Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለአረብ ሀገር የተናገርሽው በጣም እውነት ነው አረብ አገር ላሉ እህቶቼ በጠቅላላ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጀግኖች ናችሁ !!
አሜን አሜን አሜን
@@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅
hufffff yene enat westan nw yenekashew😪😪😪 fetari hulam kanchi gaa yehun🙏🙏🙏
አሜን አሜን እውነት ነው ።
9Greatest m
ከስደት ሁሉ የአረብ አገር ስደት ከባድ ነው ግን የአረብ አገር ስደተኛ ጀግኞች ናችው ሳይበሉ ቤተስባቸውን እሚያበሉ ሳይለብሱ እሚያለብሱ ሳይማሩ እሚያስተምሩ ጀግኞች ናቸው እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
😭😭😭ፈጣሪ አለን አይዞን ግን መቼ አገር ገብታ ነው
አሜን
ዠፈ
የእውነት ፈጣሪዋምን ሳታቋርጥ የምታመስግን የእውነት ምንም ጎዶሎ የለብሽም ውስጥሽ ብሩህ ነው ❤
ene legelesew ye felekuten sele gelesachulegn fetari yebarekachu
አልማዝ የውድ አላህ ይጠ ቅብ ሽ
ስታመሰግን፣አስለቀሰችኝ
ጌታ ሆይ የለኝም አጠሁ ደከመኝ ብየ የአማረርኩባቸውን ቀናቶች እባክህ ይቅር በለኝ ስለሰጠህኝ ሁሉ አመሰግናለሁ። የእውነት በጣም ጠንካራና ጀግና ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው
አሜን አሜን አሜ
እውነት ነው በጣም ጀግና ናት የእህቷን ቃልኪዳን ለመጠበቅ የከፈለችው መስዋእትነት፤ ልጆቹ ሊኮሩባት ይገባል
ይህችን ሴት አይቶ በሃረብ ሃገር ያለች ሴት ምን ያህል ዋጋ እንደምትከፍል መረዳት ይቻላል።የማዳም ቅመሞች ቢያንስ ጉልበታችን ጊዜያችን ይባክን እንጅ ከንደዝህ አይነት አደእጋ እራሳችን መጠበቅ አለብን።ማዳሞቼ በጣም ነው ምወዳቹህ💓
በጣም ማርያምን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጥንካሬ የሰጠሽ አሁንም የምታምኝው አምላክ ልፋትሽን ቆጥሮ ያሳደግሻቸውን ልጆችሽን ለወግ መዓረግ ያብቃልሽ የመከራውን ጊዜ አብቅቶ ቀሪውን ዘመንሽ በደስታ ያኑርሽ!
እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ እህት 🥰🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
Amen
💐💐💐💐🌻💝💝
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሥደት እህቶቸ አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን በሉ🤲🤲
አሚን
አሜን በእውነት በጣም ጠንካራ ለኛም ተምሳሌት የምኮን እህታችን ነች ፈጣሪ እንኳን አተረፋት
አሜን አሜን
እንደ እግዚያብሔ ያለ ማንም የለም 🙏🏾🙏🏾
እውነት ነው
አምበሳ ነሽ ለኔ 💪💪 ቡዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት 😍😍
ማናለሞሽ አልሞተችም የኔ ጀግና አች የጀግኖች ጀግናነሽ የእህትሽን ህልም ያሳካሽ ልጆቿን አሳድገሽ ያስተማርሽ እቁ ሴት ነሽ
ኸረ የኛስ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭እህታችን እንኳን አላህ አተረፈሽ 🙏እራሳችን አረን ቤተሰባችንን ኑሮ የምናቃና ጀግኖች
በጣም ጎበዝ እኛ አርብ ሀገር ያልን ሶቶች ውብ ነን
እንኳን እግዚአብሔር አተርፍ የኔ ጅግና
Gobezi Ehite Egizihafri Enikoni Lezihi Abekashi
ጀግና ሴት ደግሞ ቆንጆ ነሽ ትልቅ ቦታ እደምደርሽ እርግጠኛ ነኝ
ኡፍፍ ኡፍፍ 😭😭😭😭 ሁሌ እንደ አዲስ አለቅሳለው ሳይሽ ስሰማሽ በኢወት መኖርሽ በእራሱ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰 ፈጣሪ ይመስገን በጣም ጠንካራ ነሽ
እኔእሱ ብዙግዜ አየሀት
ከእናት በላይ የሆነች እናት ስላላቸው እድለኞች ናቸው እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ደርሰው እንዴት እንደሚይዙሽ ሳስብ በጣም ጠንካራ ነሽ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ስንት አረብ ከገር ከጋዝ ጋር ግብ ግብ የያዝን ልጆች አለን እኔ ከአንዴም ሁለቴ አላህ አትርፎኛል አልሀምዱሊላህ እህቶቼ ከእሷ ጥንካሬ ተማሩ እራሳችሁን ጠብቁ እባካቹህ
እንኳን አተርፈሽ ውዴ ተጠንቀቂ እስኳሁን ምንም የለም አላህ ይጠብቀን ያረብ
_በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በህይወት አተረፈሽ የሲሊንደር መፈንዳት በጣም ከባድ ነው እኔም ፈንድቶብኝ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ግን በቸርነቱ አተረፈኝ_
Eedene newo ede Egzbhare Yale maneme yeleme cherinetu gerume newo
እኔንም እግዚአብሔር ነው ያአተረፈኝ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏
@@tigistedosa5990እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ምን ሲሆን ነው የሚፈነዳው እህቴ?
