የአምልኮ መሪ ምስጋና / ሰው ሳያውቀኝ | EEC Ottawa Live streaming Service

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
    የእሁድ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት
    Ethiopian Evangelical Church In Ottawa
    Live streaming Service
    225 McClellan Road, Ottawa, ON K2H 8N5 Canada
    Tel. & Fax:- 6478044634

Комментарии • 32

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M Месяц назад +17

    ላለፉት ሁለት ወራት ከኢትዮ ከአገልግሎታችሁ ጸጋ መካፈል እና መከታተል ጀምሬያለሁ ። በጣም ነው ደስ የምትሉት ። ከፓስተር አባታዊ ትምህርቶች ጀምሮ ሁላችሁም በሕብረት ማገልገላችሁ ትልቅ ምሳሌነት አለው። ስለሁላችሁ ጌታን በቤቴ አመስግነናል ። እባካችሁ በጌታ ጸጋ በርቱ ። እንኳን አብሮአችሁ ያለ ሕዝብ ይቅርና እኛም እየታነጽን ነው። ብዙ ፍቅርና አክብሮት ❤🔥🙌🏼🙏🏼🫶🏽

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Месяц назад +5

    በአሁኑ ሰዓት በዳያስፖራ ምድር የዚህን ቤተክርስቲያን የአምልኮ አገልግሎት ተመልክቶ ያልወደደ ሰው አይገኝም።
    በጣም ከልብ ከመንፈስ የሚዘምሩ መዝሙረኞች የተሞላበት ቤተክርስቲያን ነው።

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 27 дней назад +1

    ይቺ መሬት የእግዛብሔር መሆኖን በይበልጥ አሁን ነው የማውቀው 🎉🎉🎉 Was ከእኔ በላይ አራዳ የለም ነበር Merkato Addis Abeba in Ethiopia .

  • @MillyonKidane-qp1jx
    @MillyonKidane-qp1jx Месяц назад +1

    Amen Amen

  • @tesfayeassefa5020
    @tesfayeassefa5020 Месяц назад +3

    አሜን

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Месяц назад +1

    የኦትዋ የአምልኮ አገልጋዮች እግ/ር አምላከ ይባርካችሁ !!! ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuBaye-qo6wz
    @TarikuBaye-qo6wz Месяц назад +3

    ሰው ሰያውቄኝ❤❤❤❤❤❤😊

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Месяц назад +1

    Your congregation is a blessing to all of us from near and far. May the Lord continue to bless your pastors , Church family and each person serving the Lord . Tebareku Be Bizu.

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz Месяц назад +1

    አሜን ሃሌሉያ ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች

  • @user-jl1qt8se3x
    @user-jl1qt8se3x Месяц назад

    የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በዝህ መዝሙር ሁለመናዬ ታድሷል ዘመናቸው ይባረክ🥰

  • @teshaleabute6369
    @teshaleabute6369 11 дней назад

    Amen

  • @Guwaldenkel5301
    @Guwaldenkel5301 Месяц назад +1

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤ god blessed you

  • @enaraabiti5170
    @enaraabiti5170 Месяц назад

    Ameeen Ameeen

  • @tsegaywoldgeorgesh9192
    @tsegaywoldgeorgesh9192 Месяц назад

    እግዝአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን።

  • @TsigeAsres-o8h
    @TsigeAsres-o8h Месяц назад +1

    Amen Amen😍😍😍

  • @tomfre
    @tomfre Месяц назад +1

    Tebareku mesgu

  • @johntalila9854
    @johntalila9854 Месяц назад +1

    Blessed ❤❤❤

  • @MeseleBelayneh
    @MeseleBelayneh Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @henoktecle3598
    @henoktecle3598 Месяц назад

    God is Great! Amen 🙏

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 Месяц назад

    Mesgana wendmee tebarek betam destlalachu wow

  • @JireenyaamitikuJireenyaa
    @JireenyaamitikuJireenyaa Месяц назад

    አሜን ታባርክ

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko Месяц назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤👏👏👏👏👏🙌

  • @tesfayeassefa5020
    @tesfayeassefa5020 Месяц назад

    ተባረኩ

  • @user-jy3bd5yp2k
    @user-jy3bd5yp2k Месяц назад

    Amen..Amen🙏🙏🙌❤❤

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Месяц назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @kedebekacho3935
    @kedebekacho3935 Месяц назад

    AMEEEEEN 👋😢❤❤❤❤❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 27 дней назад

    እኔ ጴንጤ ልሆን ነው Full Time

  • @user-ik9xf7nr1o
    @user-ik9xf7nr1o Месяц назад

    Ameeeen

  • @sisbalcha
    @sisbalcha Месяц назад

    Ameen!!!1!1

  • @saradawit1357
    @saradawit1357 Месяц назад

    🙏

  • @user-iz3yt2wo4p
    @user-iz3yt2wo4p Месяц назад

    ❤❤❤