ድንግልን ግራ እያጋባከኝ ነው | ቲጂን ፕራንክ አረኳት ቹቻ ማጂክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 242

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 2 месяца назад +28

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥34

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Месяц назад +18

    የዳቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ልቦናክን ይመልስልክ ለንስሐ ያብቃክ

  • @user-ec1zu5qw3g
    @user-ec1zu5qw3g 2 месяца назад +33

    ብራዘር ልንገርህ አጋንንት እየተጠቀመብህ ነው ንስሃግባ ይህ ከጥልቁ የተላከ መንፈስ ነው

    • @munahusen2061
      @munahusen2061 2 месяца назад

      Tilik gurguad west giba😂😂😂😂

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад

      ሣቲምተንም ባድ እጁ ይዟት ነበር ሥልኩንም እሷ ዞር ስትል ደብቆት ነበር እየሸወደ ነውጂ ተአምርኛ ሁኖ አደለም ተአምርን ለነብያት ብቻ ነው የተሠጠው አለሂማ ሰላም ​@@munahusen2061

    • @user-fd6xe6bf3f
      @user-fd6xe6bf3f 2 месяца назад

      ሰወቹ ግን ምን ሁናችኋል እያያችሁት አይደል ሲቀይረው

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd 2 месяца назад +4

    ትጅዬ አንቺን ስለምወድሽ ብቻ አየሁት እጭ እሄ የአጋንንት ስራ ነው ወንድሜ ተው ኢየሱስ ያድናል 🙌

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 3 дня назад

    ቲጅየ የድንግልማርያም ልጅ ሰሟን ሰትጠሪው ደሰ ሲለኝ የኔ ጣፍጭ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 месяца назад +12

    መንፈስ ነው እሔ በመምህር ተስፋ አበራ ገብታችሁ እዩ እሱ እውቀት መስሎት ነው አይደለም

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Месяц назад +2

    ቲጂዬ ስታምሪ መዳሜን ትመስያለሽ ደሞ ደስ ትያለሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 месяца назад +62

    ኧረቴጅ እመቤቴን መተትነው ካላመሺ መምህር ተሥፋየን አናግራቸው የህልጅ የነካችሁ ንሠሀግቡ እመቤቴን አሥማትነው አትመኝ እህቴ ወደንሠሀ ጉዟ

    • @One-zq8eu
      @One-zq8eu 2 месяца назад +5

      ወሬ

    • @YasminYodet-uj4jx
      @YasminYodet-uj4jx 2 месяца назад +4

      ትክክል

    • @weyneshetyonas9105
      @weyneshetyonas9105 2 месяца назад +1

      ውይይይይይይይ እዚህ ሀገር እኮ
      የሚሰራ ሰው እንከን አያታም

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 2 месяца назад

      @@weyneshetyonas9105 እንድህአይነት የሠይጣንሥራ አልሰራ ብሎ ይቅር ፈጠረ ወደሌላ ሥራ ያምራህ

    • @Mebirat9legesse
      @Mebirat9legesse 2 месяца назад +1

      Were liju gobez new dedeb miqegna

  • @jjkk1184
    @jjkk1184 2 месяца назад +8

    ebs ሰራተኞች ፕሊስ ማጂክ ስራን አታቅርቡ አታበረታቱ ይህን ስታቀርቡ ብዙ ሰውን እየበከላችሁ እንደሆነ እወቁ it's not knowledge

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 2 месяца назад +5

    በእናትህ ከቻልክ እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ሁሉኑም ኢትዮጲያዊ አማራ አድርገህ አሳየን,,በሰላም በእኩልነት በአንድነት እንድንኖር😱😱😱

    • @YordanosmulbrhanYordanos
      @YordanosmulbrhanYordanos 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +3