@@jesuschristismylord-p3o አሜንን ኦቭኑ ክፍት ሲሆን እሳት ይስባል እኔም ሳላቅ ነው የ ማዳሜ ልጆች ናቸው የከፈቱ እኔ አላየውም ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ ቼክ ሳላደርግ አልሰራም ምንም ከመስራቻችን በፊት ቼክ ማድረግ ጡሩ ነው
ፈጣሪ ይጠብቀን ሁሌም የምፈራው ይሄን ነው ሰራይ መትባክ ስለሆነ😢
የአረብን አገር ኑሮ በውስጥሽ ብቻ ሳይሆን በውጪውም አካልሽ አይተሽ የኖርሽ ጀግና ነሽ ጌታ እንኳን አተረፈሽ
እውነትት በአረብ አገር ዙሪያ የተናገርሽው የልቤን ነው በተለይ ከሌሎች ዜጎች ዝቅ ተደርገን የምንታየው ነገር ሁሌም በጣም ያበሳጨኛል እድሜ ኢንባሲ የነሱ ስራ ነው ምንም ለይጠቅሙን ደሞዝ ይበላሉ ከመንግስት ስራቸው ግን ዜሮ
Be Higewet alemehed naw!!
ትክክል
@@Metasebiya4 በህጋዊ መጣሽም አልመጣሽም የኛ ኢምባሲ ምንም ፋይዳ አይሰጡም።
እኔግን አረቦች ዝቅ አድርገዉኝ አያቁም ከሌላዉ ዜጋ የመጡ ሸቃሎች ጋር እኩል ነዉ የሚያዩኝ በኢንሳሲዎች ልዩነትጂ ያለን
@@afi5295 ሁሉም አንድ አይደለም አንዳድ ልጆች ይነገር ይገጥማቸዋል እንደውም አንዷ ሀበሻ ጠይቃት ማዳሟን እኛ ስራ ከእነሱ የበለጠ ምንሰራው ግን ብር ምትከፍሎን ከእነሱ ያነሰ ስትላት ይሄ የእኛ ችግር አይደለም የመንግስታቹ ነው አለች
ለሁሉም ሴቶች ምሳሌ የምትሆኝ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ አይቶ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያሰብሽውን ስኬት ያጎናጽፍሽ ውበትሽ እና ህይወትሽ መሰዋት አድርገሽ እነሱን ምንም ሳታጎድይ የምታሳድጊያቸውም ለቁም ነገር በቅተው ብድራትሽን የሚከፍሉ ልባም ልጆች ያድርጋቸው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እናትዬ 🙏
አይዞሽ የኔ እናት ተርፈሻል 😭😭😭 እግዝያብሔር የሚንከባከብሽን ሰቶ ወልደሽ ችግርሽን ያስረሳሽ!
Ayzoshe. Hulum. Yalfal. Berechi
Amen amen amen
አይዞሽ ለህቶችሽ ልጆች መሠዋት የከፈልሽ ጀግና ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ኑሪ
የኔ ጠንካራ እህት አንቺ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤
የእውነት በጣም ታአምር ነው ለካ ከደዚ አይነት አደጋና ህመም መትረፍ አለ እንኳንም ፈጣሪ ለሁለተኛ መወለድ አበቃሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ወደፊትም ከዚ በላይ ያጠንክርሽ
የአላህ እንዴት ያማል አመመኝ 😭ፈጣሪ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን (3)
በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት እውነትም በጣም ከምባለው በላይ ጠንካራ ነሽ በደንብ እንድጠነክር አደረግሽኝ እግዚአብሔር መጨረሻን ያሳምረው ልጆችሽንም እመ አመላክ ትጠብቅልሽ የኔ እንቁ በርች❤️❤️❤️
ጥንካሬሽ በጣም አስተማሪ ነው፡ፈጣሪ አብዝቶ ያጠንክርሽ🙏
የምር ጀግና ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏
Amennn
የኔ እህት የኔ ቆንጆ ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ከእንቁ በላይ ናት ዘመንሽ ይባረክ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ዘመን ይሁን ጌታ በፍሬ ይባርክሽ !!!
የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ሴት ዋዉ ልጅ አለኝ ስትል እዴት ደስ ይላል ተመስገን🙏
በጣም ጎበዝ ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ እግዘብሔርን እድሜና ጤና ይስጥሽ.......ልጆቹም ለቁም ነገር ይብቁልሽ ❤
ስለአረብሀገር ስለእኛዜጎችኢምባሲ ደላላ እስከማዳሞች ጭቆናሁሉ ተናግረሻልልክነሽ ጌታ ከዚህየበለጠ ጥንካሬውን ይስጥሽ ጀግናነሽ እህቴ እንኳን ጌታ አተረፈሽ
በእወነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰለ መክርሸ ጀግና ነሽ በእውነት በርቺ።❤❤❤❤
የኔ ውድ እሙዬ በጣም አከብርሻለው ሁሌም እንደምለው ጀግናዬ ነሽ 💪👏👏👏ሌላው ሃርብ ሀገር እሚሰሩ እህቶች ላይ የሚወራውን ደካማ አስተሳሰብ በድንብ ገልጸሽዋል እውነትውንም አስረድተሻል ክብሪልን 🙏ፈጣሪ የልጆችሽን የስኬት ጥግ ያሳይሽ 🤲እወድሻለው 🥰
ዱባይ ግን በእውነት አሪፍ ናት ህግ ቦታ ከሄድሽ ላንቺ ነው የሚያግዙት እኛ ፈሪ ስለሆንን ነው ገና ለገና ወረቀት የለንም እያልን እንበደላለን ግን ከደፈርን ለማንም አልመለስም ካልን ማንም አይደፍረንም
በጣም በጣም ጅግና ሴት ነሽ ራስሽን ያተረፍሽበት መንገድ ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ።
ጀግና ነሽ ጥንካሬሽ ይገርማል ለብዙ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆኝ እህት ነሽ ።የእናታቸውን ምትክ እንኳንም አተረፈላቸው
ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ሰለአረብ አገር ሴቴች ወጣ ወረዱን የተናገርሽልን እናመሰግናለን ክበሪልን
ጀግና በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።ከቃለመጠይቅሽ ከሰማሁት ማናልሞሽ (እህትሽ) ስትድን ፈጣሪዋን በዝማሪ እንደምታመሰግን ቃል ገብታ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደም ። ልጆ ግንይህን ቃል መፈፀም ትችላለች።መፀሀፍ ቅዱስ "ዘፈን ሀጥያት ነው " ይላል።ስለምድራዊ ነገር ብቻ ስለ ሰማያዊ (ሰለነፍስም) ማሰብ መልካም ነዉ?
