ለካ አንተዋወቅም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This video is made on asking personal questions about each other in order to test who knows who better. @mahi_masr @missleyu

Комментарии • 162

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 года назад +11

    እንደተረዳሁት ማሄ የበለጠ ለሰው ስሜት ትጨነቃላች ያ ጥሩ ነገር ነው።

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +26

    በጣም ስለምወዳቹ ነው መሰለኝ ቪድዮው ቶሎ ያልቅብኛል እዚህ ዮቱብ ላይ ሳይሰለቸኝ ጨርቼ የማየው እናንተ የምትለቁትን ቪድዮ ነው ስታወሩ ቅልጥፍ ብላቹ ስለምታወሩ አሰልቺ አይደላችሁም ጥሎብኝ እየተቅለሰለሰ የሚያወራ ሰው አይመቸኝም ልክ እንደ እናንተ ሀሳቡን በቶሎ መግለፅ የሚችል ሰው ውስጤ ነው ኑሩልኝ😘😍

    • @likefadi8985
      @likefadi8985 2 года назад

      Tigist ye geta liji • hr ago
      Yehonacheu tefachochi sitamruu 😍😍😍😍😍

    • @emuselim3022
      @emuselim3022 2 года назад

      Enem

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u 2 года назад +3

    ሁለት ሰው እኩል ወድጄ አላውቅም እናንተን ሲቀር የሆናችሁ love

  • @fekadutelahun7755
    @fekadutelahun7755 2 года назад +3

    የኔ ፈድሻወች ተናፈቃችሁ ነበር ደሰ የሚል እርህሶችን ሰለምታነሱ በደንብ አርጌ ነው የማዳምጣችሁ ግን አንድ ነገር እንድትወያዩበት የምጠይቃችሁ ነገር አለ ወጣ እያላችሁ መልካም ነገሮችን ብታሳዮን እላለሁ ከሰትዲዎ ውጭ ለማለትፈልጌ ነው

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 года назад +3

    ደስ ትላላችሁ በጣም የልዩ እብደት የማሂ እረጋ ማለት perfectly much አድርጓል በርቱ በተረፈ ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ ተባረኩ

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 2 года назад +1

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ። ግን አንዳንዴ ሌላውን ወገን ሊያስቀይም ስለሚችል በተለይ እርስ በራሳችሁ በምትገላለጹበት ጊዜ የምትጠቀሙበትን ቋንቋና የምታነሱት ሀሳቦች ላይ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። ለምሳሌ " ሰነፍ ናት እንቅልፋም ናት " " ውስጧ የሰማንያ አመት አሮጊት ሴት አለች " የሚሉት መጥፎ ባይሆኑም ገንቢ ስላልሆኑ እነዚህን ቃላት ከተጠቀማችሁ በኋላ ያለውን ሪአክሽን መለስ ብላችሁ ተመልከቱት። እኛ ኢትዮጵያውያን ካለን ኢጎ የተነሳ ለጸብና ለመለያየት ቅርብ አብሮ ለመስራት ደግሞ ትንሽ አስቸጋሪ ሰዎች ስለሆንን እርስ በእርስ ባለን ንግግር ጥንቃቄ ካላደረግን አብረን ብዙ መጓዝ እንቸገራለን።

  • @hassanhakim5520
    @hassanhakim5520 2 года назад +6

    ምናለ ፍጣሬ እንደናተ አይነት ጎደኛ ቤሰጣኝ

  • @fikirysusbedasa1519
    @fikirysusbedasa1519 2 года назад +1

    Kumenger yerasachiwe yehon quality alachiwe 2 tume bravo 🙌

  • @user-jv4xx1eq4x
    @user-jv4xx1eq4x 2 года назад

    እንደውም በጣም ትተዋወቃላቹ ማሂ ሊዩ የማያጓጓሽን ያላወቀችው አንቺም ስለማታውቂው ነው ፡፡ በጣም እወዳችኋለው

  • @bethsolomon2045
    @bethsolomon2045 2 года назад +8

    About the shash I’m with leyu 😂 weyne I can’t. My hair yelele nw yemihonew teyiw tewat. ❤️ girls yemir u are so relatable and authentic. Keep it up.