      ኧሯ ይሄን ያህል አይዞን ሁሉም በአላህ ፍቃድ ሆነ ሰላምም ጤናመ በአላህ ፍቃድ ይሆናል ዱአ ነው ሰው እርስ በእርሰ ተከፋፋ አላህ ያኢን

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Месяц назад

      the most amazing comment in RUclips 😂😂😂😂 killed me

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @memeabeje7018
      @memeabeje7018 Месяц назад

      😂😂😂😂 የሚገርም ኮመንት

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +5

    😀😀ሲጀመር ሳቲምሚቱ በአንድ እጁ ነበረች ስልኳን ደሞ ዞር ያለችለት ጊዜ ሸሸገው ሌላ ቦታ እየሸወደ ነውጂ ምን ነወ የምትለት ኖርማለ ነው አዲ አታካብዱዋ አየ የኛ ነገር በቲንሺየ ነገር መሸወዳችነ ክክክ ጭራሺ አይመስጥም ጋይስ

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Месяц назад +2

    እር። ስው እደት እንደሜበላ ውይ ቅዱስ ምእክኤል ይገስፅህ ከስው በላይ እድስልጥን አታውቁም

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 2 месяца назад +15

    ሠይጣን ነው እኮ በሰመአብ ቨወልድ ይቅር ይበልኸ ፈጣሪ ንሰሀ ግባና ይኼንን ሰራኸን ተው ኸዝቡን አትሸውደው ማጂካም

    • @MulelenTadele-sp8fq
      @MulelenTadele-sp8fq 2 месяца назад +1

      ቃልኪዳን በደም ስለሚግባባ ለመውጣት ይከብደዋል

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      የምን ሰይጣን ነው ? ማርከር አቀብዪን ብሏት ዘወር ስትል ማጂሺያኑ ሞባይል የያዘውን ካኪ በባዶ ካኪ አቀብሎት ሲቀይረው ይታያል እኮ

  • @tezayoutube9432
    @tezayoutube9432 Месяц назад +2

    ደግሞ ታበረታታለሽ በጣም የምትገርሚ ነሽ አሳዘኝ

  • @mohammedabdulkader3513
    @mohammedabdulkader3513 Месяц назад +1

    ወየሁላቹ እናንተ ቤታቹሁን በሚናድ ካብ ላይ የገነባቹሁ ? አታስተውሉምን፣አታስተነትኑምን ፣ሁላቹሁም በመጨረሻይቱ ጊዜ ትቀሰቀሳላቹሁ

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 2 месяца назад +9

    አምን ይመስላል ስቱ ጎበዝ በማጅክ ህይወቱ እደተበላሸ አታቅም ወይስ ማጅክን እያበርታታህ ለህዝብስ ምን ለማስተላለፍው ነው አልገባኝም ተከታታታዮች እደዚህ አይነት ፕራክ ገደል ይግባ ህዝቡን የሚያስተምር ስት ነገር አለ እኔ ተከታይህም አደለሁም ቲጅን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 месяца назад +1

    ቲጂ ሳይሽ የስራሹ ገመና ድራማ ትዝ ይለኛል ወይኔ ድራማው ላይ ጠልችሽ ነበር😅

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 месяца назад +6

    ይህልጅ መተታምነው

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 2 месяца назад +3

    ጎበዝ ልጅ በርታ ማንንም እንዳትሰማ ጥሩ የፈጠራ ስራ ነው የሰው ልጅ ጎዳና ወጥተህ አንድብር ስላልረዳህ እንዴት ገንዘብ አገኘ እንዴት ስሙን ላጥፋ ለሚል ሕዝብ ቦታ አትስጥ ብዙ ተሳዳቢዎች አሉ በርታ።