የሀገሬ ልጅ ነሽ ደግሞ የኔ እናት እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነው በሂወት ላይ አይዞሽ
ተመስጬ ነው የሰማሁት ጀግና ጠንካራ አመስጋኝ እችላለሁ ባንቺ አየሁ ፈተናው ለበጎ ነው ቀሪ ዘመንሽ እግዛብሄር ይባርክልሽ ከርታታ እህታችን ሲቀጥል ለእኛ ለኢትይጽያኖች በስደትም በሀገርም ሆነ ጠባቂያችን ፈጣሪ ነው እንጂ በስደት እንደ ኢትይጽያ ቢበደል ሰራተኛ የለም በስራ እኛ ጎበዞች ነን ግን በነፃነት ሆነ በደሞዝ ምንጨቆነው እኛ ነን ኢንባሲ ለስሚ ነው ኢምባሲ ም መንግስትም ለስደተኞች ቦታ የላቸውም ቢያቁ ብንሰራ ብናድግ ዞሮ ዞሮ ሀገራችን ነበር ምናሳድግ ብቻ ጥሎ የማይጥል የማይርሳ አምላክ አለኛ አለን ተመስጌን ከዱባይ
እመቤቴ አሁንም ጨምራ ታጠክርሽ የኔ እህት አይዞሽ 😭
አምላኬ ሆይ እስካሁን ለአማረርኳቸው ቀናቶች ይቅር በለኝ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካቺ ብዙ ተምሬያለው ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በደስቲ የሞላ ይሁን😘😘
Amen amalke yker bekegn getahoy lebona setgn amesgagn andebeten adelegn😭
እምወድሸ በምክንያት ነዉ የኔ ጀግና ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬላይ በህይወት መኖርሸ ደግሞም እግዚአብሔር አይሳሳትም ከዚበላይ ጎብዘሸ ጠንክረሸ እንድናይሸ ነዉ የምንፈልገው የኔ ሻማ 🥰🥰❤️❤️🙏🙏
እህቴ በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ ብለሽ ሁሉን ለእርሱ ሠጥቶ መጠንከርሽ የተሠጠሽን መልካም ስጦታ አመስግነሽ ባለሽ ነገር አዕምሮሽን ማሳመንሽ ምን ያህል ፈጣሪ እንደሚወድሽ ተረዳሁ ሙሉ ዝግጅቱን አዳመጥሁት መጪውን ጊዜሽን በበረከት እንዲጎበኝሽና በሀገርሽ እንዲያኖርሽ ምኞቴ ነው።በርቺልን እህታችን!!!
ኡፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም እዉነት ጠንካራ እናት ነሽ እምነትሽ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
ያንችስ የተለየ ነው ወላሂ እኔ እኮ በገባሁበት መገላመጥ ነበር ስራየ አፉ ይበሉኝ ጠንካራ ነሽየሚወደውን ነው አላህ የሚፈትነው ጠንካራ ነሽ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ማር አሁንም ደሞ ምን ጎደለሽ ቆንጅየ ነሽ ክብር ለመድሃኒትአለም
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔርን ጤና እድሜ ይስጥሽ ኑሪላቸው ለቁም ነገር ያብቃሻል የእህትሽን ነፍስ ይማር በርቼ የአረብ አገር በጥሩ ገልፀሸዋል
አላህ አትርፎሻል አልህምዱሊላህ የአረብ አገር ስቶች ሁላችንም አላህ ይጠብቀን
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አንች ውብ ጠንካራ የኛ ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ አሁንም በርች ብዙ ችግሮችን አልፈሻል ካሁን በኅላ መልካም ነገር እንደሚገጥምሽ ተስፋ አደርጋለሁ ምኛቴም ነው ።
የኔ ብርቱ የእውነት ጀግና ነሽ
ዉዴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ 😍 በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን 😍
ምን አይነት ጥንካሬ ነው የኔ ጀግና ጀግና ነሽ አልምዬ ብርቱ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ።
እጅግ በጣም ጠንካራ አስተዋይ ቆንጆ ደግ ህይማኖተኛ አዋቂ ምን አይወጣልሽም ጎበዝ እግዚአብሔር እንካንም አተረፈሽ
የኔ እናት አይዞሽ ያልተኖረ ልጅነት😥😥😥😥😥
ክብር ለመዳንያለም እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጀግና ነሽ
በጣም ጠንካራ ነሽ ነፍሷን ይማር ማናለቡሽ በጣም ነው የምወዳት 😥😥
አይዞሽ እህቴ እኳንምእግዚአብሔር አተረፈሽየጥንካሬ ጥግ ጌታ እየሱስ ቀሪው ዘመንሽ ይባርከው !
