የጥርስ ሀኪም ስለሆንኩ ብቻ ውበት ጥርስ ነዉ ማለት አለብኝ እንዴ...? /ውሎ//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 64

  • @lidya-lee
    @lidya-lee 2 года назад +3

    ዶ/ር ሄኖክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የሚገርም ስነ ምግባር ከበሳል ህክምና ችሎታ ጋር እናመግናለን፨፨፨፨

    • @asemelaku7374
      @asemelaku7374 2 года назад +1

      አዲሬሡ ካለሽ ተባበሪኝ

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +3

    ጀግና ነክ ዶክተር እኔም እመጣለሁ ጥርሴ ወለቀብኝ

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад +3

    ምርጥ ሳቅ!! የሚኮረጅ ሳቅ!! በጅምላ እናከፋፍላለን እባክዎ ጎራ ጎራ ይበሉ።

    • @ethio-fun4404
      @ethio-fun4404 2 года назад +1

      እውነትም ፈታ አረከን

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 2 года назад

    ሁሉም ማለት ቢከብድም የኢትዮጵያ የጥርስ ዶክተር ብዙም ነዉ ስለገጠመኝ ነዉ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 2 года назад +5

    እኔ ዱባይ ዛሬ ጥርሴን ለማስሞላት 500 ድርሀም ከፋዬ ተናድጃለሁ አገራችን 1000 ብር ነው ማስሞያ ውጭ ሁሉ ነገር ውድ ነው

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 2 года назад +3

      አንቺ እኮ የበለጠ ጥራቱነው ማየት ያለበሽ ገንዘቡን አደለም አትሳሳች

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@njadnjad3902 ሰንቱ ነው 1000 እህቴ

    • @emufamilytube3801
      @emufamilytube3801 2 года назад

      ለጥርስ ህክምና ሀገራችን ይሻላል ሀቡዳቢም በጣም ውድ ነው

    • @AaAa-ti3cg
      @AaAa-ti3cg 2 года назад

      ስንቱን ጥርስ ነው ያስሞላሽው

    • @ወለተማርያም-ወ4ቨ
      @ወለተማርያም-ወ4ቨ 2 года назад

      Enyem endezu gen Ethiopia Yishlel

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Enamesegenalen 🙏 Dr

  • @mahidejan2182
    @mahidejan2182 2 года назад +5

    ዶክተር ደስ ስል

    • @mahidejan2182
      @mahidejan2182 2 года назад +3

      @@samm5903 መድንቅ አይቻልም 🤔

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    ኢትዮጵያ ሰላም 🌹👋🇪🇹🤲

  • @mahletmahi505
    @mahletmahi505 2 года назад

    ሄኒ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከረጅም አመት ቡሀላ

  • @mihretgebre5064
    @mihretgebre5064 2 года назад +1

    Nice to see you henoke

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    አይይ የጥርስ ነገርስ የኔ እንኳ ተነቅሎ አልቁዋል የቀረኝንም ለማሳሰር እያሰብኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ያማል ወይ 😭