  • @genet21
    @genet21 Месяц назад +2

    ቲጅየ የኔ ምርጥ

  • @deremactube
    @deremactube 2 месяца назад +16

    ልብ ካለ ፊትህን አቅልተህ አሳየን የእውነት ማጂክ የምሰራ ከሆነ

  • @MohammedAhimed-qb4qp
    @MohammedAhimed-qb4qp 2 месяца назад +2

    ጥራቱም ያበደ ነው bro በርታ😊

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 2 месяца назад +5

    😂😂😂😂😂እረ እንባየን አስጨረስከኝ

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Месяц назад +2

    አረ ሰጠዉ እኮ 😂😂😂😂

  • @asaminewkassa1263
    @asaminewkassa1263 2 месяца назад +11

    ቹቻ በርታ አለምአቀፋዊ እንድትሆን ምኞቴ ነው

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Месяц назад +1

    አለባበሳችንን ብናስተካክል መልካም ነው

  • @Sintago-cs8ox
    @Sintago-cs8ox 2 месяца назад +3

    የ ሳንቲም trick ያስታውቃል በ right hand sitkeyerew taytekal

    • @fekadeAlemayhue
      @fekadeAlemayhue 2 месяца назад

      yes same AS YOU I SEE ME😂😂😂😂

  • @KalkidanAderaw
    @KalkidanAderaw 2 месяца назад +1

    ወይኔ ቲጂዬ የኔ ምስኪን አደናበርካት እኮ😂😂😂

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 2 месяца назад +4

    ኤጭ ፌክ ነሽ❤❤❤

  • @Bizuneshatlaw
    @Bizuneshatlaw 2 месяца назад +5

    መተት ነዉ አተ መተታም ምናለ ሌላ ስራ ብትሰራ ሰይጣናዊ ትምህርት ከምታስተምር

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂
    አረ ወይኔ ቲጂ በሳቅ ፍርፍር አበላችኝ😂😂😂

  • @salamagonafer2726
    @salamagonafer2726 21 день назад +1

    አረ እሔ የሤጣነው በስላሤ ሥም

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 20 дней назад

    እግዚያብሔር ይገስፅህ ሰይጣን እክድሀለው 100% የሰይጣን ስራ ነው ማጂክ ምናምን እያላችሁ ስሙን አታሰማምሩት።

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Месяц назад

    ሲጀመር ይሄ እሚገርም ጨዋታ ነው ግልፅ ነው ሳንቱሙን በሌላኘው እጁ ያዘ ጠፋች አለ ስልኩን ለጓደኛው አቀበለ ጠፋ አለ እሷ ተጎንብሳ ስፈልግ ተቀበለ በሗላው ደብቆ ሰርፕራይዝ አላት አሁን ይሄ ምኑ ነው የሚያዝናናው ድብብቆሽ እየተጫወታችሁ ነው እኮ ስራ ፈቶች

  • @haileasmare8637
    @haileasmare8637 2 месяца назад +12

    እባክህ ቸርች እንክፈትና በሼር እንስራ

    • @abukikider8122
      @abukikider8122 2 месяца назад +1

      እንዳልክ ሰይቃድማን ቶሎ በሉ

    • @2016dileale
      @2016dileale 2 месяца назад

      ​@@abukikider8122kkkkkk😅

    • @activist_bambooman
      @activist_bambooman 2 месяца назад

      በየሱስ ቀልደሀል ትሞታለህ

    • @haileasmare8637
      @haileasmare8637 2 месяца назад

      @@activist_bambooman እንዴ ነብይ አገኘን wow 😁

    • @FromSen-fx6zg
      @FromSen-fx6zg 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@abukikider8122

  • @Meserettadese-dd3gj
    @Meserettadese-dd3gj 2 месяца назад +1

    ኧረ ይሄን ልጅ መላ በሉት የጤና አይደለም ፀበል ውሰዱት ርኩስ መንፈስ ነው

  • @NahomMelese-g4k
    @NahomMelese-g4k 5 дней назад

    ብርሀኑ ነጋን በአስማትህ ግደለው እኔም አምንሀለው

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l 2 месяца назад

    እኔ እምልህ ምነው እንደ ሳንቱሚቱ እፍ ብለህ የምወደውን ልጅ አታመጣልኝም😂😂😂

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 2 месяца назад

    የሳንትሙንም።የስልኩንም አይቸዋለሁ አቴሽን መስረቅ ነው😅😅😅😅😅omg ከእንግዲህ አልሸወድም

  • @SisayAberazewdu
    @SisayAberazewdu Месяц назад

    you are great tricker go head bro.

