የርቀት ፍቅርን እስከትዳር ለማስቀጠል 6 ቁልፎች |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 133

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +42

    በርቀት ፍቅር ማለት በተለይ አረብ ሀገር ያለች ከሆነ አበድኩልሽ ሞትኩልሽ ይላል ከወር ቦኋላ ማሬ ሳንቲም ላኪልኝ ቸግሮኝ ነው ጎበዜ ፍቅር አንድ አምላክ ብቻ ነው። የርቀት ፍቅር ብዙ ጭቅጭቅና ንትርክ ይበዛዋል።

    • @sjdjdjdjdh357
      @sjdjdjdjdh357 2 года назад +5

      ሰላም አህቴ ወይምወንድሜ አንድ ልጅ ነበር እና ሁለት ኣመት ኣወራን ከዛ አንድ ቀን እኔ ብዙ ግዜ ኣልሰጠውም ነበር አና ወይ ፍቅርሽ አትገልጽልኝም ስለኝ በጣም እንደምወደው እና እንደማፍቅረው ስነግረው ከመውደዴ ተነሳ መናገር ውላ ያቅተኝ ነበር ከዛ አንድ ቀን እስኪ ዣሬ ላናግረው ብየ ደወልኩለት እና አየነሳውም መልሶ ተክስት ጻፈልኝ እና መለስኩለት ያወራን ያወራን በማህል በቃ ልተኛ ነው ኣና ደና እደር ስለው ትተሽኝ ነው እንዴ የምትተኚ ስለኝ እይ የሁለታችን ያህል እተኛለው እና ህልም ኣይቼ ልደር እና ከዛ ህልሚን ትፈታልኛለህ ስለው እኔ ለይላ ወሬ ማውራት ስላልፈለኩ ነው እንደዛ ያልኩት እሱ ግን ለይላ ስሚት ውስጥ ልያስገባኝ መኩረ እና እኔም ከመስመር ወጣውእና ለንጋታው የተሰበረ ልብ ምናምን ላከልኝ ኣና ምን ሁነህ ነው ስለው አይመልም 3 ቀን ጠበኩት እና ደውየ ላናግረዉ ብዬ ስደውል አያነሳም ከዛ እኔ በሁሉም ብለኩ ዘጋሁት ከዛ እስከሁን አንደዋወልም እኔ አሁን አልቻልኩም ከሁለት ሳምንት ልሆነኝ ነው እስኪ ምክራቹ ጣል ጣል አድሩጉልኝ ውዶችየ

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg 2 года назад +8

      አትደውይ አትፈልጊው አንቺንም ሳያገኝ በፌት ብቻውን አይደል ወይ ሚተኛው እንዲ አይነቶቹማ አጭበርባሪ ናቸው እህቴ ጭራሽ አታስቢው ላንቺ ያለው ይመጣ በፀሎት ጠብቂው።

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh Год назад +3

      ​@@sjdjdjdjdh357አትፃፌ አትደውይ ከፈለገሽ ይመጣል በዛው ከሄደ ያንች አይደለም ማለት ነው የኔነገር ነው የገጠመሽ እኔ ከተገናኝን አመታችን ነው አንድ ሀገር ነበርን እና እኔ ቅርብ ስአት ሌላ ቦታ ሄድኩ እና እሱ አልቻልኩም ፈነዳው ስሜቴን ተርጅኝ እያለ ያ ነገሩን አሳይኝ ላሳይሽ ይለኛል የሱን እየርፀ ይልክልኛል እኔ አር ጡሩ አይደለም እልዋለው እሱ ግን መስሚያው ጥጥ ነው አሁን ላይ እንተያይ እያለ ይጨቀጭቀኛል እኔም ስራችን ደስ ስላላለኝ ልተወው ወስኛለው ምን ሆነሽ ነው ሁሉ ነገርሽ ተለወጠብኝ ይለኛል እኔ አልገፋውም ከሱ ይምጣ ብየ እየጠበኩ ነው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад +1