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 года назад +1

    እኔ በልጅነቴ ጥርሴን ሰው ይቀናበት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሲነቀል በጣም ህመምና ብዙ ደሞ አለው ከዛም በላይ ጥርሴ ጠንካራ ነበር ና ሰው 7 አመት ላይ ሲወልቅ እኔ ግን እስከ 12 አመት አላወለቅሁም አልፎም አሁንም 21 አመቴን ጨርሺ 22 ተኛዬን ልይዝ ወራት ነው የቀረኝ ግን እስካሁን 8 መንጋጋ ያሎለቀና 2 የውሻ ክራቻ ያሎለቀ አለኝ ከታች ያለው ጥርሴ በጣም ያምራል ከላይ ያለው ግን የፊት ጥርሴ ወደፊት ከጎኑ ያሉት ወደውስጥ የውሻ ክራቻ የምነለው ድርብ አጠቃላይ ከላይኛው ፓርት ያለው ጥርሴ በሙሉ ድርብ ነው በዛ ምክንያት ቦታውን ለቆ ነው ጥርሴ የበቀለው ድርቡ ቢወልቅም እኳን ወደቦታው መመለስ አልቻለም የውሻ ክራቻዬ እጅግ እጅግ በጣም ጠካራ ነው በመከራ አነቃንቀዋለሁ ግን በአንድ ቀን መልሶ ይጠብቃል እና በጥርሴ በጣም ኮፊደሴን አጥቻለሁ እሱም እግዚአብሄር ውብ አርጎ ነው የሰራልኝ እኔ በግዚውይ ህመም ምክንያት በልጅነት አሚሮ በፍራቻ በግዚው አላወለኩትም ቤተሰቦቼም የት ነሽ ወዴት ነሽ ብለው አላዩልኝም ነበር እና በዛ ምክንያት ይሄው የድሜ ልክ ማፈሪያ ምክንያት ሆነኝ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው ማሰራት እፈልጋለሁ ግን ፈራሁ የሆነ ህመም ቢፈጠርብኝ የመኖሪያ ፈቃድ ስለሊለኝ እደገና ጤናየን እዳላጣ እፈራለሉ ግን ጥርሴ ለኔ ቢደብርም ከልጅነቴ ውበት አንፃር እጂ ብዙ አስቀያሚ አደለም ቢሆንም ግን በቃ እደፈለገኝ አልስቅ ሰው ራሱ ጉርሻ እናጉርስሽ ሲሉኝ ጉርሻ በጣም እወዳለሁ ግን በጥርሴ ምክያንት ጉርሻ አሎድም እላለሁ ብቻ ከባድ ነው ሄሊናዬን ተቆጣጥሮታል ሀገሬ ገብቼ አሳስሪ እደፈለገኝ ሀኪቢት ተመላልሺ በነፃነት ማለት ነው ፈጣሪ ያውቃል

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 года назад +1

    ሊያየኔውድመልካምእለተሰበት

  • @እውነትጌታብቻነው
    @እውነትጌታብቻነው 2 года назад +4

    የጥርስ ህክምና እንኳን ዝም በሉ ሀገራችን ላይ እኔን ፒያሳ አካባቢ አንዷዋ የህክምና ሀኪም ጥርሴ አልነቃል ስልት በመዶሻ እራሴ ስክናጋ ድረስ መታችሁ ከዚያም አልቻላችሁም ሌላ ዶክተር መጥተው ነው ጥርሴን የነቃላልኝ ከዚያ ላይ የተነቃለበት ቦታ ስፊቱ !የተለያየ ውጭ ሀገሮች ህክምና አደራኩኝ ከነቀሉ በኃላ ይሰፉታል።

  • @somali3266
    @somali3266 2 года назад

    እኔ ማስተከል እፈልጋለሁ ስትነው አደኛ ደረኛው ጥርስ ዋጋውን ንገሩኝ

  • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
    @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 года назад

    ውዶቸ ደሴ አለደ የጥርስ ህክምና ደደደ

  • @merontessema6150
    @merontessema6150 Год назад

    ኣ የኒው ኤራ ተማሪ🖐

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 года назад +1

    የስደት ገንዘብ ጠብ አይልም እኔ ጥርሴን ብሬስ ማሳሰር እፈልጋለሁ ግን ኢኮኖሚ ከበድ ይላል የወር ደሞዚን ከለት ጉርስ ሳይተርፍ ለጥርስ መስጠት ከብዶኛል ግን ጥርሴ የላይኛው ባርት ድርብ ነው እሲ ሳኡዲ ያላችሁ በምችሉት ተባበሩኝ ተሸማቅቂ አለቅሁ ማርያምን ጉርሻ እኳን አልጎርስም የምለው በጥርሴ ምክያት ነው መኖሪያ ፈቃድ ም ሆነ ኢኮኖሚ ይጠይቃል በተለይ አረብ ሀገር ውድ ነው

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад

      እማ አይዛሽ ሀገርሽ ስገቢ ታሳስሪያለሽ

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 года назад

      @@tingirtyoutube8447 ብያለሁ ፈጣሪ ፈቃዱ ይሁን

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 года назад

      ያን ያህል ደባሪ አደለም ግን በጣም በሞራሊ ላይ ሀይል አግኝቷል ለኔ በጣም አስቀያሚ ይመስለኛል ሰው ሲየኝ ይመስለኛል እጂ ደባሪ አደለም ብዙም ሆኖም ግን ድርቡን ማሶለቅ ግድ ነው