  • @user-kc4ci6xg3s
    @user-kc4ci6xg3s 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉aaaaarrrrrr shufer kkkkkk wayi tige

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይገስፅህ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 2 месяца назад

      ምን አደረገ ? ማርከር አቀብዪን ብሏት ዘወር ስትል ማጂሺያኑ ሞባይል የያዘውን ካኪ በባዶ ካኪ አቀብሎት ሲቀይረው ይታያል እኮ ፡፡ አንቺም ልትሰሪው የምትችዪው ነገር ነው ፡፡

  • @user-dw2ny5lg6y
    @user-dw2ny5lg6y 2 месяца назад

    Wowwwww brother chucha my name is Tg 🥰

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 2 месяца назад +1

    yeha yasetawekal

  • @fatma6932
    @fatma6932 2 месяца назад

    አረ የሀ የሰጣን ስራነው እየ ተሸወድሽ ነው ኣስማት እካነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yb4kw5pw3k
    @user-yb4kw5pw3k 2 месяца назад

    😂😂😂ስልኩንኮ አቀብሎታል ለጓደኛው😂

  • @user-hy3rn9dr4r
    @user-hy3rn9dr4r Месяц назад

    በጣም ነዉ የማልወድህ

  • @user-zb6ic4bg8l
    @user-zb6ic4bg8l Месяц назад

    አሪፍ ነው ባርታልን አላለቺም 😢

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Месяц назад

    ስል ስቀይር አይቼሀለዉ😂😂😂😂😂ወይኔ ትጅ😅😅😅😅😅

  • @Eyob797
    @Eyob797 Месяц назад

    የኢትዮጵያ ሴቶ(ች) ዕባካ(ች)ሁ ዓለባበሳ(ች)ሁ ኢትዮጵያዊነታ(ች)ሁን የጠበቀ ይሁን። በፈረን(ጅ) ምናምን ተጣብቃ(ች)ሁ ዕንደማይሆን ሆና(ች)ሁ ከቤት ዓትውጡ።

  • @almazabrha660
    @almazabrha660 16 дней назад

    አረ መተኛ😮😮😮😢😢😢

  • @FebanChaltu-ye6bu
    @FebanChaltu-ye6bu 2 месяца назад

    Gobezzzzz lij !! Berta bro.

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 2 месяца назад +1

    መተትና አስማት ከቆሎ ተማሪ የሚጀምር የኦርቶዶክስ ጥበብ ተብዬ ጥንቆላ አይደለም እንዴ ምን ይገርማል።

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 2 месяца назад +2

      መተት፣ አስማት፣ ጥንቆላ፣ ስልብና፣ ወዘተ በየትኛውም ቤተእምነት ውስጥ በድብቅ የሚሰራ ቤተ እምነቶቹ የማይፈቅዱት የአጋንንት አሰራር ነው።
      በሙስሊሙም በፕሮቴስታንቱም በካቶሊኩም በፓጋኑም በዋቄፈታውም ያለ የአጋንንት ልምምድ ነው። በተለይም እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ፦ ቤተክርስቲያን የማትደግፋቸው አማኙን እና አገልጋዩን መስለው ጥንቁልናን የሚሰሩ በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱ የበግ ለምድ የለበሱ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ነው።