ጠንካራ ሴት አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ🙏🥰
እውነት እናመሰግናለን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ህይወትሽን የደስታ የፍሰሃ ያድርግልሽ❤️🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ,የምትገርሚ መልካም ሰው ነሽ,የከፈልሽው መስዋዕትነት ትልቅ ነው ደግሞ በፍጹም የፍቅር ልብ❤😍 ለብዙዎች አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች የጥንካሬ ምንጭ ነሽ ብዬ አምናለሁ ።በእውነት ስላወቅሁሽ ደስ ብሎኛል
በእውነት እህቴ ቅድስ ጠባቂ መላእክት ሁሌም ካንቺ ጋር ንው
አንቺ ምርጥ ልጂ በጣም እወድሻለሁ ❤
የምትገርሚ ፍጥረት ነሽ እመቤቴን እኔ በዚህ ልክ አስተዋይ ጠንካራ አነጋገርሽ በራሱ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያኑርሽ በልጆችሽ ተደሰቺ እህትሽም በገነት ሆና ታይሻለች ታመሰግንሻለችም much love❤
የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ስላተረፈሽ እንደገናም እንድትኖሪ እድልን ስለሠጠሽ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ እንደ ገና እድልን ሲሰጠን በዛ እድል መጠቀም አለብን ብዬ አስባለሁ የኔ እህት በህይወት እንድትኖሪ እድልን የሰጠሽ ንስሃ እንድትገቢ እና ወደ ተፈጠርሽበት አላማ እንድትመለሺ እንጂ እንደገና ወደኋላ እንድትመለሺ የጌታ ፈቃድ አይደለም ዘፈን ሃጥያት ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ የምትሉት ነገር ምንድን ነውእግዚአብሔር እንድትዘፍኑም እንድታዘፍኑም አይፈቅድም ፍቃድም አይደለም ።
የእውነት አንቺ ድንቅ ነሽ በሂወት ስላተረፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አደለም እግዚአብሔር ደሞ መጨረሻሽን የሚያምር እንደሚያደርግልሽ አልጠራጠርም ጀግኒት ብየሻለሁ💚💛❤🙏🙏
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ልጆቿን የተባረከ ቦታ ያድርስላት፣ አንቺም እንኳን ተረፍሽ ልፋትሽን ይቁጥርልሽ እባካችሁ የተለያየ ጉዳይ ያለው እንግዳ ይቀርባልና ሶፍት ጠረጴዛ ላይ አቅርቡ እንዴ ይሄ ለናንተ አይነገርም ።
የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እማ❤🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእውነት ጠንካራ ነሽ ❤
እዮሃ ሚዲያ አሪፍ ፖሮግራም ነው /ነበር ግን ሰወች ስሜታዊ ሁነው ሲያወሩ ሲያለቅሱ ሷፍት አይሰጧቸውም ሰርታችሁ አታበላሹ
እንክኳን እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ፈተና አውጥቶ በልጅ ባረከሽ🙏🏾ጉልበትሽን ጊዜሽን ህይወትሽን ያጠፋሽበትን እጥፍ ድርብ አርጎ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾እምነትሽና ቃልኪዳንሽ በጣም ልብ ይነካል🙏🏾አሁንም እግዚአብሔር አይለይሽ🙏🏾
ማሻአላህ የኔ ውድ እሕት የሚገርም ብርታትና ጥንካሬ ነው ያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ።ፈተናን በቃ ይበልሽ ከዚ በሁዋላ አገርሽ ላይ ፏፏ ያለ ህይወት አላህ ይስጥሽ አቦ።
የእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ተካራ ታታሪ እጅግ ጽኑ ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ ለኛ ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ባረብ ሀገራት ላይ ለምንኖር ልጆች እመብረሀን ከእንደዚህ አይነት አደጋ ትጠብቀን አሜን
የኔ ጠካራ አሁንም ከዝህ በላይ ጠክረሽ ጥሩኑሮ እደምትኖሪ ተስፉልኝ የህትሽ ልጆች ትልቅ ደረጃ ያዲርስልሽ እካን አካን ተረፊሽ 😢😢
የኔ ማር ስወድሽ እኮ በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ እንዳንች አመስጋኝ ያድርገን ልጅሽንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️👏
አልማዝን በዚህ ሁኔታ አያታለው ብዬ አላስብም የሀይስኩል ጉዋደኛዬ ሴቶች መልክ ምንም ዋስትና እንደሌለው እንማርበት በርቺ ጎበዝ ነሽ
በእውነት ጀግና ነሽ አሁንም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😢😢😢
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሌላዋ ጣይቱ
እህቴ ጀግና ሴት ነሽ ዋጋሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ
እንኳን አላህ አተረፈሽ የኔ ጀግና የመዳም ቅመሞች ተምሳሌት ነሽ አልሃምዱሊላህ እዚህ ሰአት እንኳን አደረሰሽ ጀግና ነሽ😍😍😍😍
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባለን ነገር ጌታችንን ማመስገን እንዳለብን አስረድተሽናል አልሀምድላህ ስለሁሉም ነገር
ፈጣሪ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ የለፋሽባቸውንም ልጆች ለፍሬ ያብቃልሽ እዮሀ ደሞ ሶፍት አዘጋጅ
የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የሚያሳርፍሽን ሰዉ ይስጥሽ ተባረክ ስለ አረባ ሀገር ሴት ስለተናግርሽ በጣም ትልቅ ነገር ነዊ ለተረዳዉ ሁላችንም እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ይመልሰን እንኳን ደና ገባሽ ወደ ሀገርሽ ዉዴ 💪💪💪💪 ጀግና ነሽ በእዉነት ለሁላችንም ትልቅ ምክር ነዉ 👏👏👏❤️❤️
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የስደት ነገር ተወርቶ አያልቅም በስደትም ያለን እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን ።
እግዝያብሄር ይባረክሽ 🙏
ግሩም አመለካከት ቃል የለኝምጀግና ሴት ደሞ ለእግዚአብሔር ክብር መስጠትሽ ለቅድስት ድንግል ማርያንም ማክበርሽ ተመቸኝ
እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ በእውነት ብዙ ነገር ተምረናል ባቺ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን አዎ እኛ ስደተኞች እጅግ ጠንካራ ነን ሠው ባይረዳን እግዚአብሔር ግን ይዳደናል እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ደግመሽ ስደት አትውጪ እጅግ አሠቺ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
አይ ይች አለም የፈተና መድረክ አይዞን የኔ እናት
የኔ ውድ ጥንካሬሽ ለኔ እጅግ በጣም አስተምሮኛል ለደቂቃ ከአፍሽ የማይጠፋው ፈጣሪ የምታርፊበትን እንጀራ በሀገርሽ ይስጥሽ
Wow! You are very strong and role model for many of us❤❤❤
አሁንም ቆንጆ ነሽ የኔ ጠንካራ ምንም አይጐልብሽም አስተሳሰብሽ ሁሉም ነገርሽ የተሟላ ስብዕና አለሽ
ድንቅ ሴት❤😘
ለእህት አደራ የተክፈለ መስዋት በጣም ጠንካራ ነሽ ልፋትሽም የትም አልወደቀ ልጅሽ በጣም ውብ ናት እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልሽው በርችልን ::
እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ እህት አይዞሽበጣም ጎበዝ እኛ አርብ ሀገር ያልን ሶቶች ውብ ነን💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤😭
በእዉነት የጀግኖች ጀግና ነሺ ጥንካሬሺ የአረብ አገር ስቃያችንን አገላለፅሺ በጣም ክብር ይገባሻል
አያችሁ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ጥንካሬ ብርታት ፈጠሪ የበለጠ ያጠክረን አዳድ ሴቶች አታሰድቡን ወደራሣችሁ ተመለሱ
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሁሌ የማስበውንና የምታዝበውን ነገር የተናገርሸው (እግዚአብሔር እዚህ ጋር ልክ አይደለህም ላስተካክለሁ)ያልሽው የኔ ጠንካራ ሴት
ጠካራዎ ሴት አገር ገባሺ ማሻአላ
እንዴት አይነት ድንቅ እህት እና አክስት ነሽ አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ።
ስለአረብ ሀገር የተናገርሽው በጣም እውነት ነው አረብ አገር ላሉ እህቶቼ በጠቅላላ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጀግኖች ናችሁ !!