  • @kal7795
    @kal7795 2 года назад +6

    🤩🤩🤩 as usual. 🤦‍♀️ppl got to understand we don't mind going out but chilling at home is bae😍😍

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 года назад +8

    እንኩዋን ደህና መጣቹህ የእኔ ፍልቅልቆች ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች እንኩዋን ለሀያሉ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሳቹህ አይለያያቹህ በፍቅር ያኑራቹህ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 года назад +2

    ለወንዱ ያወጣቹት መስፈር መቼም የለም ብላቹ ነዋ እንደዚህ አይነት ወንድ 😂😂😂😂😂

  • @user-ep9fj1sy1j
    @user-ep9fj1sy1j 2 года назад +2

    ማሂ ዋና እወዳለው ሲትይ ሰማው በኔ ወጪ ቀይ ባህር ለሳምንት ብጋብዝሽ ምን ይመስልሻል ❤️መልስሽን እጠብቃለው ቆንጆ ❤️

    • @glorytogod7112
      @glorytogod7112 2 года назад

      አይሻልህም ጥቁር ባህር 😂😂😂

    • @user-ep9fj1sy1j
      @user-ep9fj1sy1j 2 года назад

      @@glorytogod7112 ጥቁር ባህር አንተ ተዝናናበት ለማሂ ግን ቀይ ባህር ይሻላታል 🤣🤣🤣

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 2 года назад

      😂😂😂😂

    • @picesofher
      @picesofher 2 года назад

      😂🤣😂🤣🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 2 года назад +4

    @Leyu & Mahi ስታስቁ ኮሜንት የምትመልሱት እንግሊዘኛ ለሚጽፉት ነው እናንተ መጀመሪያ በራሳችሁ በሀገራችሁ ማንነት ኩሩ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ጀግና መልካም ቆይታነበረን ውድየሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ጉዞወዴፊት ሰርተን የምንቀየር ያድርገን መደጋገፍ መተጋገዝ ባህላችን አይዴል
    በላይክ በኮመት በሸር እንተጋገዝ አበርን በፍቅር በአንድነት ጉዞ ወዴስኬት🌹🌹💪

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Liyu anch enda simish wata tiyalesh
    Mahi gn wooooooow bizu negeresh natural beauty new thanks sistu lovely

  • @mazeratamair6578
    @mazeratamair6578 2 года назад +1

    Siwedachu gin hulem new yemayachu isti indagegnehochu kotire des yibelegni mesiye belugni getan betam new miwedachu iwinetim liyu nachu 😘😘😘😘

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 года назад +1

    Wowo mahi betam konjoo nesh liyum gin tifrish kenish

  • @medinaredi6964
    @medinaredi6964 2 года назад +2

    Yewunet betam new mewedachu gin tolo tolo betleku desssss yelenal esti sele gebi life awrubet pleaseeeee🙏🙏🙏🙏🦻🦻

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 5 месяцев назад

    ብቻዬን ስሆን ስሰማችሁ I feel like ጓደኞቼ እንደሆናችሁ ❤

  • @jemalseid9186
    @jemalseid9186 2 года назад

    Ymr endt endemwedachehu beqa vidowachehun endatarezmut plus adis ena yeteshale hasab creat argu wedachehuwalehu😍keep going💪

  • @mascotint.tradingfze9932
    @mascotint.tradingfze9932 2 года назад +1

    U guys are so natural. Really like u

  • @user-vx7rs1oc3h
    @user-vx7rs1oc3h 3 месяца назад

    በጣም ዴስ ትላላችሁ ❤

  • @Naodmiss
    @Naodmiss 4 месяца назад

    በማሀል ምታስገቡት እንግሊዘኛው ወዲጀዋላው በጣሚ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ❤

  • @fasikaabel1676
    @fasikaabel1676 Год назад +1

    Liyu Extrovert Mahi Introvert ?
    Mahi you are not alon ❤

  • @adissnegat5132
    @adissnegat5132 2 года назад +1

    Ehtochi programu dese telale beta sakachu erasu ken yekyeral. Gen teleku webetachi meskelu mahetemu yet hido nww?????

  • @tadiwosmesele7232
    @tadiwosmesele7232 2 года назад +1

    ieyu ena mahi dewlulegn yemigerme taricke alegne

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 3 месяца назад

    ምን እንደምታወሩ ራሡ አይገባም ገልፍጦች በሰነሰረአት ሀሣባችሁን ለማሰተላለፍ ሞክሩ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 года назад +1

    ልዩ ♥ እደ ስምሺን ልዩ ነሺ ❤️ mahi የኔ ኩል ሴት 😍

  • @user-pt3qh4rx3g
    @user-pt3qh4rx3g 2 года назад +1

    በርቱ ጡሩ ነገር ከሰራችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ❤😘

  • @tsyonteka7777
    @tsyonteka7777 2 года назад +3

    ስታምሩ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናቹ በርቱ 😘😘❤️❤️

  • @dinatube5413
    @dinatube5413 2 года назад +8

    ማሂ ስርአት አለሽ ልዮ ግን ተማሪ ከማሂ

  • @workinehhirpesa8932
    @workinehhirpesa8932 2 года назад

    ኮንፊደንሳቹ ደስ ይላል ግን ከዚህ የተሻለ ቁምነገር ርዕስ ፈልጉ ጠቃሚ እህቶች ናቹ !