    • @abutube6506
      @abutube6506 2 месяца назад

      ምድረ ንፍጣም ጨፍሪ ላሀጭን እና እርክሰትህን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በመዝለፍ ነው አይደል የምትሄዱት?
      በየአደራሹ መሽርሞጥ፣የሀስት ትንቢት እና ትቢት ተሞልታችሁ የእለት ከእለት መሳቂያዎቻችን እና መሳለቂዎቻችንኮ እናተ እናችሁ ያልሰራህበትን ትበላለህ ብለህ ጥረህ ግረህ ብላ ቃሉ ተሽሮ የባንክ ቡክ ይዘህ የስይጣን መሽኛ የሆኑት በአደራሻችሁ ስትዘላዘሉ የምትውሉ ፣ ስም እስከ እስከ አባት ጠርታችሁ ትንቢት ብላችሁ በሙዚቃ ባንድ የምትቀውጡ የእርኩሳን ስብስብ እናተ አይድላችሁ?
      እና ጥኃት ማታ ቤተክርስቲያንን መዝለፍችሁ አንፈርድም እርኩስ በቅዱሳን ላይ አፉን ለመክፈት ሁሌም ይዳዳል መጨረሻችሁ ግን የዘላለም ሞት ነው።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 месяца назад

      አረ ባክክ ኦሮቶዶክስ ብቻ ነዉ ያለዉ ሌባ ዉላ ሁሉም የእምነት ዉስጥ አለ ዘመናዊ ጠንቆይ አለ አይደል እንዱይ መኪና ቤት አካዉንት እየተባለ ተደብቀዉ ይሰሩ ይወናል እዉነታዉ ግን ከተያዙ የወገዛሉ በቀጥታ ዘመናዊዉስ እየታየ የሚጠነቁሉ ምን ይደረጋሉ አሉ አዉንም እየሰሩ ነዉ እ የራሳቹን ቤት አፀዱ በጀመርያ 😂😂😂

    • @user-ig2rz7to8f
      @user-ig2rz7to8f 2 месяца назад

      @@SalamSalam-mt3ds ኦርቶዶክስ በሉይ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም አይደለም የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን ፊታውራሪዎች በተዋረሱት አጋንንት የሚዘውሩት በአፍዝ አደንግዝ ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ ከቆሎ ተማሪ የሚጀምር ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የጨለማው መንግስት የገሃነም ደጅ ነው።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 месяца назад

      @@user-ig2rz7to8f ይድና ይጠይቁ እነሱን ግን ዘመናዊዉን ምን አላችዉ ዝም ነዉ ባንክ ቤት መኪናዉስ ከእግዚአብሔር የመጣ ነዉ ጥረክ ግረክ ብላ ብላል እሱን ይዉጣ ከአከሊ አካወት ላተ ሲገባ አየዉ የሚለዉስ

  • @user-xl1mu8zx7j
    @user-xl1mu8zx7j 2 месяца назад

    የፍረኦን ህዝቦች ዲግምት ነዉ ሱበሀን አለሀ

  • @SebleYeshaneh
    @SebleYeshaneh 22 дня назад

    Betam yemiwodat ena yemakebrat sew nat.

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 27 дней назад

    Nsha gba ehtachnm endezaw

  • @ZiyandaEyob
    @ZiyandaEyob Месяц назад

    You are great ❤

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5j 2 месяца назад +1

    ይሄ ልጂ በሩቁ ጉዳና ላይ እየሂደ ባየዉ እሩጫየን ነዉ የምቀጥለዉ ጂኔ ነዉዴ 😮😂😂

  • @DebolDaily
    @DebolDaily 2 месяца назад +2

    Chucha 1gna teleyaleh😂

  • @AzebKiros
    @AzebKiros Месяц назад

    sijemer wsht new lemn kameraw atasayunm

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Месяц назад

    😅😅😅😂😂😂ስልኬ እኮ ነው

  • @Yisekedebebe
    @Yisekedebebe 2 месяца назад +2

    በምን ሃይል ነው እንደዚህ የምታደርጎ ?????????666ነው????

