HAMER MEDIA | አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጃዋርን ክደውታል?ጃዋር መሀመድ ከቴዲ አፍሮ የተማረው ተንኮል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 68

  • @abdurahimkassa3135
    @abdurahimkassa3135 14 дней назад +1

    ታውቃለህ ቴዲ አፍሮ እንዳንተ እየተከፈለው ለሆዱ ቢያድር የአንተን አይነት ቀፎ 50ዉን በጭቃና በድንጋይ ያሰራ ነበር!! ከሰኞ እስከሰኞ ለሆድህ የምትጮኸው አንተ ነህ!! ወይንስ ጀለሴ የራስህ ቴዲ አፍሮ አለህ እንዴ?? ባይሆን ለሀገርና ህዝብ እንጂ!! ለንዋይ እጅ አለመስጠትን ከእርሱ ተማር ገልቱ፥ወፍራም ደደብ!!!!!!

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 15 дней назад +1

    Hamer media tedi ተንኮል አያውቅም የለበትም ብዙ ጊዜ አላዳምጥህም አርዕስቱን ብቻ ነው የማየው። ከንቱ ወከንቱ አግድም አደግ ጨረሰኩ

  • @mulugetahaile8999
    @mulugetahaile8999 16 дней назад

    Brilliant analysis

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 15 дней назад

    ጃዋር ክፍ አጋንንት አለበት ያን ሑሉ እስጨፍጭፎ አሑንም አይፀፀትም

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад +1

    የነዝህ ክፊያ ደግሞ ከፋናዎች ይልቃል።

  • @Temam-iy6bw
    @Temam-iy6bw 16 дней назад

    Gobez, no any doubt that jawar needs power becuase he has confinfirmed in his Afaan Oromo interview with BBC when he asked whether he wants to lead Ethiopia or not he said " yes, if this government has gone away"

  • @go408
    @go408 16 дней назад

    የወረኛው በብዛት መምጣት ይገርም ይሆን? አይመስልም፡፡ ከተኮረኮሩ ድረስታቸዉን ለማቅረብ ዝግጁ የሆኑ ብዙዎች እንዳሉ አመላካች መሆኑ እንጂ!!! መጽሐፍ አቅራቢው አዋራ ማስነሳቱ የሚያሳየው የአዋራዉን ክምር ድንጋጤ ነው፡፡ የተባረከቺው ግን ያልተረጋጋቺው ድሃዋ ሀገር ኢትዮጵያ፤ ምንነካቸው ልጆቺሽ?፡፡

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 17 дней назад +3

    ብልፅግና የጀዋር ን ስም ለማጥፋት ሐሜተኞችና አሉባልተኞችን በሰፊው አሰማርቷል።

    • @andualemayalew2748
      @andualemayalew2748 17 дней назад

      እውነት ይመስላል

    • @YohannesChekol-l5n
      @YohannesChekol-l5n 15 дней назад

      You are the supporter Jawar you are Islam and Galla go to hell blood 🩸 sucker

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 17 дней назад +2

    ለሀያ አመት ህትመት ላይ ሰርቻለሁ ያልከው ሰውዬ እጅግ በሽተኛ ነህ።ጃዋር የአንተ ብጤ በጉራ ልክፍት የታመመ በሽተኛ ነው። እኔ የሙዚቃው ኢንደስትሪ ውስጥ ለረዥም ግዜ ነበርኩ።አንተ ስለ ቴዲ አፍሮ ያወራሀው ግን እጅግ ውሸት ነው። ከየት ፈልገህ ወሬህን ማሳመሪያ ማድረግ እንደፈለግክ አልገባኝም።ቴዲና አንተ የሰማይና የምድር ርቀት ያህል አትገናኙም።

    • @assefamitsiwa7960
      @assefamitsiwa7960 13 дней назад

      ለመከራከር ከፈለክ ና ብሎአልና እባክህ አግኘውና አጋልጠው።ውሸቱን ከሆነ ሕዝብ ይወቀው።

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад +1

    አይ ቴድ የሚም ስባቱ ምልምል።

  • @mubarakmabruk6530
    @mubarakmabruk6530 17 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DanaeDoghmosh
    @DanaeDoghmosh 17 дней назад

    ወይ ጁሐር እውነትም የኦሮሞ ሕዝብ የዋሕ ነው በነፃነት ስም ተጫወተባቸው አረ ንቁ

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    ሔን ድልብ እዩት ጃዋር ቁበን ስይቺልም ስል አይገርምም

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 17 дней назад

    ታዲያ መቀለድ አይችልም እንዴ ወይስ መቀለድ ለሌሎች እንጂ ለሱ አልተፈቀደም ❓

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 16 дней назад

    Jowar is a little kid,you don’t take or say everything if you are politician … the only thing jower is doing making money by selling books true history or not…. Kedada

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    የዚህን ሳውዬ እርጉምነት ለግዛብሔር መተው ነው

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    አንድ መፅሐፍ ውስጥ መቶ ጊዜ ስሙን አንስቷል ስትል ሻም አይቀፈድድህም

  • @GArmahager
    @GArmahager 17 дней назад +2

    አየ የጠንቋይ አብይ ተከፋይ ቡቹሎች በቃ አብይን ቀውሲ በሉ ብላቹ ነው በውሸት ጀውሃር የምትተቹት 😊😊😊

    • @cheguvera3763
      @cheguvera3763 17 дней назад

      Kkkkkአንተ ሌባ ሬሳ ሳጥን ነጋዴ የጆቶኒ ፖለቲከኛ አሸባሪ ሌባ ወያኔ ካሥፈለገ ናይሮቢ ቤቱ ድረስ ሂጄ ምላሡን መቁረጥ እችላለሁ አንተን ደግሞ ወሸላህን ።ሽንታም መጣልሀለሁ።

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    የጀዋር ጥበቃ ሁለት ተገሎዋል ዓይን ያወጣ ውሽት።

  • @astersirak8209
    @astersirak8209 14 дней назад

    Hametegna media, wededik telah Teddiye ende nog zeit nitsuh ena yenetere Ethiopiawi new. Tikenalachihu besu.... amtu digemu yetebale ager wedad binor Tewdros Kassahun/Teddy afro new.
    Egziabher yelijochu ye Eth amlak alew yitebkewal.!!
    So sorry for z latin spellings.
    Couldn't work my amharik sps!