  • @Samirwyi
    @Samirwyi 2 года назад +2

    yen konjooooooche sitamiruuu 😂😂😂😀😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤👈

  • @kimraemun9523
    @kimraemun9523 2 года назад +3

    Migib mesirat tewedaderu

  • @12mengistu
    @12mengistu 2 года назад +2

    ምንድነው እንደዚክ ማማር🤔❤❤

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 2 года назад +2

    Keep going girl’s
    “ what do you do if I changed to men the next day?” Leyu
    Mhai 😳👌
    Love you both!

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 года назад +2

    ውብ ጨዋታ ሠላም ያብዛላቹህ💕

  • @MessiTeklay
    @MessiTeklay 4 месяца назад

    Mahi konjo liyum

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    ልዩዬ ለቀቅ ያለ ልብስ more ያምርብሻል 👌

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 2 года назад +2

    የእውነት ትመቹኛላችሁ 👌👌

  • @kalkidanmathewos9302
    @kalkidanmathewos9302 Год назад

    i realllllyyyyy like u guys ur commited n matured to deal wz any of issues......በጣም single hono mekoyet like for more than 2 years i realllllllyyyyy injoy z freedom n forget abt the concept of marriage
    What do you suggest?????

  • @bekelemolla3196
    @bekelemolla3196 Год назад

    Leyu....l feel like u are so sweet inside ...look tough outside....lve u both

  • @hikmaekuti4125
    @hikmaekuti4125 2 года назад +1

    i was miss u
    and also miss mahi vioce in last video i like u too liyu

  • @kiyabrshye539
    @kiyabrshye539 2 года назад +1

    Tolo tolo video siru...u guy's are just real beka

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    በጣም ናው የምታምሩት አቤት ቁንጅና ሀሳባቹህ ደሰይላል

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l 2 года назад +1

    አህለን የኔውዶች በጉጉውትነበር የጠበኮችሁ ወላሂ ስወዳችሁ ሁሌብትመጡው ብየተመኝሁ

  • @kukitube5095
    @kukitube5095 2 года назад +3

    የኔ ድንቡሽቡሾች ሰወዳቹቹ

  • @hime8265
    @hime8265 2 года назад +1

    Luyu betme eko nawe dase yameteyeye bateto

  • @amalamnen33
    @amalamnen33 2 года назад +1

    Sadencu kehula satasayu mesrat endemichale lelelam tmrt new enam kitachewn gelachewn temamnew tikitok lemiseru 1mkr ymiset vido sru wddddd new yemaregachhu

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 2 года назад +1

    አንደኛ ነኝ😘💪

  • @roserosanna750
    @roserosanna750 2 года назад +1

    Wow...fikr

  • @mihrettolossa7959
    @mihrettolossa7959 2 года назад +1

    Ufffff swdachu eko betam.😍😍😘😘😘😘

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 года назад +2

    የወታደር መኮንን ነው ማግባት ያለባት ጓደኛሽ!!

  • @tgseifu7477
    @tgseifu7477 2 года назад

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @tesfahunberhanu311
    @tesfahunberhanu311 2 года назад +1

    this channel should be renamed as the real housewives of jemo

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ውቦች 💋💋💋 ስወዳቹ ማሂ ፀጉርሽን ስታሲዢ ያምርብሻል ልዩ ፍሪዝ ነው ሚያምርብሽ 👌👍👍

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 года назад +1

    weye mahi sewdesh eko

  • @Selamyargew
    @Selamyargew 2 года назад +3

    ሻሽ ያመሳስለናል 😂😂🥰🥰

  • @shshshalal1228
    @shshshalal1228 2 года назад +1

    እረ ባካቹ በየመሀሉ ምትጨምሩትን እንኒሊዘኛ እየሰለቸን ነው !

  • @zayedlemlem1439
    @zayedlemlem1439 2 года назад +1

    ስታምሩ ቆንጆዎች!

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 года назад +2

    ስወዳቹ እኮ 😘😘

  • @MD-ym5jm
    @MD-ym5jm 2 года назад +1

    I am a new subscriber.Are you guys in addis

  • @matandegu1185
    @matandegu1185 2 года назад +1

    i am addicted to you guys xoxo...i like your mothers day episode 🥰🥰🥰...i feel like i know you guys ...keep up the good work 😘😘😘i will wait for the next video 😍😍😍😍😍 love you so much 😉😍

  • @tsegadegu444
    @tsegadegu444 2 года назад +1

    I am like liyu በፍፁም ሻሽ ሳላስር አልተኛም በአናቴ ብርድ ሚገባ ነው ሚመስለኝ and i am only 26😁

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Год назад

      😂😂😂😂

  • @mulugetawerede
    @mulugetawerede 2 года назад +1

    ደስ ትላላቹ በርቱ

  • @abealtube9438
    @abealtube9438 2 года назад

    ማሔ በጣም ታምሪያለሽ ልዩ በጣም ነው የምታስጠልው እጪ

    • @sisay7
      @sisay7 2 года назад +1

      አይባልም ማን የቁንጅና አወዳዳሪ አድረጎ ?