      ​@@TitinaWasenehአረ በጣም ያስጠላል ከስሜት ዉጭ ማዉራት አይችሉም እንዴ

    • @TitinaWaseneh
      @TitinaWaseneh Год назад +1

      @@ግእዝቲዮብ ተይውማ ውዴ የነሱን ነገር እዳው ሆድ ይፍጅው የኔማኮ ይለያል

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +13

    በጣም ደስ ይላል ዶክተር እህቶቼ እኔ ትዳር ላይ ነኝ ተጠቀሙበት አደራ እሽ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 2 года назад +8

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ችግሩ እኮ እኛ ሴቶች በጣም እናምናለን እንታገሳለን በዛ የተነሳ እኮ ነው አምነናቸው
    መጠረሻ የልጅ አባት ሆነው የሚጠብቁን
    ከእኛ ጋር እያሉ ሁለት ሶስት ያውራሉ
    በርቀት ያለን ስንቶች ነን በፍቅር ተስፋ የቆረጥነው ?
    ምናልባት ከአንድ ሺ ወንድ
    አንድ ታምኖ የሚር ሊኖር። ይችላል
    እንጂማ አምነን ታግሰን አየነው እኮ 😥😥😥።
    ውድ በስደት አለም የምትኖሩ እህቶች አምናቹ ያልተጎዳቹ ያልተከዳቹ
    ካላቹ በሌላው በደረው ተምራቹ
    ሙሉ ልባቹ አትስጡ እንዳትሰበሩ

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 2 года назад +2

    ትክክል ነው ዶ/ር በጣም አስቸጋሪ እና በጣም ፈታኝ ነው ፡ ትግስት ይጠይቃል

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ በሳምት ሦስት ቀን ነው ያችውም ከአርብ ምሽት እስከ እሁድ 3ስአት ከምሽቱ ከዛውጭ ገባ ወጣ ገባሽ ወጣሽ በሁለታችንም የለ እግዚአብሔር ይመስገን ትንሽ እኔ ቆጠጥ ያልኩ ነኝ እሱግን እግዚአብሔር እዴት አደፈጠረው አላቅም የሠጠው ትግስት ብዙ ነገር አረገዋለው መቶብሻል ነው እጅ አንድ ቀን ተስቶት አስቀይሞኝ አያውቅም ።

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      በጣም ደስል ይላል

    • @saralove4924
      @saralove4924 2 года назад +4

      @@meri5519 አወ እማ እኔግን በራሴ ጥፋት እራሱ አኮርፈው አለው እዘጋው አለው እሱግን ሁሌም አችኮ2ሰባት ያስፈልግሻል ይላል

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +2

      @@saralove4924 ከዚ በላይ ያድርግልሽ ደስ ይላል የኔም እደዛ ነበር ግን አሁን ጨከነ እኔም ተስፈ አልቆርጥ እራሱ በደለኝ ለበደለኝ እንኳን ይቅርታ መጠየቅ ማን ገደለ

  • @sofiahh8252
    @sofiahh8252 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ሁሌም ለምትስጠን የወንድማዊ ምክረህ ከልብ ነው የምናመሰግነው

  • @feve5823
    @feve5823 2 года назад +3

    የ5 አመት ፍቅረኛይ ነው አንድ አመት አብረን ነበርን ከዛን እሱ ለስራ ከሀገር ወጣ በመሀል ተለያይተን ከ ሶስት አመት ብሀላ ተገናኝን ለመጋባት ወስነን ነበር ግን በቤተሰብ ነው ሚመራው ምን ማረግ ነው ያለብኝ

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Год назад +2

      እኔም በቤተሰብ ምክናያት ባሌ ጋር ተፊተናል በራሱ መወሰን ካልቻለ ከባድ ነው እኔ ሁሌም እዳቃጠለኝ ነበር አንድ ነገር ከተነጋገር ወዳው ህዶ እነሱ ጋር ያወራል ኡፍ ወንድ ልጅ በራሱ ሲመራ ደስ ይላል