አሜን አሜን አሜን
@@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅
hufffff yene enat westan nw yenekashew😪😪😪 fetari hulam kanchi gaa yehun🙏🙏🙏
አሜን አሜን እውነት ነው ።
9
Greatest m
ከስደት ሁሉ የአረብ አገር ስደት ከባድ ነው ግን የአረብ አገር ስደተኛ ጀግኞች ናችው ሳይበሉ ቤተስባቸውን እሚያበሉ ሳይለብሱ እሚያለብሱ ሳይማሩ እሚያስተምሩ ጀግኞች ናቸው እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
😭😭😭ፈጣሪ አለን አይዞን ግን መቼ አገር ገብታ ነው
አሜን
ዠፈ
የእውነት ፈጣሪዋምን ሳታቋርጥ የምታመስግን የእውነት ምንም ጎዶሎ የለብሽም ውስጥሽ ብሩህ ነው ❤
ene legelesew ye felekuten sele gelesachulegn fetari yebarekachu
አልማዝ የውድ አላህ ይጠ ቅብ ሽ
ስታመሰግን፣አስለቀሰችኝ
ጌታ ሆይ የለኝም አጠሁ ደከመኝ ብየ የአማረርኩባቸውን ቀናቶች እባክህ ይቅር በለኝ ስለሰጠህኝ ሁሉ አመሰግናለሁ።
የእውነት በጣም ጠንካራና ጀግና ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜ
እውነት ነው በጣም ጀግና ናት የእህቷን ቃልኪዳን ለመጠበቅ የከፈለችው መስዋእትነት፤ ልጆቹ ሊኮሩባት ይገባል
ይህችን ሴት አይቶ በሃረብ ሃገር ያለች ሴት ምን ያህል ዋጋ እንደምትከፍል መረዳት ይቻላል።የማዳም ቅመሞች ቢያንስ ጉልበታችን ጊዜያችን ይባክን እንጅ ከንደዝህ አይነት አደእጋ እራሳችን መጠበቅ አለብን።ማዳሞቼ በጣም ነው ምወዳቹህ💓
በጣም ማርያምን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጥንካሬ የሰጠሽ አሁንም የምታምኝው አምላክ ልፋትሽን ቆጥሮ ያሳደግሻቸውን ልጆችሽን ለወግ መዓረግ ያብቃልሽ የመከራውን ጊዜ አብቅቶ ቀሪውን ዘመንሽ በደስታ ያኑርሽ!
አሜን አሜን አሜን
እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ እህት 🥰🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን
Amen
💐💐💐💐🌻💝💝
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የሥደት እህቶቸ አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን በሉ🤲🤲
አሚን
አሜን በእውነት በጣም ጠንካራ ለኛም ተምሳሌት የምኮን እህታችን ነች ፈጣሪ እንኳን አተረፋት
አሚን
አሜን አሜን
አሚን
እንደ እግዚያብሔ ያለ ማንም የለም 🙏🏾🙏🏾
እውነት ነው
አምበሳ ነሽ ለኔ 💪💪 ቡዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት 😍😍
ማናለሞሽ አልሞተችም የኔ ጀግና አች የጀግኖች ጀግናነሽ የእህትሽን ህልም ያሳካሽ ልጆቿን አሳድገሽ ያስተማርሽ እቁ ሴት ነሽ
ኸረ የኛስ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭እህታችን እንኳን አላህ አተረፈሽ 🙏እራሳችን አረን ቤተሰባችንን ኑሮ የምናቃና ጀግኖች
በጣም ጎበዝ እኛ አርብ ሀገር ያልን ሶቶች ውብ ነን
እንኳን እግዚአብሔር አተርፍ የኔ ጅግና
Gobezi Ehite Egizihafri Enikoni Lezihi Abekashi
ጀግና ሴት ደግሞ ቆንጆ ነሽ ትልቅ ቦታ እደምደርሽ እርግጠኛ ነኝ
ኡፍፍ ኡፍፍ 😭😭😭😭 ሁሌ እንደ አዲስ አለቅሳለው ሳይሽ ስሰማሽ
በኢወት መኖርሽ በእራሱ መታደል ነው 🥰🥰🥰🥰🥰 ፈጣሪ ይመስገን በጣም ጠንካራ ነሽ
እኔእሱ ብዙግዜ አየሀት
ከእናት በላይ የሆነች እናት ስላላቸው እድለኞች ናቸው እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ደርሰው እንዴት እንደሚይዙሽ ሳስብ በጣም ጠንካራ ነሽ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ስንት አረብ ከገር ከጋዝ ጋር ግብ ግብ የያዝን ልጆች አለን እኔ ከአንዴም ሁለቴ አላህ አትርፎኛል አልሀምዱሊላህ እህቶቼ ከእሷ ጥንካሬ ተማሩ እራሳችሁን ጠብቁ እባካቹህ
እንኳን አተርፈሽ ውዴ ተጠንቀቂ እስኳሁን ምንም የለም አላህ ይጠብቀን ያረብ
_በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በህይወት አተረፈሽ የሲሊንደር መፈንዳት በጣም ከባድ ነው እኔም ፈንድቶብኝ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ግን በቸርነቱ አተረፈኝ_
Eedene newo ede Egzbhare Yale maneme yeleme cherinetu gerume newo
እኔንም እግዚአብሔር ነው ያአተረፈኝ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏
@@tigistedosa5990እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ምን ሲሆን ነው የሚፈነዳው እህቴ?
