የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በረቂቅ ደንብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት | ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 91

  • @Ade-320
    @Ade-320 6 месяцев назад +1

    እባካቹ ይሄ ሀሳብ ለኡማ መሠረታዊ ስለሆነ በክፍለሀገር ም ድረሱልን አላህ ይነውራቹ

  • @abduosman5240
    @abduosman5240 2 года назад +8

    Harima my no 1 TV channel

  • @fetaimftia2
    @fetaimftia2 2 года назад +10

    የአማራዉ ክልል መጅሊስ መሪ ማሻአላህ ከልቦ አፉ ብጠይቆት ምንኛ እድለኛ ነበርኩኝ ምርጥ ሀሳም አቅርበዋል

    • @zinetfker
      @zinetfker 2 года назад +1

      በጣም ጥረት ያለ አገላለፅ ማሻ አላህ

  • @Hየሱፍዩችወዳጅ
    @Hየሱፍዩችወዳጅ 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ የአሱና ኡለማወቻችንን አላህ ይጠብቅል ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ገነቴዋ አላህ ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰

  • @rabia7019
    @rabia7019 2 года назад +11

    አሏህ ያጠንክራቹሁ የሰሀቦችን ጥንካሬ አሏህ ይወፍቃቹሁ🙏

    • @zikr6218
      @zikr6218 2 года назад +1

      Aminnnnn Aminnnnn Aminnnnn 🤲

  • @kewenyareshd9847
    @kewenyareshd9847 Год назад +2

    በቁርአን እና በሀዲስ ብትተዳደሩ መቃረን ባልመጣ ነበር ለሙፍቲ ሱጁድ ስታደርጉ ነገሩ ተበላሽቷል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @sirajdesaley193
    @sirajdesaley193 2 года назад +9

    ኡመር ኮበልቻ አላህ ይጠብቀው

  • @zed1971
    @zed1971 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችን 💝💝💝💝💚💚💚💚💓💓💓💓💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹

  • @sundustube4903
    @sundustube4903 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ሀሪማኦች በርቱ

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 2 года назад +7

    አያት አጂ ሙፍቴህ አላህ ያቆዬዋት አንቱን የነካ አላህ የጀዛውን ይከፍለዋልአላህ አያትዋን ያርዝምልን አሜን

    • @zikr6218
      @zikr6218 2 года назад +1

      Aminnnnn Aminnnnn Aminnnnn 🤲

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid 9 месяцев назад

    ትክክክልምኞቴይሕነበር መወያየት❤😊እሏሕያፅናችሑ ሐቁከፍይበል
    አሚንንን

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 2 года назад

    Masha Allah shaykhuna Allah yexbqln baraka Allahu bikum 💞💞

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 2 года назад +15

    ሸህ ኡመር ኮበልቻ የኛ እቁ💟💟💟💟

  • @Buki3030
    @Buki3030 2 года назад +3

    ጀግና ዑለማዎች 🤞

  • @zikr6218
    @zikr6218 2 года назад +1

    MashaAllah MashaAllah MashaAllah jezakumulahul kheyr harima Allah yagizachhu

  • @mohamednoursaid9471
    @mohamednoursaid9471 2 года назад +3

    جزاكم الله ياشيخنا عمر امام

  • @sikosilo215
    @sikosilo215 2 года назад +3

    ዶክተር ሽይህ አቡበክር ሀቁን አፈረጡት ሀያት

  • @Abret
    @Abret 2 года назад +2

    Masha’Allah bertulin

  • @bushrelkerimmohamedsoudik3936
    @bushrelkerimmohamedsoudik3936 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ጀግኖቻችን

  • @zmzmmohamed5547
    @zmzmmohamed5547 Год назад

    አሏህ ያቆይልን ሀያታችሁንያርዘምልን

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 года назад +1

    የኢትዮጵያ መጅሊስ የኢትዮጵያ ሙስሊሙ ህዝብ በማን እንዲመራ ነው የሚፈልገው ኡለሞቻችን ካልመሩን ማን ይመራናል።

  • @losimediatube
    @losimediatube 2 года назад +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር ቢኖር ይህ መጅሊስ በኡለማዎች የማይመራ መሆኑን የሚቃወሙ አሉ ወይንስ ለምን የኡለማዎች ጉዳይ በተደጋጋሚ ይነሳል?