    • @Makka2023-yd7rc
      @Makka2023-yd7rc Месяц назад

      የኔቢጤአይይይይይይይ😢😢😢😢😢

  • @Beziy
    @Beziy Год назад +6

    የርቀት ፍቅር በኔ የደረሰኝ በእናንተ አይድረሳችሁና ሁሌ ችግር ችግር ብቻ ያወራል የወደፊት አላማ የለውም እጭ

    • @temimaahmed9451
      @temimaahmed9451 Год назад

      ውዴ የያዝሽው ነገር ሰላም ካልሰጠሽ ልቀቂው በቃ

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 6 месяцев назад +1

    Wow doc betam enamesegnalen

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee Год назад +2

    አወ ልክነህ ዛሬ ወር ሞላሽ ሁለትወርሞላሽ ይኸን ያክል ብ ይኖራል ማት ሲጀምር ነገሮቹ ወደየት እያመሩ እደሆነ ገባኝ ከዛ ነገሮችን ችላችላ ስል መነቋቋር መጣ ከዛ ከኔ ምን እደሜፈልግ ገባኝ 😢😢

  • @slam1281
    @slam1281 5 месяцев назад +1

    እኔ አፍቃሪነበረኝ ቃል እን ገባ ባብ እኔ በአካል ሣንገናኝ ብዬ ቅርአለኝ እና እዠደበረው መጣ አሁላይ ምላርግ 😊

  • @mareammohamad5996
    @mareammohamad5996 2 года назад +3

    ሥወደው ምክርህን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @tube3009
    @tube3009 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒዬ በጣም አስተማሪ ምክር ነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +4

    እረ የኔን ታሪክ ደገምከው ዶፍተርዩ ሚስጥር ያወራውህ ነው የሚመስለው አጅብ
    ወንዶች ግን የምር ያናድዳሉ ድንግል ምናምን ይላሉ እንዴት እስኪ አሁን ግን ግን የሚባል ነገር አለ ወሬውስ ይወራል ኤጭ በቃ እኔም ቀዩን እሰጠዋለው ለካምስ ድንግልነኝ ስለው ነው ማሬማሬ ፍቅሬ እያለ የሚያላዝነኝ አፈር

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      እኒ እራሱ ዉይ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ

  • @fatumasiraji6398
    @fatumasiraji6398 2 года назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ዋው እናመሠግናለን ሀሪፍ ትምሮ ነው

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    እናመሠግናለን ዶክተርየ

  • @GucGud
    @GucGud 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @AyalenshAedenew-xk7ss
    @AyalenshAedenew-xk7ss Год назад +1

    አናመሰግናለን ዶክተር።

  • @slam1281
    @slam1281 5 месяцев назад +1

    የተመታችነች

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 года назад +4

    ያ እኔም በርቅት ጀምሬ አለው ግን ለወድፊት እንደ ምንጋባ ያወረኛል ለቁም ነገር እደ ሚፍልገኝ ይነግረኛል ግን ትንሽ እኔ ግራ ገባኝ ለምሳሌ ፅህፍ ቶሎ አይመልስም ብዚህ ምክንያት ጥርጣሬ አለኝ አንዳድየ ዝም ብሎ ግዜ ለማሳለፍ ነው እሚመጣው እላለው አንዳድየ ግዛዊ ላይፍ ይሆን እሚፍልገኝ እላለው ደኩተርየ ምን ትለኝ አለህ 4 ወር ባሃላ አገር ቤት ገብቸ እደ ምንጋኝ ነው ግን ፅሁፍ ዝም ስለኝ አልወድም

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +1

      የኔም ክዶኛል 2 አመት ሙሉ አውርተን ካደኝ. ለመጋባት አስበና ለመገናኘት ሁሉ እቅድ ይዘን እኔም ወደ ኢትዮጵያ ልገባ ስል ካደኝ አስፈተኩት ፈተናውን ወደቀ ጓደኛ አለክ ሲባል የለኝም አለ መጀመሪያ እሷን ሲያገኝ እኔን ማውራት አቆመ ከዛ አብረው ያወሩትን እስክሪን ሾት አድርጌ ላኩለት ከዛ አይቶት ምንም መልስ ሳይሰጠኝ ደግጦ ብሎክ አደረገኝ በሁሉም መስመር ለመጋባት ሁሉ አስበን ቃልም ገብቶልኝ በፈጣሪ ስም ዛሬ ቃሉን አፈረሰ ካደኝ ልቤ ደማ በራሱ ጥፈት ብሎክ ማድረጉ ነደደኝ

