እመቤቴ ረድታኝ እምባዬ ታብሷል
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Our guest today faced the challenges of life at a young age.
Her mother and father died when she was young, so hunger, thirst, and overwork became her destiny.
After much effort and trial, she was able to enroll in a school for orphans.
Despite not having a mother or father, she took advantage of the opportunity and was able to excel in her studies.
She graduated with various awards for her excellent academic performance.
In this podcast, she shares the challenges she faced from childhood to her present and how she overcame them.
We respectfully invite you to follow this very inspiring story.
SUBSCRIBE NOW = / @nequheyewet5076
Telegram ፦ t.me/anqiandeb... , t.me/nequheyewet
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ፦ / anqipage
#anqiandebetoch #life #motivation #motivationalspeech #ethiopianmotivation #training #lifetraining #personaldevelopment #inspiration #inspirationalquotes #success #successmotivation #mindset #positivevibes
እዚህ እንድትደርሺ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤ በጣም ጐበዝ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ድንቅ ወጣት ነሽ በቀረውም ዘመንሽ እግዚአብሔር ረድቶሽ ህልምሽ እውን እንደሚሆን አምናለሁ ተባረኪ❤❤❤
በጣም ተፈትነሻል ተስፋ አለመቁረጥሽ ጀግና ልጅ ነሽ አብሽሬ ሁሉም ለበጎነው እሱዋንም አሏህ ለጀነት ያርጋት አንቺንም አሏህ ያጠንክርሽ በርቺ አብሽሬ ሁላችንም ከጎንሽ ነኝ እንደውልልሻለን❤
በጣም ቆንጆና ውብ እግዚአብሔር የባረካት ጀግና ሴት:: ከዚህም የበለጠ እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳሽ::
የሚገርም ታሪክ የምትገርም ልጅ አቤት ጥንካራ❤❤❤❤
ፍፁሜ የእንተን ፕሮግራም በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው የምታቀርበውን የምታውቅ ጀግና ነህ በርታ የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንድትደርስ እመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ጎበዝ የምትገርሚ ጀግና ነሸ:: መጪው ህይወትሽንም እመብርሐን ውጤታማ ስኬታማ ታድርግልሽ የምድሩን እንዳሸነፍሽ ሰማያዊውንም ድል ፀጋና በረከት ታድልሸ::
ብዙዎቹ ተስፋ ቆርጠው ለቤት ሠራተኝነት, እንዲሁም ለጎዳና ተዳዳሪነት የሚዳረጉት መቻልና ትእግስት በማጣት ነው
ያንቺ ልዩ ነው ጥንካሬሽ ትእግስትሽ ለሌሎች ትምህርት ነሽ
ብዙ መልካም ሰወች ግን በዙርያዋ ነበሩ🙏🏾ፈተናው ያየለ ቢሆንም፣ እግዝያብሄር ግን እውቀት፣ብስለት ሁኖሻል! በራስሽ በዝያ እድሜ ማደጒ ፈልገሽ ማሳመንሽ!👍💐✋🎁
በጣም የምትደነቂ ነሽ የቀረው ዘመንሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ፈፅመሽ በጤና በደስታ የምትኖሪ ያድርግሽ
የኔ ማር የኔ ብርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያካፈልሽን
I greatly like your program because you do not bring models and artists like other media, but strong and lower society who can be role models for many people. God bless you.