  • @tesfahuntamirat9559
    @tesfahuntamirat9559 2 года назад

    bmahi gizea lay mechersha laym enea bselfi chegri yelwum

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b 2 года назад +1

    ሰላም ለሁላችሁም እኔ መሃሌትን በጣም ነው የምወዳት

  • @user-zx3cb9qv9r
    @user-zx3cb9qv9r Год назад

    ስታምሩ የውነት ምርጥ ጋደኛማማቾች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekere2023
    @fekere2023 2 года назад

    Welcome back

  • @mekdesyehalaw41
    @mekdesyehalaw41 5 месяцев назад

    Yene wudich betam new yemiwedachihu❤❤❤❤

  • @saraaba8694
    @saraaba8694 2 года назад

    እንዴት እንደ ምወደቹ ❤️❤️❤️👌

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 2 года назад

    ተናፍቃችሃል ❤️🥰

  • @merrysamsungmariy9563
    @merrysamsungmariy9563 2 года назад

    እወዳችዋለሁ.

  • @hanaworku550
    @hanaworku550 Год назад

    Koy gin belela negre atyute ena astayayten 2 tachume tlaleke stoche nachu bezaly gebda yhona fiskale yzachu lemen edste athonume?? Edmachu ena staylachu mach ayargme atkbetu

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 Год назад

      - ev ሴቶችን ነጠላ የሚያስለብስ አስተያየት

  • @user-rz8pc6rr5o
    @user-rz8pc6rr5o 9 месяцев назад

    yet yegegnale edza ayent wonda aaa

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 года назад

    i wish i have a friend like you guys

  • @Dior768
    @Dior768 2 года назад

    አሪፍ፡ነው፡ቀጥሉበት።

  • @senaitberhane4568
    @senaitberhane4568 2 года назад

    Betame new gadegentachw yemaseqenaw😘egezaber yzelkelacho.

  • @amalamnen33
    @amalamnen33 2 года назад +1

    Yene wboch ewnet betam tnafkalachhu bcha kalat yelegnm wddddddd new yemaregachhu bealebabes be anegager chewaaaa abo nurulgn mnm yamrbachhual

  • @habeshawit3416
    @habeshawit3416 2 года назад +1

    የኔ ጥዶች🥺🔥❤

  • @user-zt2ey8yz4i
    @user-zt2ey8yz4i 8 месяцев назад

    Wey sewedachw eko😊❤❤

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 2 года назад +1

    The tej part😂😂😂😂

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ልዩ ያረብ ልጅ ስለሆንሽ ነዋ ሜካፕ ምትወጅው

  • @hslhsk6598
    @hslhsk6598 2 года назад +1

    Leyu love you

  • @kokebtube2113
    @kokebtube2113 2 года назад

    wddd yene saqitawoch

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 2 года назад

    Good to see you girls I Miss u

  • @AfomiyaDawit-fu9jv
    @AfomiyaDawit-fu9jv 28 дней назад

    Cute ❤

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 2 года назад

    Yen kimem maheye😘😘

  • @Dior768
    @Dior768 2 года назад

    ወጣቶች፡እስቲ፡ራሳቸውን፡ገደሉ፡ስለተባሉት፡የሰዎችን፡ሀሳብ፡ብታሰሙኝ።

  • @ashenafimengistu7528
    @ashenafimengistu7528 2 года назад

    between the ferns.....

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 2 года назад

    ታምራላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋ አለን

  • @user-lm8ul2ff5f
    @user-lm8ul2ff5f 2 года назад

    Yene wudch endet nachulign

  • @bunnamedia6158
    @bunnamedia6158 2 года назад +2

    Much love & respect y’all from USA.

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 года назад

      Thank you so much. We appreciate your support

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 2 года назад

    Is liyu Virgo ♍️ ende?

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 года назад

    Lovely!

  • @yebunachewata-
    @yebunachewata- 2 года назад +1

    Love you guys

  • @tsiongirmay181
    @tsiongirmay181 2 года назад +1

    Lee I guess you are in to Alfa male 😆 but kemdregets eyetefu new mn yshalshal 😅 .. miwelawl wend gn bzu gze reliable hono slemayseman new meselegn attractive adelem...