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 2 месяца назад

    ወይኔኔኔ በሳቅ ወደኩ ኡፍ ቲጂጂ

  • @YohannaDaniel-kf6pc
    @YohannaDaniel-kf6pc Месяц назад

    Egziabher ewketun saygeltlgn befit amnh nbr. Ahun gn trick eyalk mtasayew negr hula ye seytan mahbertegnovhn tegbar endehone sigebagn, ante raseh amltoh"hocus focusn anbebe new esunm yesetugn ferenjoch nachew" bleh endenbr sesema nekahugn. Yblagn video lemtserabachew ena lemtchebtachew sewoch. Sehtet eyaderek endehone lbonah yawkewal gn genzebu taftoh bezaw kereh. Egziabher lbonahn ymelselh.

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 2 месяца назад

    Mamerihey.tsafheye.Aberey..salzhigudaye.baxam.astmeroley.saxanwey.darghitnwey

  • @MakiYmariyam21-ls8ru
    @MakiYmariyam21-ls8ru 2 месяца назад

    ቲጂዬ እኔን አጃጃለሽ አ🤭😂😂😂

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 28 дней назад

    እንደዝህ አይነት ቆሻሻ የወረደ የሰይጣን ስራ የምታቀሪቡት ምድያዎች ግን ጤነኛ ናችሁ😢

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 2 месяца назад

    አይዞን ወንድማችን ቹቻ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 месяца назад +15

    አንተ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ግብብድየ የአጋንት ስራ አስፈፃሚ ለትዉልድ ፀር ነህ ፈጣሪህን ፈርተህ ወደ ራስህ ተመለስ::

    • @tilahuntilahun59
      @tilahuntilahun59 2 месяца назад

      ምን አባክ አደረገህ ?ሸለፈታም

    • @2016dileale
      @2016dileale 2 месяца назад +2

      Bro it is a trick

    • @zahraayalew3965
      @zahraayalew3965 2 месяца назад +1

      ኢትዮጲያ ከዉቀት ነፃ

  • @AddisusisayTadese
    @AddisusisayTadese 2 месяца назад

    Inante chelema yetiwulid tser nachihu

  • @abelafitz
    @abelafitz 2 месяца назад

    You're great!!🔥🔥🔥

  • @kumeralelisa
    @kumeralelisa Месяц назад

    lebona ysteh lemayreba aymro tesetehal

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 месяца назад

    ክክክክክክ ቲጅ የኔ የዋህ

  • @user-po8xq1pg9d
    @user-po8xq1pg9d Месяц назад

    መተት ነው100%

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 2 месяца назад

    41k belay subscribe aychalew yiha hulu fetarin kido erasun leseytan yasgeza new malet new!

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ Месяц назад

    ትጂ ይከነገር ምንም ማበርታታት አይ ጠበቅም ይከነገር ትብትብ ነው ትጂ

  • @Asrat-wy6jx
    @Asrat-wy6jx Месяц назад

    Fetari yiker. Yibelk men mesewat akerbek new begize temeles

  • @GalaxyKha-mb4xx
    @GalaxyKha-mb4xx Месяц назад

    ልጁ ግን. ሌላ ስራ አቶ ነው. ማጅክ ነው. እኮ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 месяца назад