@@jesuschristismylord-p3o አሜንን ኦቭኑ ክፍት ሲሆን እሳት ይስባል እኔም ሳላቅ ነው የ ማዳሜ ልጆች ናቸው የከፈቱ እኔ አላየውም ነበር ከዛ ቀን ጀምሮ ቼክ ሳላደርግ አልሰራም ምንም ከመስራቻችን በፊት ቼክ ማድረግ ጡሩ ነው
ፈጣሪ ይጠብቀን ሁሌም የምፈራው ይሄን ነው ሰራይ መትባክ ስለሆነ😢
የአረብን አገር ኑሮ በውስጥሽ ብቻ ሳይሆን በውጪውም አካልሽ አይተሽ የኖርሽ ጀግና ነሽ ጌታ እንኳን አተረፈሽ
እውነትት በአረብ አገር ዙሪያ የተናገርሽው የልቤን ነው በተለይ ከሌሎች ዜጎች ዝቅ ተደርገን የምንታየው ነገር ሁሌም በጣም ያበሳጨኛል እድሜ ኢንባሲ የነሱ ስራ ነው ምንም ለይጠቅሙን ደሞዝ ይበላሉ ከመንግስት ስራቸው ግን ዜሮ
Be Higewet alemehed naw!!
ትክክል
@@Metasebiya4 በህጋዊ መጣሽም አልመጣሽም የኛ ኢምባሲ ምንም ፋይዳ አይሰጡም።
እኔግን አረቦች ዝቅ አድርገዉኝ አያቁም ከሌላዉ ዜጋ የመጡ ሸቃሎች ጋር እኩል ነዉ የሚያዩኝ በኢንሳሲዎች ልዩነትጂ ያለን
@@afi5295 ሁሉም አንድ አይደለም አንዳድ ልጆች ይነገር ይገጥማቸዋል እንደውም አንዷ ሀበሻ ጠይቃት ማዳሟን እኛ ስራ ከእነሱ የበለጠ ምንሰራው ግን ብር ምትከፍሎን ከእነሱ ያነሰ ስትላት ይሄ የእኛ ችግር አይደለም የመንግስታቹ ነው አለች
ለሁሉም ሴቶች ምሳሌ የምትሆኝ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ አይቶ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ያሰብሽውን ስኬት ያጎናጽፍሽ ውበትሽ እና ህይወትሽ መሰዋት አድርገሽ እነሱን ምንም ሳታጎድይ የምታሳድጊያቸውም ለቁም ነገር በቅተው ብድራትሽን የሚከፍሉ ልባም ልጆች ያድርጋቸው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እናትዬ 🙏
አይዞሽ የኔ እናት ተርፈሻል 😭😭😭 እግዝያብሔር የሚንከባከብሽን ሰቶ ወልደሽ ችግርሽን ያስረሳሽ!
አሜን
Amen
Ayzoshe. Hulum. Yalfal. Berechi
አሜን አሜን አሜን 🙏
Amen amen amen
አይዞሽ ለህቶችሽ ልጆች መሠዋት የከፈልሽ ጀግና ሴት ነሽ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ኑሪ
የኔ ጠንካራ እህት አንቺ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ❤
የእውነት በጣም ታአምር ነው ለካ ከደዚ አይነት አደጋና ህመም መትረፍ አለ እንኳንም ፈጣሪ ለሁለተኛ መወለድ አበቃሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ወደፊትም ከዚ በላይ ያጠንክርሽ
የአላህ እንዴት ያማል አመመኝ 😭ፈጣሪ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን (3)
አሜን (3)
አሜን
በእምባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት እውነትም በጣም ከምባለው በላይ ጠንካራ ነሽ በደንብ እንድጠነክር አደረግሽኝ እግዚአብሔር መጨረሻን ያሳምረው ልጆችሽንም እመ አመላክ ትጠብቅልሽ የኔ እንቁ በርች❤️❤️❤️
ጥንካሬሽ በጣም አስተማሪ ነው፡ፈጣሪ አብዝቶ ያጠንክርሽ🙏
የምር ጀግና ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏
Amennn
የኔ እህት የኔ ቆንጆ ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ከእንቁ በላይ ናት ዘመንሽ ይባረክ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ዘመን ይሁን ጌታ በፍሬ ይባርክሽ !!!
የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ሴት ዋዉ ልጅ አለኝ ስትል እዴት ደስ ይላል ተመስገን🙏
በጣም ጎበዝ ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ እግዘብሔርን እድሜና ጤና ይስጥሽ.......ልጆቹም ለቁም ነገር ይብቁልሽ ❤
ስለአረብሀገር ስለእኛዜጎችኢምባሲ ደላላ እስከማዳሞች ጭቆናሁሉ ተናግረሻልልክነሽ ጌታ ከዚህየበለጠ ጥንካሬውን ይስጥሽ ጀግናነሽ እህቴ እንኳን ጌታ አተረፈሽ
በእወነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰለ መክርሸ ጀግና ነሽ በእውነት በርቺ።❤❤❤❤
የኔ ውድ እሙዬ በጣም አከብርሻለው ሁሌም እንደምለው ጀግናዬ ነሽ 💪👏👏👏ሌላው ሃርብ ሀገር እሚሰሩ እህቶች ላይ የሚወራውን ደካማ አስተሳሰብ በድንብ ገልጸሽዋል እውነትውንም አስረድተሻል ክብሪልን 🙏ፈጣሪ የልጆችሽን የስኬት ጥግ ያሳይሽ 🤲እወድሻለው 🥰
ዱባይ ግን በእውነት አሪፍ ናት ህግ ቦታ ከሄድሽ ላንቺ ነው የሚያግዙት እኛ ፈሪ ስለሆንን ነው ገና ለገና ወረቀት የለንም እያልን እንበደላለን ግን ከደፈርን ለማንም አልመለስም ካልን ማንም አይደፍረንም
በጣም በጣም ጅግና ሴት ነሽ ራስሽን ያተረፍሽበት መንገድ ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ።
ጀግና ነሽ ጥንካሬሽ ይገርማል ለብዙ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆኝ እህት ነሽ ።የእናታቸውን ምትክ እንኳንም አተረፈላቸው
ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ሰለአረብ አገር ሴቴች ወጣ ወረዱን የተናገርሽልን እናመሰግናለን ክበሪልን
ጀግና በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።ከቃለመጠይቅሽ ከሰማሁት ማናልሞሽ (እህትሽ) ስትድን ፈጣሪዋን በዝማሪ እንደምታመሰግን ቃል ገብታ ነበር እግዚአብሔር አልፈቀደም ። ልጆ ግንይህን ቃል መፈፀም ትችላለች።መፀሀፍ ቅዱስ "ዘፈን ሀጥያት ነው " ይላል።ስለምድራዊ ነገር ብቻ ስለ ሰማያዊ (ሰለነፍስም) ማሰብ መልካም ነዉ?
የሀገሬ ልጅ ነሽ ደግሞ የኔ እናት እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነው በሂወት ላይ አይዞሽ
ተመስጬ ነው የሰማሁት ጀግና ጠንካራ አመስጋኝ እችላለሁ ባንቺ አየሁ ፈተናው ለበጎ ነው ቀሪ ዘመንሽ እግዛብሄር ይባርክልሽ ከርታታ እህታችን ሲቀጥል ለእኛ ለኢትይጽያኖች በስደትም በሀገርም ሆነ ጠባቂያችን ፈጣሪ ነው እንጂ በስደት እንደ ኢትይጽያ ቢበደል ሰራተኛ የለም በስራ እኛ ጎበዞች ነን ግን በነፃነት ሆነ በደሞዝ ምንጨቆነው እኛ ነን ኢንባሲ ለስሚ ነው ኢምባሲ ም መንግስትም ለስደተኞች ቦታ የላቸውም ቢያቁ ብንሰራ ብናድግ ዞሮ ዞሮ ሀገራችን ነበር ምናሳድግ ብቻ ጥሎ የማይጥል የማይርሳ አምላክ አለኛ አለን ተመስጌን ከዱባይ
እመቤቴ አሁንም ጨምራ ታጠክርሽ የኔ እህት አይዞሽ 😭
አምላኬ ሆይ እስካሁን ለአማረርኳቸው ቀናቶች ይቅር በለኝ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካቺ ብዙ ተምሬያለው ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በደስቲ የሞላ ይሁን😘😘
Amen amalke yker bekegn getahoy lebona setgn amesgagn andebeten adelegn😭
እምወድሸ በምክንያት ነዉ የኔ ጀግና ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬላይ በህይወት መኖርሸ ደግሞም እግዚአብሔር አይሳሳትም ከዚበላይ ጎብዘሸ ጠንክረሸ እንድናይሸ ነዉ የምንፈልገው የኔ ሻማ 🥰🥰❤️❤️🙏🙏
እህቴ በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ ብለሽ ሁሉን ለእርሱ ሠጥቶ መጠንከርሽ የተሠጠሽን መልካም ስጦታ አመስግነሽ ባለሽ ነገር አዕምሮሽን ማሳመንሽ ምን ያህል ፈጣሪ እንደሚወድሽ ተረዳሁ ሙሉ ዝግጅቱን አዳመጥሁት መጪውን ጊዜሽን በበረከት እንዲጎበኝሽና በሀገርሽ እንዲያኖርሽ ምኞቴ ነው።
በርቺልን እህታችን!!!
ኡፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም እዉነት ጠንካራ እናት ነሽ እምነትሽ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
ያንችስ የተለየ ነው ወላሂ እኔ እኮ በገባሁበት መገላመጥ ነበር ስራየ አፉ ይበሉኝ ጠንካራ ነሽየሚወደውን ነው አላህ የሚፈትነው ጠንካራ ነሽ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ ማር አሁንም ደሞ ምን ጎደለሽ ቆንጅየ ነሽ ክብር ለመድሃኒትአለም
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዛብሔርን ጤና እድሜ ይስጥሽ ኑሪላቸው ለቁም ነገር ያብቃሻል የእህትሽን ነፍስ ይማር በርቼ የአረብ አገር በጥሩ ገልፀሸዋል
አላህ አትርፎሻል አልህምዱሊላህ የአረብ አገር ስቶች ሁላችንም አላህ ይጠብቀን
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አንች ውብ ጠንካራ የኛ ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ አሁንም በርች ብዙ ችግሮችን አልፈሻል ካሁን በኅላ መልካም ነገር እንደሚገጥምሽ ተስፋ አደርጋለሁ ምኛቴም ነው ።
የኔ ብርቱ የእውነት ጀግና ነሽ
ዉዴ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ 😍
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ እንማራለን 😍
ምን አይነት ጥንካሬ ነው የኔ ጀግና ጀግና ነሽ አልምዬ ብርቱ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ።
እጅግ በጣም ጠንካራ አስተዋይ ቆንጆ ደግ ህይማኖተኛ አዋቂ ምን አይወጣልሽም ጎበዝ እግዚአብሔር እንካንም አተረፈሽ
የኔ እናት አይዞሽ ያልተኖረ ልጅነት😥😥😥😥😥
ክብር ለመዳንያለም እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጀግና ነሽ
በጣም ጠንካራ ነሽ ነፍሷን ይማር ማናለቡሽ በጣም ነው የምወዳት 😥😥
አይዞሽ እህቴ እኳንም
እግዚአብሔር አተረፈሽ
የጥንካሬ ጥግ ጌታ እየሱስ ቀሪው ዘመንሽ ይባርከው !