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 6 месяцев назад

    ማሻአላህአሱናዎሽበርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ustazabdo6657
    @ustazabdo6657 2 года назад +1

    ክፍል 3 እጠብቃለን አንድ ሀሳብ አለኝ ለምሳሌ የሆነ የተቆራረጠ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ለምን መቁረጥ አስፈለገ?
    ማሻአላህ በተረፈ በጣም መልካም ነበር ። ሁሌ እንዲ ውይይት ቢደረግ አሪፍ ነበር ። አንዳንዴ ሀሳብ ሰው ሲሰጥ ለማስቆም መሮጥ አግባብ አይደለም እንዲሁም አሻሪዐ ግዴታ ካልሆነ ማለትም አግባብ አይደለም ምክንያቱም አሻሪዐ ብቻ ይሁን ከተባለ ሲጀመር ለምን መነጋገር አስፈለገ ታዲያ ሀገር ለሁላችንም ናት ነገር ግን መምራት ከኛ ብቻ ነው ማለት አግባብ አይደለም በእርግጥ ዲን እና ፖለቲካ አንድ አይደለም ሀሳቡን ያነሳሁት ምሳሌያዊ ለማድረግ ነው

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 2 года назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሀያትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 2 года назад +4

    ያማራ ክክክ ሙስሊም መሪ የኛ ጀግና

  • @amanabdulhamid343
    @amanabdulhamid343 2 года назад +1

    Masha allhah bertu harimawoch ewedachualew

  • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ

    እረ ጌታየ እረ ጌታየ ታተ ነዉ ገጀላየ አሚን አሚን እረ ሙሰሊም ይምራን ሙስሊም እድንሖን እዉነተኛ ይምራን እዉነተኛ እድንሖን አሚን አተዉ አሳካዉ የማይቸግርሕ ጌታ አሚን ሸኽ ሙፍቲን ሰላም አርግልን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @zinetfker
    @zinetfker 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አሏህ አድነትን ይወፍቀን

  • @Abret
    @Abret 2 года назад

    Harimawoch jezakumullah kheir

  • @fakhirasukar2923
    @fakhirasukar2923 2 года назад

    Mashallah Yamara Kellel prisedent allah yechemerlachw hulum endsachw kena Astesaseb Benrew muslemu yet beders

  • @mehamedeyesufeademe378
    @mehamedeyesufeademe378 2 года назад +2

    አላህ ይጀዛቹህ አላህ ያቆያቹህ

  • @neza670
    @neza670 2 года назад

    ማሻአሏሕ

  • @RRr-pc9ot
    @RRr-pc9ot 2 года назад +5

    ኦለሞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ አህለል ሱና ወል ጀማአ ኦለሞቻችን ከልብ አከብራችሗለሁ ላአሏህ ብየእወዳችሗለሁ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚አሏህ ከተረገሙና ከካሀድ ዉሀብያ ተኮልይጠብቃችሁ

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 2 года назад +1

      ምላስክን በሄድክበት አትዘርግፋው

    • @abdulmejidanwar8687
      @abdulmejidanwar8687 2 года назад

      @Big Sam ለነገሩ አይዋልብህም ምላስህ ለምዶብሃል አላህ ቀልብ ይስጥህ

    • @RRr-pc9ot
      @RRr-pc9ot 2 года назад

      @Big Sam አይአቅልመወገድ አልሀምዱሊላህ የሰዉልጅነኝእጅየከብትልጅአደለሁም

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 2 года назад

      @@abdulmejidanwar8687 milasih yikoret. inanite kebitoch idimeachihu yiter. wehabiya sufi selefi iyalachihu muslimun mitikefafilu, sheytan kenanite 1000 gize yishalal.

    • @sightseeing40
      @sightseeing40 2 года назад

      @@RRr-pc9ot kante kebit yishalal. wehabiya minamn iyalik mitisadeb wenbede. hidina ye papasin mikir bitisema ayishalihim. izih meteh muslimochin lemekefafel kememeoker. kenanite ga genna anilakekim. kafir hula yatifachihu

  • @al-sufitube
    @al-sufitube 2 года назад +1

    ማሻአሏህ መሻይኾቻችን

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 2 года назад +1

    مفتي الحاج عمر ادريس الله يرزقك المفتي ادريس خير

  • @As-Suadiq
    @As-Suadiq 2 года назад +1

    أطال الله بقاءكم يا أحباب ❤️❤️❤️

  • @Ade-320
    @Ade-320 6 месяцев назад

    ነወረኩም አላህ አልዒልሙ ኑር

  • @hayathhayeth3978
    @hayathhayeth3978 2 года назад +2

    💕💕💕💕

  • @Ethiopia-k8z
    @Ethiopia-k8z 2 года назад

    Mashaalah🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @fadeselman6288
    @fadeselman6288 2 года назад

    Mashalla

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi 2 года назад

    masha allah heyr nw

  • @fadeselman6288
    @fadeselman6288 2 года назад

    We are wt you brother

  • @losimediatube
    @losimediatube 2 года назад

    Ani wanti naaf hin galin majliisni kun ulamaa'iidhaan akka hin bulle warra mormaa jiruutu jiramoo maalif dhimmi ulamaa'aa kun maalif akkanatti irra daddeebi'ee ka'a?