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 года назад

      እኔራሱ ፈልጋለሁ ስገባ ሀገር የታባቱ አዱኒያአሞላም

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 года назад

      አገርሽ ብታሳስሪ እላለሁ እኔ አሳስሪያለሁ በጣም ውድ ነው ቀስ ብሎ በሚከፈለው ነበር የጀመርኩት 5600 ሪያል ነው የተዋዋልኩት እስካሁን 3200 ሪያል ከፍያለሁ እኔ ጥርሴ ወልጋዳና እንዲሁም የአንድ ጥርስ ቦታ ክፍት ነበር እና ይገጥምልኛል ብዬ ነበር ግን ኤክስ ሬይ ስነሳ ሁለቱ ጥርሴ ወደውጭ ሳይሆን ወደውስጥ ወደ አፍንጫዬ ነው ያበቀለው ለዛም ነው ክፍት የሆነው ተባልኩ አሳስሬው በስርአት ቦታውን ሲይዝ የሁለቱ ጥርስ ቦታ ክፍት ሆኖ ቁጭ አለ አሁን ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለሁ ለማስተከል ብዬ ብጠይቅ እኔ የፈለኩት ጥርስ ዋጋው ለ1ብቻ 3000ሪያል አሉኝ በቡለን የሚታሰረውን ነበር የፈለኩት ሌላው የሚሰካው ችግር ያመጣል እናም ይሄው 3አመት ሆነኝ አገር ቀለል የሚል ከሆነ እዛ አስተክላለሁ ብዬ ነበር ሌላው ነውጂ ርካሽ ይሄ እዚህም ውድ ነው አሉኝ 45 ሺ ብር አሉ ለአንድ ጥርስ አገር እስኪ ወጪ ቀነስ ሲያደግ እዚሁ እሞክራለሁ የውስጡን በኦፕራሲዮን ላስወጣ ስጠይቅ ትንሽ ይክምብዳል አለኝ ዶክተሬ

  • @ኪዳነምህረትልዩነሽለእኔ

    መልሱልኝ እስቲ ዉጭ አሰርተን ጥርሳችን አገር ቤት ቢበላሽ ማስተካከል ይችላሉ አደራ መልሱልን????????

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 2 года назад +1

    እስኪ የዶክቶሩን ስልክ ቁጥር አስቅምጡልኝ

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 2 года назад +1

    ሊያዩ አንቺን ለማየት ዲሽ ገዛው የቀረኝ ቲቪ መግዛት ነው ጎበዝ እርግት ያልሽ ነሽ

  • @mimimimi83
    @mimimimi83 2 года назад

    ስልክ አታስቅምጡም እዴ

  • @asemelaku7374
    @asemelaku7374 2 года назад

    አዲሬሡን እምታውቁ ንገሩኝ

  • @mimimimi83
    @mimimimi83 2 года назад

    ሁሌ ስታቀርቡ አድራሻ ለምን አታስቀምጡም ???????

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 года назад

    እኔ ማሳጠብ ፈልጊ ነበር እና ስንት ብር ነው

  • @fekerashenafi7578
    @fekerashenafi7578 2 года назад

    Wey heni be medosha new yemtneklelachew 😁😁😁😁bertalin abate

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 2 года назад

    ጥርስ ብሬስ ማሳሰሪያ ስንት ነው የምታውቁ ንገሩኝ ኢትዮጲያ ዋጋውን

    • @Allinone-it1bt
      @Allinone-it1bt 2 года назад

      10000 asrchiyalw cl

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 2 года назад

      በደብ ይሰራሉ በናታችሁ የምታውቁ ዘርዘር አድርጋችሁ ንገሩን እኔ ሀገር ቤት ማሳሰር ፈልጌ ነው

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    በታው የትነው

  • @አምባርያዩቱብ
    @አምባርያዩቱብ 2 года назад

    ሰልክየጥርስአክምስጡኝ

  • @alemashemo7416
    @alemashemo7416 2 года назад

    Botaw yeti now

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 года назад +2

    ሳያመልጠኝ ልስማ በጣም ነዉ ምቸገረዉ. መላ ካለ ኢትዮጵያ ከች እላለዉ.

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад

      እኔም በጣምነው ጥረሴን የሚያመኝ 😘😘😘

    • @Allinone-it1bt
      @Allinone-it1bt 2 года назад

      Ney mela ale

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    😘😘😘😘❤️❤️👍👍