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 2 года назад +2

      @@meri5519 እኔም ጥርጣሬ አለኝ እህት ዝም ስለኝ አልወድም ማለቴ አንድ ስው ጠይቄ መልስ ልስጥ ግድ ይላል ሳስበው አዳድየ ጎድኛ ይኖርው ይሁን እላለው ግን እኔ ማግባት እደ ሚፍልግ ይነግረኛል አልፎ አልፎ ይፅፍልኛል ስላምታ መልሼ ስፅፍለት አይቶ ዝም ይል እና በሌላ ቀን ስላም ይለኛል ደሞ አሁን አሁን እኔ ልተወው ወይስ እስከ መጨርሻው ልየው እያልኩ ለራሴ እጠይቅ አለው ምን እደ ምል አላቅም ግን እወድው አለው ለአፉ ደሞ እደ ሚወደኝ ይነግረኛል ወንዶች ልባቸው አይገኝም

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 2 года назад +2

      @@yabishawendecwhal9513 ኧረ እህቶቼ ላንቺ ጊዜ ከሌለው ወንድ ጋር ጊዜ መግደል በኃላ መቁሰል ነው አትሸወዱ

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 2 года назад +2

      @@destagatu5063 ትክክል እህት እኔም ያው ትንሽ ልየው እሚያስተካክል ከሆነ እጂ አዳድየ ለግዜው ይሆን የቀርብ እላለው ወይም ባአካል እስከ ማየው ልታግስ እላለው ብቻ ግራ ገብቶኛል ትንሽ ልየው እና

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 2 года назад +3

      @@yabishawendecwhal9513 ወዬ ማሬ አይ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ስትሔጅማ መንታ ምላሱን ተጠቅሞ ያጥብሻል እኛ ሴቶች ስደት ላይ ብዙ ፈተና አሸንፈን በነሱ እንሸነፋለን እራስሽን ጠብቂ ተጠራጣሪ ሁኚ አንቺ ባጣ ቆይ ነሽ ሲመቸው የሚያወራሽ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ሰላሙን ሁሉ ያብዛልክ!

  • @waletfkadu3274
    @waletfkadu3274 2 года назад +6

    ዶክተር ለኛ አብሶ ለስደተኞች አቅም ሆነክናል በጣም አመስግናለሁ ኑርልኝ ክበርልኝ

  • @Tube-ou1fb
    @Tube-ou1fb Месяц назад +1

    አክሊል ሳይሆን ተክሊል ነው የሚባለዉ

  • @اميناتداود
    @اميناتداود 2 года назад +1

    ምርጥ ምክር እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @tsegntyimer7134
    @tsegntyimer7134 Год назад +1

    ዶክተር ምርጥ ሀሳብ

  • @hirutteka4277
    @hirutteka4277 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏❤️

  • @እንደናት
    @እንደናት Год назад +1

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶ/ር እዉነት ከባድነዉ የርቀት ፍቅር ግን ፈጣሪ ይመሥገን

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 2 года назад +1

    እንመሰግናልን ዶክተር ምክሮችህን ሁለም በኣጣም ጠቃሚ ነው

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @አደራልጄንሚዲያ
    @አደራልጄንሚዲያ 2 года назад +3

    ዶክተር አመሰግናለው አንድ ጥያቄዎች በጣም ጥሩ ነው ግን ዶክተር ከብዙ ሴቶች እሱም ከሀገር ወጪ ነወ እኔ እደዛው እንዳሚያወራ ይነግርኛል እና ለሰታውቅሸ ይለኛል እንድ ልጅ እድትሰለለወ አድርጌ ነበር አብር ያወሩት ነገርኝአ እኔ ግን አልተዋጠልኝም ምን ለድርግ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +2