  • @Mohammed-zy2cw
    @Mohammed-zy2cw 2 года назад +1

    የወሀቢ ጫጫታ ተፈርቶ የሠው ሀሳብ እየተረበሸ ይመስለኛል::ልክ እንደ ህፃን:ካደገባቸው ደግሞ ችግር ነው::

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 2 года назад +1

    የኛ መኩርያ ሙፍት ይል ደረቅ ውለብይ ፈገግ አረጋቸው

  • @kemalkemal3919
    @kemalkemal3919 2 года назад

    ድምፁ ምን ሆኖ ነው
    ከማይኩ ነው ወይስ ሆን ተብሎ

  • @sirajahmed7855
    @sirajahmed7855 2 года назад

    የአማራ ክ እስልምና ምክር ቤት መሪ ደስ ሲል በአላህ

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 2 года назад

    Shek umer yimam

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ

  • @ahmedinmohamedawel7960
    @ahmedinmohamedawel7960 2 года назад

    እኔደ መጅልስ ቢዝነስ ሰንተር አለ

  • @AliHousemaid
    @AliHousemaid 9 месяцев назад

    ፡❤❤❤❤❤

  • @FfFf-sj3jw
    @FfFf-sj3jw 6 месяцев назад

    አሰላማለይ

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 2 года назад

    የጣህ ጀማዎች ነቹ

  • @SeidIbrahim-rj4xp
    @SeidIbrahim-rj4xp 8 месяцев назад

    Welega silalew yewelo Muslim lemon Zimalachih kehajomer wuch

  • @trutrue5657
    @trutrue5657 2 года назад +1

    ለምንድነው ቆራርጣችሁ የምታቀርቡት ደሞ ለምንድነው በሸህ ኢሊያስ አህመድ ሀሳብ ላይ ጣልቃ የምትገቡት?? ለምንድነው ሀሳባቸውን ሳይጨረሱ የምታድፏቸው? ሌላው እንደፈለገ አፉን እየከፈተ

  • @RRr-pc9ot
    @RRr-pc9ot 2 года назад +2

    ድምፁ ሿሿታ አለዉ ደሞ የሚያቀርቡት የምናቃቸዉን መሻይሆችን መርሀባ እናዉቃለን የማናቃቸዉ ግን የማን እደሆኑ ስለማናቃቸዉ ህዝቡም ግራ እዳይጋባዉ የዉሀብያን ቅዠት ቂንቂንእያለየሚናገረዉን ሁሉ ኡስታዝብላችሁ አትፃፍብን ወይም ዉሀብያብላችሁ ቀጡሉበት አሊያም የኛ ነባሩ ሙስሊምኦለሞቻችንንአሻአሪዐ ወልማቱድሪያብላችሁ ቀጥሉበት ስማቸዉላይ እራሱን ሰለፍይ ብሎየሰየመዉን ደሞእንደዚያዉ ቀጥሉበት

    • @أمينةكمال-ج1ل
      @أمينةكمال-ج1ل 2 года назад

      ወሀብየ መለት ሚንመለትነዉ ቅዠታም።

    • @أمينةكمال-ج1ل
      @أمينةكمال-ج1ل 2 года назад

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @losimediatube
    @losimediatube 2 года назад

    Maalif mummurttan?
    Guutummaan isaa silaa garsiifamuu qaba.

  • @tiktokers9406
    @tiktokers9406 2 года назад +5

    ለምን ቆራረጣችሁት ከናንተ አንጠብቅም

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад

    በሙፍቲ ሸህ ኡመር የሚመራው የኢትዮጲያዊያን መጅሊስ ዛሬ የሰጠውን ህጋዊ መግለጫ ከስር አስቀምጨልሃለሁ።
    ruclips.net/video/jYk0LLbOKjc/видео.html