Yes
በምን እንደዚህ ጎበዝ ሆንሽ በፈጣሪ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይግባው እመቤቴ አትለይሽ ፍፃመሽን ያሳምረው እንድህ ነው ጀግና ልበመልካም
ደሴ ላይ አቡነ ግቢ ና ተስፋ ድርጅት
የብዙልጆች ባለውለታ ናቸው🙏።
አቶ/ገዛሀኝን🙏 ሜንሽን ስላደረግሽው ደስብሎኛል። በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳንም ተሳካልሽ የኔ ቆንጆ
🎉🎉🎉 congratulations 👏
Good luck🤞 for your project
እሚረግም ታሪክ ነዉ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ጎበዝ ጠንካራ ሴት ጀግና
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ
የእህትሽስ መጨረሻ የሁለቱንም እናቶችሽን ነፍስ ይማር የአባትሽንም ነፍስ እንዲሁ:: ሰዎች ግን በተለይ በህፃናት ላይ ግፍ አትስሩ ይበልጡን ወላጅ በሌላቸው ላይ ይኸው አድገው ሊቀጥሯችሁ ይችላሉ ሰው እንዳማረበት አይኖርም በዛላይ ያጨድነውን ነው የምንበላው:: ቆንጅዬ ጎበዝ ፈጣሪ ህልምሽን ያሳካልሽ ገና ብዙ ምስኪን ህፃናቶችን ትታደጊያለሽ::
ሁለቱንም ክፍል በእንባ እየታጠብኩ ነው የጨረስኩት ማርያምን እግዜአብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
በእምነት እግዚአብሔር የሚወድሽና የሚጠብቅሽ ጥበቃው ያልተለየሽ ልጅነሽ ጥሩ ልብ ያለሽና አስተዋይ አድርጎሻል ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚልታሪክ ነዉ ሁሉምያልፋል አሁንም በርቺ አያትሽን አላህ ይዘንላቸው
🌟🌟🌟🌟🌟🌟
my sisterGod bless you you are strong and smart❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጠካራ ነሽ የአሰብሽው ጋር ትደርሻለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ተመስጨነው የሠማውሽ እያለቀስኩኝ ጀግናነሽ ደስየምትይ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤🎉🎉🎉
በጣምደስየሚል ታሪክነው ታሪክን የሚቀይር እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ጀግናነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
ያበረታሺ እግዚአብሔር ይመሰገን ብርቱ ሴት
ጀግና ነሽ ተባረኪ ለብዙ ወጣት ማስተማሪ ነሽ
ፍፁሜ
ዛሬ ያቀረብካት እንግዳሕ ልብ የሚነካ ነው
ክብርና ምሥጋናን ለእግዚአብሔር መስጥተዋ ትልቅ አስተዋይ ናት
ራዕይዋ ከአፍማስ ባሻገር ተሻግሮ ይተገበር ዘንድ እባክህን ታሪክዋን 10-12 ደቂቃ የሚፈጅ በእንግሊዝኛ ዶክመንተሪ ብትሰራላት መልካምነው ::
እኛም እንረዳላን
ለብዙዎቻችን ብርታትነሽ😮የምር እኔም ህልሜን አሳክቼ አስታውስሻለሁ።ብዙ መገፋት ብዙ መከራእያሳለፍኩነው😊ያልፋል!!!!
❤❤❤❤❤እግዛብሄር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
You’re beautiful,brave,kind,smart… your story is a lesson for a lot of people.❤️
በጣም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ እኳን አላህ ረዳሽ ሀቢብቲ
ስጠብቅሽ ነበር ❤❤❤ እስኪ ላዳምጥሽ
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ በጣም ጠንካራ ልጅነሽ::
እኔ አልቅሽ ለሞት ነው እየደጋገምኩ እያየዋት እራሴን አመመኝ ጌታ የበረታል አይዞሽ
እምኔ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤እመብረሀን እድሜ ዘመንሽን ሁሉ ትባርክልሽ
wow ጀግኒት ነሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጀግና ነሽ በእዉነት
Emayalef yelem hulum yalefale bareche ahunem 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጉጉት ነበር የምጠብቀው ቆንጂት ስታለቅስ ኡፍ እኔም አለቅሳለሁ 😥😥😥😥
በእምኒ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ሀሳብሽን ይሙላልሽ እዚህ ላደረሽ መድኀኔዓለም ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