      እኔም አስፈተኩት ፈተናውን ወደቀ ጓደኛ አለክ ሲባል የለኝም አለ መጀመሪያ እሷን ሲያገኝ እኔን ማውራት አቆመ

    • @አደራልጄንሚዲያ
      @አደራልጄንሚዲያ 2 года назад +1

      @@meri5519 ይእኔ አልፈል ግን አይዛሸ አህቴ ላንች ያለወ አለ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +1

      @@አደራልጄንሚዲያ ብሎክ አደረገኝ በሁሉም መስመር. አሁን ልደውልለት በሌላ ስልክ ይቅርታ ጠይቀኝ ልበለው አልቻልኩም

    • @zk3815
      @zk3815 2 года назад +1

      @@meri5519 እኔን በሌለ ስልክ መቶ እንታወዋቅ አለኝ እኔ አውቄሃለው ስለው ወለሂ እኔ አለወኩሽም አለኝ በጣም ገርሞኛል

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      @@zk3815 አንቺን ብሎክ አድርጎሽ ነው

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 2 года назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ዳንየ

  • @sinkesinke6926
    @sinkesinke6926 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ዬ😍😍😍

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በትክክክልልልልል

  • @SarahS-qo4wt
    @SarahS-qo4wt 2 года назад +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 года назад +1

    እናመሰግናል ዶ/ር ዳኒ

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 9 месяцев назад +1

    ከሴት ገንዘብ የሚፈልግ ወንድ በቂጣቸው ምስማር ይግባላቸው

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ 😘😍

  • @حموديي-ث1ك
    @حموديي-ث1ك 3 месяца назад +1

    Walah betam kabade new inee larasuu bizuu yawashehut negar alegn bicha betam kabed new😢😢😢😢

  • @anishsherif112
    @anishsherif112 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ዳኒ

  • @MahletLeulseged-s2u
    @MahletLeulseged-s2u Год назад +1

    አመሠግናለሁ እስኪ ይሄንን መንገድ እሞክራለው

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Год назад

    ትክክል

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 2 года назад +1

    ስላም ይብዛ ዶክተር ስለምክሮችህ ከልብ እናመስግናለን

  • @سارهمحمد-ب4ج
    @سارهمحمد-ب4ج 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Год назад +1

    Wow wow D thank you so much 💞❤️💕

  • @wubetegetu864
    @wubetegetu864 2 года назад +4

    ዶክተርዬ እኔ የሆነልጅ ተዋወቅሁኝ በ fb ግን ከጊዜ በኅላ ግን እድሜ እኔ እበልጠዋለሁ እና ይሄን ስነግርው ምንም ችግር የለም ብቻ አንች ውደጂኝ እንጂ እድሜ ምንም አያግደንም ይለኛል ግን እኔ በጣም ፈራሁ አልፈለኩም ግን እሱ በቃ አስቸገርኝ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +6

      ውዴ አትሸወጂ እኔም በ fb የተዋወኩት ልጅ 2 አመት ሙሉ አውርተን ካደኝ አስፈተኩት ፈተናውን ወደቀ ጓደኛ አለክ ሲባል የለኝም አለ መጀመሪያ እሷን ሲያገኝ እኔን ማውራት አቆመ ከዛ አብረው ያወሩትን እስክሪን ሾት አድርጌ ላኩለት ከዛ አይቶት ምንም መልስ ሳይሰጠኝ ደግጦ ብሎክ አደረገኝ በሁሉም መስመር ለመጋባት ሁሉ አስበን ቃልም ገብቶልኝ ቃሉን አፈረሰ የፌስቡክ ወንድ አትመኚ ማርያምን ይቅርታ እደመጠየቅ ብሎክ አደረገኝ

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      @@meri5519 ግን ጥቂት ሀቀኞችም አሉ

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад

      @@afi5295 awo ayitefam

    • @zamzamzamzam4963
      @zamzamzamzam4963 2 года назад

      @@meri5519 ትክክልውዴ

    • @tsigeamare5504
      @tsigeamare5504 2 года назад

      Wubete Getu እኔም ይሄ ነገር ነው እያሳሰበኝ ያለ

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @BettyTsega
    @BettyTsega 11 месяцев назад +1

    eshe balijenetachen yederasebn gwdatse kale endatnh menager menchelew

  • @dggh8078
    @dggh8078 10 месяцев назад

    Enmaseganalen doctor

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @betebeyw3493
    @betebeyw3493 2 года назад +1

    ወንድማችን መካሪያችን እናመሰግናለን እሺ

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 2 года назад

    Thank you doctor ❤👍asteway

  • @senaytshanka7650
    @senaytshanka7650 2 года назад

    Thank you dar.

