ በቁርዓን ውስጥ እኔ መሲህ ነኝ ያለበትን ቦታ መረጃ አቅርብልኝ ። ከወንድሞችህ ነብይ አስነሳልሃለው የተባለው ላይ ደግሞ እስማኤል አረብ ስለመሆኑ ማስረጃ አቅርብልኝ