ፍፅዬ የምታቀርባቸው ስዎች ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው :: የዝህች ልጅ ታሪክ ፊልምነው የሚመስለው:: ታርኩን እየሰማሁ ታሪኩ ውስጥ ገብቼ ኣብሪያት ነው የተስቃየሁት እና ያለቀስኩት:: እናትሽ በመንፈስ ካንቺ ጋር ናቸው:: እግዚአብሑር አሁንም የልብሽን ይሙላልሽ ስልክሽን አካውንትሽን ብታሳውቂን ጥሩ ነው
ኧረ የት ላግኝሽ ❤❤❤
የኔ ሚስኪን አላህ ሳይል ቀረ እኛ ባልነው አይሆን ሁሉም እሱ ሲል ነው አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው እሳቸውም እናተ ደረዳ ላይ ደርሳችሁ ባዩ ግን የአላህ ፈቃድ ነው ኢነ በአል ኡሥሪ ዩሥራ ከችግር በሇላ ምቾት አለ ይላል ቁርአን ጠካራ ልጅ ነሺ ማማየ ተሠብረሺ አልቀረሺም
የእናት ፍቅር ልዩ ነው ♥
Jegna Jegna Jegna yena konjo egziabher melkam new yasbshebte dershiy ❤❤❤❤
Konfidence 100% god bless you
በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺ ትችያለሽ
አላህ ያግዝሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
Yen konjoooooo you are incredible strong young lady it’s educating story keeps it up well done we love ❤️ UUUUU congratulations 🍾🎊🎉🎈 Stay Bless 🤗💐💐💐💐💐🤗🤗🤗👌👌👌🥰❤️
አላህ ሀሣብሽን ያሣካልሽ ጎበዝ ነሽደግሞም ታሣኪዋለሽ
ማንም አልቀደመኝ. የመዳም ቅመሞች ደምሩኝሲ.
የአኔ ቆንጆ ጫዉታሽ ቁምነገርሽ !! የድንግል ማርያም ልጅ ከአሰብሽበት ያድርስሽ🙏
ጀግና👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
ኦኔ ምለው የኔ አበባ አረብ አገር ያለችው እህትሽ ለምን አረዳችሽም መነው እህቴ በሆንሽ ጀግና ነሽ ይጨምርልሽ
Ere teredagnalechi
Beautiful, smart, and very strong, May God bless you, thanks for sharing
እግዚአብሔር በስውር ትክክል ነው
Masha allhe tankera sat nashe barehe ayzeshe ❤❤
Wawu ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢የኔጠንካራ ማአሻሏህ ነዉ መሰጠትነዉይህሁሉ ጥንካሬ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሳብሽ ይሰክልሽ
🎉🎉🎉
I'm so proud of u , yes there is a way if there is a will
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤
ጀግኒት ታደርጊዋለሽ👌👌👌
Mikeret gigna ziterefe zemenki embrehan tiketeleki edmen tinan yihabki 🙏💐❤️.
ሀሳብሽ።ይሳካልሽ።ጀግና
Strong ❤
I am proud of you 🎉🎉🎉🎉🎉
Jegna nesh aunem embrhane tasakalesh😊😊😊
Egzyabhar yerdashe kasabeshew baliy yemulaleshe
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ፡ ጀግና ፡ ነሽ
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ::
Iyzoshe yeny konjo Egezyabhare yawkale 💅💅💅💅💅💅💅
ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ጀግኒት እህትሽምን ደረሰች ?
አሰይ እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤
ዬኔውድጎበዝነሽ🎉🎉🎉🎉
Yeneeee gobez
እኔ ዘይት እና ጨው ስለማልበላ ከናንተ ጋር ስለማልበላ🤣🤣🤣
I like her
ያለሻቸው የህይወት ውጣ ውርዶች አጠንክሮሻል. አሁን ያለሽበት ላይ ደርሰሻል. ከዚህም በዋላ ያሰብቻቸውን የምታሳኪበት እድሜና ጤናን እመኝልሻለው ❤
Jegna!!!!!
በምኒዬፈጣሪምኞትሽንፈጣሪያሳካልሽእመብርሀንትርዳሽጠንካራልጅነሽ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Where us her sister?
ምስኪን እንዴት እንዳሳዘነችኝ
ግን በጥንካሬሽ እደንቅሻለሁ❤❤❤
Jegnit!
እህቷስ የት ደረሰች?
Ehite alechi esu ye ene yemenore mistr nat
@BeemnetshimelesKebede 😘😘😘
Menew Yhiwetachin bal bet bimsegen fetsamesh yamral
Enkan hulum chay Geta redash
Zemensh ylemlem
Steamer
የእናንተ ሞትግን?
❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️