  • @khalidahmed1227
    @khalidahmed1227 2 года назад

    ለምን ቆራረጣችሁት

  • @abdulkerimnure6291
    @abdulkerimnure6291 2 года назад

    mrt

  • @Alfiyabintabdla
    @Alfiyabintabdla 4 месяца назад

    ኡመር ኮተቱ ተናግረህ ሞተሀል

  • @fadeselman6288
    @fadeselman6288 2 года назад

    Ye kafir sga eyebela ayagrem tim asrezmo medlis memrat yifelgal

  • @nabilmohammed664
    @nabilmohammed664 2 года назад

    Ye sheh kedir bicha nw yegebagn😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ይሁናይሀን
    @ይሁናይሀን 2 года назад +2

    አህባሽ በይሁዳ ገንዘብ ለኢትዮጲያ የሚሆን እስልምና ብሎ የፈጠረዉን አህባሽ የሚባል በሽታ ስም እየቀየሩ ማምጣት አያድንም ጫት ይዞ መስጂዱን አብዶ በረንዳ ለማረግ ሙስሊሙ እንዳይማር የዉሸት ቢድአ የሆኑ ዚክሮችን ፋጥሮ ቀኑን ሙሉ እንደጠንቆይ ጭንቃላቱን እየወዘወዘ ስራ እንዳይሰራ በኢኮኖሚ በእዉቀት በአፄኦቹ የተጠቀሙበትን አሁንም ለማፅደቅ የአህባሽ አሊም ነን ባዮች ከካሀዲ ጋር ሙስሊሙ ላይ እያሴሩ ነዉ ነገ ለነሱም ቢሆን ከማይመለሱ ካሀዲ ጋር አብሮ ኢስላሞን ለማዋረድ ሚጥርን ከወያኔ ቂጥ ስር ሲልከሰከሱ በህወት እያሉ የሚመኩበትን ወያኔ አዋርዶ አሳያቸዉ አሁን ደሞ በራሳቸዉ ምላስ ክብራቸዉ እየወረደ ነዉ ከነ ግብር አበሮቻቸዉ ኢንሻአላህ አላህ ያዋርዳቸዋል ወቁል ጃአል ሀቁ ወዘሀቀል ባጢል ኢነል ባጢለ ወካነ ዘሁቃ ኢንሻአላህ

    • @hannanahmed88
      @hannanahmed88 2 года назад

      ሲጀመር ሙናፊቅ ነህ ሲቀጥል አንተ ከመሽይካው በላይ ዛሬ ተፈጥረህ በእስልምና ላይ በመሽይካዋች ላይ የፃፍከውይህ የዲን ሳይሆን አንተ ዋአብያ የእስላም ጠላት ነህ አንተን ብሎ ስለሙስሊሞችና ስለመሽይካዋችና ስለሁለማዋች ልትናገር አይደለም ቦታም የለህ

    • @sirajdesaley193
      @sirajdesaley193 2 года назад

      ደነዝ እናተኮ መሪአችሁ ሙሀመድ አብዱል ውሀብ ነው ሙሀመድ አብዱልዋሀብ የእግሊዞች ፈላስፋወች ተከታይ ነው

    • @sirajdesaley193
      @sirajdesaley193 2 года назад

      ስለዚህ እናተ ካልሸባብ ጋር ተጨመሩ

    • @أمينةكمال-ج1ل
      @أمينةكمال-ج1ل 2 года назад

      @@sirajdesaley193 ዎለሂ አችነሽ ደነዝ። አሃበሽ ረበሽ። እስለም ሰለም። አች አሁን የረሱል ታከታይ ነሽ። ድቤየቹን ቃጥቅጡ። 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @أمينةكمال-ج1ل
      @أمينةكمال-ج1ل 2 года назад +1

      የኔ ጀግነ አች ልዩነሽ አችነሽ የረሱል ታከታይ። የታዉሂ አበሰ አበስ👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🕋🕋🕋🕋👆👆👆👏👏👏👏

  • @seidjemaltube6753
    @seidjemaltube6753 2 года назад

    @Kuremaw Tube

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад

    በሙፍቲ ሸህ ኡመር የሚመራው የኢትዮጲያዊያን መጅሊስ ዛሬ የሰጠውን ህጋዊ መግለጫ ከስር አስቀምጨልሃለሁ።
    ruclips.net/video/jYk0LLbOKjc/видео.html

  • @seidjemaltube6753
    @seidjemaltube6753 2 года назад

    @Kuremaw Tube

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад

    በሙፍቲ ሸህ ኡመር የሚመራው የኢትዮጲያዊያን መጅሊስ ዛሬ የሰጠውን ህጋዊ መግለጫ ከስር አስቀምጨልሃለሁ።
    ruclips.net/video/jYk0LLbOKjc/видео.html