Mn eyehonachu new degmo lyunetun eyedegefachu mehonu hulum haymanot lay eko hg ale lemsale beorthodox haymanot betam tlk hatyat new mn honachu new befetari sm eshi hgu mnamn ykr bsewgna enkuan bitaseb lelijochu atasbum ende “and by the way its not civilization ”
ምንም ነገር ከሀይማኖት አይበልጥም ቅድሚያ ለሀይማኖት ከማይመሰሏችሁ ጋር አትጋቡ ይላል የጌታ ቃል መጨረሻችን ያሳምረዉ በ
The black-shirt guy knows what he is talking about period.
19:04 በተለያዩ ሀይማኖቶች ውስጥ ስለሆኑ የማንነት ቀውስ ውስጥ አይገባም
Kuku yene konjo. ❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ፍቅረኛዬ ደግሞ ፕሮቴስታንት ናት,እኔም የዚህ አይነት ችግር ውሰጥ ነው ያለሁት 4 አመት በፍቅር ከምወዳት ፍቅረኛዬ ጋር በዚህ ጉዳይ ልንለያይ ከጫፍ ደርሰናል Please እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?
ከባድ ነው😢
እኔብሆን ወደራሴ እምነት እጠራታለሁ እምቢ ካለች እሷን ትቸ በእምነቴ ከምትመስለኝ ጋር እቀጥላለሁ ኢስላም በዚህ ጉዳይ ግልጽ አቋም ነዉ ያለዉ ከአጋሪቱ የቱንም ያክል ብትደንቃችሁ ያመነቸዉ ባሪያ በላጭነች ይላል ቁርአን
15:54 እስራኤል ሀሳቡ ተስማምቶኛል
Israel make this show interesting😂😂😂
Mn eyehonachu new degmo lyunetun eyedegefachu mehonu hulum haymanot lay eko hg ale lemsale beorthodox haymanot betam tlk hatyat new mn honachu new befetari sm eshi hgu mnamn ykr bsewgna enkuan bitaseb lelijochu atasbum ende “and by the way its not civilization ”
❤️❤️❤️
ለምድነው መይሳረወ