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад +2

    ውይ ውሽት ከባድ ነው የርቀት ፍቅር ከባድ ነው

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 года назад +1

    አንደኛ ነኝ 👍

  • @sojoogin8117
    @sojoogin8117 9 месяцев назад

    የቤትስራነው የሆነብኝ

  • @tesfayebereket2347
    @tesfayebereket2347 3 месяца назад +1

    ❤❤❤👍👍👍👍🤲🤲

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 2 года назад

    Wowowowowow Tebarkuuu

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 2 года назад

    እንኮን ደህና መጣህ ደኩተርዬ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 2 года назад +1

    egeziyabehere yekebereling dor .

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር

  • @lmlmethiopianyoutube7957
    @lmlmethiopianyoutube7957 2 года назад +2

    ሰላም ❤❤

  • @bekind3956
    @bekind3956 2 года назад +1

    💕💕💕💕

  • @charbelkaram6072
    @charbelkaram6072 2 года назад +2

    Manew 2 amet be wushetam wend lji yesekere 😂😂😂endene ye rket fkr atjemru belen doctor

    • @meri5519
      @meri5519 2 года назад +1

      እኔ አለው አንቺ ትስቃለሽ እኔ ልቤ ደምቷል 2 አመት ሙሉ ሲያታልለኝ

    • @charbelkaram6072
      @charbelkaram6072 2 года назад

      @@meri5519 ye fb sewo enqan wendlatie bale tdarocho mn blo yjanajenu b messenger eyayen fkr wusti magbat yelebnm tfat egna ga new eht ayzon fetari alen

    • @charbelkaram6072
      @charbelkaram6072 2 года назад

      @@meri5519 ayzosh yene mar ❤fetari ysetenal

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha2766 2 года назад +1

    Selam doctor lemekirh enameseginalen please tiyake aleng fikadenga kehonki be asichokayi melisileng
    Bale tidar nengi ye adi lij inati nengi ina ke balebetegari befizum linigebaba alichalinm mikinatum betam yewashali ina silikun demo 24yizegali mikinatun siteyikewu ke uneti yerake mikinatin new misetengi kezi befitim bizu bedeli aferiso bingi be yikirta alifewalewu ahun gin alichalikum liwesin new mikirachun situngi yene tiyake gilizi gehonelachu please 🥺🤲

  • @መልካምነገር-ኀ5ዸ
    @መልካምነገር-ኀ5ዸ 2 года назад

    ሰላም ዶክተር

  • @ethiopianhg3822
    @ethiopianhg3822 2 года назад

    selam doctr

  • @thinkloud7434
    @thinkloud7434 2 года назад +1

    🌺🌺🌺

  • @moolast7851
    @moolast7851 2 года назад +1

    😍😍😍😍

  • @tringoyemaryamlij3654
    @tringoyemaryamlij3654 2 года назад

    😍😘😘❤❤

  • @SerkalemSerkalem-dq5rw
    @SerkalemSerkalem-dq5rw Год назад +1

    enamesegenalen.doketer.sedetelay.bexam.fetenanew.becha.fexary.yeredan.tegesetu.endalhono.bebeteseb.new.mimeraw leju.bexam.xerusew.new.bebeteseb new mimeraw endaletowow iwedehalehu gera gebetoghal sedetelay kemexahu jemero beselekem behasabem teleyetogh ayawekem fexary yeredan

  • @xceraminaminamin7060
    @xceraminaminamin7060 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳን ጠቃም መረጃ ነዉ

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    💖💖💖💖💖

  • @ጁሊያጁሊያ
    @ጁሊያጁሊያ 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 2 года назад

    ❤️❤️❤️