    Backward video playing 😊

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 16 часов назад

    ድግምትን መባራታተት ምን ይሉታል ኢሳት ይብለሽ

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 2 месяца назад

    min huna new gin kezi ganen gar yetayechiw awardo endemabarer

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Месяц назад

    እረ ነንቆ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሁናችሁ ነው ልትቃወሙ ይገባል እንጅ እንዴት ሰይጣን ታበረታታላችሁ እህ ጥቁር አዝሙድ አስማት እኮ ነው የሚሰራው ሰይጣን እሱጋ እየሄዳችሁ ሁሉ ጸበል ተጠመቁ እርኩስ መንፈሱን ወደናት እያስተላለፈባችሁ ትሪት ነው ትላላችሁ ነቆ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቶችን ከኢትዮጵያ ምድር ከምድረገጥ ያጥፋልን መንፈስ በገሃድ እየሰራ ማንም አይጠይቀው መንፈሱን እየላከ ያደነዝዘዋል የኢትዮጵያ ህዝብ አይነቃም አንዲት ሰው ትንሽ እንኳን እያገናዝብም መልካም ነገር ቢሆን እንደዚህ አታበረታቱም ልጁ እራሱ ሲያስፈራ ሰይጣን

  • @mohammedabdulkader3513
    @mohammedabdulkader3513 Месяц назад

    ልብስህን ለምን ነጭ በነጭ ለብሰህ አትሰራም ሁሌም በልብስህ መሐል ቀይ አይጠፋም

  • @AddisTadesse-ou6bt
    @AddisTadesse-ou6bt Месяц назад

    እንደናንተ አይነቱ ነው ንፅይት የሆነችው ኦርቶዶክስን ቤተክርስቲያን የሚያሰድቡት።
    ትሪክም ሆነ አስማት የሰጠን ስራ ነው።
    ደሞ በእማምላክ ስትይ እፈሪ አንቺም ነገ ምን ይታወቃል ሀይማኖት ትቀይሪና እቺን ክርስቶስ በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን ትወቅሺ ይሆናል። ሰለዚህ ወደ ልቦናሽ ተመልሰሽ ቀልብ
    ግዢ መጥፎ ልምምድ ነውና።
    ጎርፍ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው።

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 месяца назад

    አረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

  • @SefinaSema
    @SefinaSema Месяц назад

    ማጂክ መሆኑን ነው ኢትዮም ተጀመር

  • @shaffila
    @shaffila 2 месяца назад

    በርታ ጎበዝ

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s 2 месяца назад +2

    የጥልቁ መንፈስ ከባህር ተጎትቶ ነው የተዋረስከው ብሮ

  • @zewidituhaile
    @zewidituhaile Месяц назад

    ሁል ጊዜ ቀይ ይለብሳል ጥያቄ ፈጥሮብኛል

  • @አልኸምዱሊላህ
    @አልኸምዱሊላህ 2 месяца назад +1

    አንተ ማነህ እና ነው አንተ ፈጣሪ ነህ ቀልደኛ ሸይጣን😮😮😮😮

  • @atsedefikr2326
    @atsedefikr2326 3 дня назад

    ክክክክክ

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 2 месяца назад

    ወንድሜ ተመለስ! ሰይጣን Promote
    እያደክ ነው?
    ትገርማለ ግን!
    ደግሞ ባለ እስቴዲዋ የምታቀርቢውን ነገር እወቂ !
    "እባክሽ!"።

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 2 месяца назад

    በሰዎች አይን ድግም እየሰሩ

  • @woinshetwondimu3271
    @woinshetwondimu3271 2 месяца назад

    ሾፌሩ ግን ደስ ይላል

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Месяц назад

    እመብርሀን ማስተዋል ይስጥክ የሠይጣን ስራ ነው ቱ

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 месяца назад

    አይ መተትና አሥማት እንደዚ የሠይጣን መጫወቻ መሆን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 2 месяца назад

    አዎ አስማት የሴጣን ነው።ይህ የአጋንት ጥበብ ነው ማስተዋወቅ ነው።በስመአብበወልድ መንፈስቅዱስአህዱ አምላክ።የአጋንት ስራ ነው

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Месяц назад

    ዋውውውው❤😂

  • @dagi-jl1zz
    @dagi-jl1zz 2 месяца назад

    ይሄ አይን ላይ የሚሰራ ድግምት ነው አውደ ነገስት

  • @TigistDiribaa
    @TigistDiribaa Месяц назад

    Are minmi xiyaqe yajwumi yasexani nw