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 16 дней назад

    Betim jowarm borko navhewu

  • @ahlammusstafa1560
    @ahlammusstafa1560 14 дней назад

    ጀዋር የተዋረደው ኡምራ አድርጎ መጥቶ እሬቻ ለማክበር የሄደ ጊዜ ነው

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 14 дней назад

      ኤሬቻ የኦሮሞ ባህል ነው ኡምራ አላህ ዋጅብ ያደረገብን የእስልምና ህግ ነው እና ምን ከጁሃር ጋር አገናኘው

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    ማጠቃለያው ኦሮሞ ስለ ኢትዮጵያ ማውራት አይችልም እያላቹን መሆኑ ነውና።

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    እዩት ሲዋሽ በት arአራት gize

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 17 дней назад

    አስተማሪ ትንታኔ ነው በመረጃ የተደገፈ ክብረት ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 17 дней назад

    ሚድያው ሁሉ ጃዋር ጃዋር ይላሉ ምንድነው እደዚ ኡ ኡ ያሉት

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    ማፈርል ነገር

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    ሲያዩት ሳው ይመስላል ሸምቦቆ

  • @Oljiraa
    @Oljiraa 17 дней назад

    Jawar attended Afaan Oromo as a course while attending his primary & secondary school. Jawar was even an active member of Afaan Oromo Club at high school. Do not lie Teddy, son of Debtera & Fanno member.

    • @andualemayalew2748
      @andualemayalew2748 17 дней назад

      ቀሽም! ሀሳብህን ያለፍራቻ፣ ያለ ድንፋታና ያለ መዘባረቅ ማስተላለፍ አትችልም?

  • @menbereendale8191
    @menbereendale8191 17 дней назад +3

    አማሀ አትሣሣት ጀዋር እኯ ተከዳሁ ብሎ የሚያምን ዉሽትን እውነት አሥመሥሎ ህዝቡን ወደራሱ ለመሣብ መሣብያ አድርጎ የፃፈው ዲሥኩር ነው እንጂ ባዮ ግራፊ አይደለም

  • @demekegurmu4764
    @demekegurmu4764 17 дней назад

    ጀ ዋ ር 101 % ው ሸ ታ ም ነው ።
    " በ12 ዓመቴ ነው ሰላማዊ ሰልፍ ያዘጋጀሁት "
    በአካል ቆሞ የሚሄድ ውሸት ! ለምሆኑ የት ? ስንተኛ ክፍል ሆኖ ነው ሰልፍ የጠራው ! ?( ያዘጋጀው ) ?
    ውሸትም ልክ አለው ።

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 17 дней назад

      ተረት ተረት የለመደ ሰው እውነተኛ ታሪክ መስማት አይወድም

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    ጀዋር ቁቤ አያውቅም😊😊😊😂😂

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 17 дней назад

      ጁሀር ቁቤን በደንብ ይችላል

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 15 дней назад

    የዝህን ሳውዬ አጋፋሪነት ጥግ ሲታይ ስዩም ተሾመን ይቅር ያስብለናል

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    የወንድ ቤቲ ከየት ነው የመጣው የውሸት ቋጥ 😂

  • @mubarakmabruk6530
    @mubarakmabruk6530 17 дней назад

    ዉሸት ስባዛ ያስጣላል 😂

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    አሳፋሪዎች ናቸው 😂😂😂😂

  • @moali6200
    @moali6200 15 дней назад

    You have no clue what you're talking about lol I've lots of differences with Jawar, but what you talked about him he doesn't know Qubee is laughable. I know him in person and one thing is good at is Qubee writing. I think from Oromo politicians Taye and Jawar are the best when it comes to qubee spelling. I know that for fact since I know both and I'm an Afaan Oromo teacher. You can hate someone but at least don't bring things out of your pocket. Pathetic!

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 16 дней назад

    ሳባዊ

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 17 дней назад

    ቤቲ ከጀዋር ወልዳለች

  • @salahali1583
    @salahali1583 16 дней назад

    አንተን ማዳመጤ ቆጨኝ

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 17 дней назад

    ቴዲ ወራዳ መሆንህ አስረዳሃን።

  • @abdurahimkassa3135
    @abdurahimkassa3135 14 дней назад +1

    ታውቃለህ ቴዲ አፍሮ እንዳንተ እየተከፈለው ለሆዱ ቢያድር የአንተን አይነት ቀፎ 50ዉን በጭቃና በድንጋይ ያሰራ ነበር!! ከሰኞ እስከሰኞ ለሆድህ የምትጮኸው አንተ ነህ!! ወይንስ ጀለሴ የራስህ ቴዲ አፍሮ አለህ እንዴ?? ባይሆን ለሀገርና ህዝብ እንጂ!! ለንዋይ እጅ አለመስጠትን ከእርሱ ተማር ገልቱ፥ወፍራም ደደብ!!!!!!