ጠንካራ ሴት አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ🙏🥰
እውነት እናመሰግናለን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ህይወትሽን የደስታ የፍሰሃ ያድርግልሽ❤️🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ,የምትገርሚ መልካም ሰው ነሽ,የከፈልሽው መስዋዕትነት ትልቅ ነው ደግሞ በፍጹም የፍቅር ልብ❤😍 ለብዙዎች አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች የጥንካሬ ምንጭ ነሽ ብዬ አምናለሁ ።በእውነት ስላወቅሁሽ ደስ ብሎኛል
በእውነት እህቴ ቅድስ ጠባቂ መላእክት ሁሌም ካንቺ ጋር ንው
አንቺ ምርጥ ልጂ በጣም እወድሻለሁ ❤
የምትገርሚ ፍጥረት ነሽ እመቤቴን እኔ በዚህ ልክ አስተዋይ ጠንካራ አነጋገርሽ በራሱ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያኑርሽ በልጆችሽ ተደሰቺ እህትሽም በገነት ሆና ታይሻለች ታመሰግንሻለችም much love❤
የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ስላተረፈሽ እንደገናም እንድትኖሪ እድልን ስለሠጠሽ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ እንደ ገና እድልን ሲሰጠን በዛ እድል መጠቀም አለብን ብዬ አስባለሁ የኔ እህት በህይወት እንድትኖሪ እድልን የሰጠሽ ንስሃ እንድትገቢ እና ወደ ተፈጠርሽበት አላማ እንድትመለሺ እንጂ እንደገና ወደኋላ እንድትመለሺ የጌታ ፈቃድ አይደለም ዘፈን ሃጥያት ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ የምትሉት ነገር ምንድን ነው
እግዚአብሔር እንድትዘፍኑም እንድታዘፍኑም አይፈቅድም ፍቃድም አይደለም ።
የእውነት አንቺ ድንቅ ነሽ በሂወት ስላተረፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አደለም እግዚአብሔር ደሞ መጨረሻሽን የሚያምር እንደሚያደርግልሽ አልጠራጠርም ጀግኒት ብየሻለሁ💚💛❤🙏🙏
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ልጆቿን የተባረከ ቦታ ያድርስላት፣ አንቺም እንኳን ተረፍሽ ልፋትሽን ይቁጥርልሽ እባካችሁ የተለያየ ጉዳይ ያለው እንግዳ ይቀርባልና ሶፍት ጠረጴዛ ላይ አቅርቡ እንዴ ይሄ ለናንተ አይነገርም ።
የኔ ጠንካራ እህት እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እማ❤🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእውነት ጠንካራ ነሽ ❤
እዮሃ ሚዲያ አሪፍ ፖሮግራም ነው /ነበር ግን ሰወች ስሜታዊ ሁነው ሲያወሩ ሲያለቅሱ ሷፍት አይሰጧቸውም ሰርታችሁ አታበላሹ
እንክኳን እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ፈተና አውጥቶ በልጅ ባረከሽ🙏🏾ጉልበትሽን ጊዜሽን ህይወትሽን ያጠፋሽበትን እጥፍ ድርብ አርጎ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏾እምነትሽና ቃልኪዳንሽ በጣም ልብ ይነካል🙏🏾አሁንም እግዚአብሔር አይለይሽ🙏🏾
ማሻአላህ የኔ ውድ እሕት የሚገርም ብርታትና ጥንካሬ ነው ያለሽ አላህ ይጨምርልሽ ።ፈተናን በቃ ይበልሽ ከዚ በሁዋላ አገርሽ ላይ ፏፏ ያለ ህይወት አላህ ይስጥሽ አቦ።
የእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ተካራ ታታሪ እጅግ ጽኑ ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ ለኛ ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ባረብ ሀገራት ላይ ለምንኖር ልጆች እመብረሀን ከእንደዚህ አይነት አደጋ ትጠብቀን አሜን
የኔ ጠካራ አሁንም ከዝህ በላይ ጠክረሽ ጥሩኑሮ እደምትኖሪ ተስፉልኝ የህትሽ ልጆች ትልቅ ደረጃ ያዲርስልሽ እካን አካን ተረፊሽ 😢😢
የኔ ማር ስወድሽ እኮ በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ እንዳንች አመስጋኝ ያድርገን ልጅሽንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️👏
አልማዝን በዚህ ሁኔታ አያታለው ብዬ አላስብም የሀይስኩል ጉዋደኛዬ ሴቶች መልክ ምንም ዋስትና እንደሌለው እንማርበት በርቺ ጎበዝ ነሽ
በእውነት ጀግና ነሽ አሁንም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ😢😢😢
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሌላዋ ጣይቱ
እህቴ ጀግና ሴት ነሽ ዋጋሽን ፈጣሪ ይክፈልሽ
እንኳን አላህ አተረፈሽ የኔ ጀግና የመዳም ቅመሞች ተምሳሌት ነሽ አልሃምዱሊላህ እዚህ ሰአት እንኳን አደረሰሽ ጀግና ነሽ😍😍😍😍
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ባለን ነገር ጌታችንን ማመስገን እንዳለብን አስረድተሽናል አልሀምድላህ ስለሁሉም ነገር
ፈጣሪ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ የለፋሽባቸውንም ልጆች ለፍሬ ያብቃልሽ እዮሀ ደሞ ሶፍት አዘጋጅ
የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር የሚያሳርፍሽን ሰዉ ይስጥሽ ተባረክ ስለ አረባ ሀገር ሴት ስለተናግርሽ በጣም ትልቅ ነገር ነዊ ለተረዳዉ ሁላችንም እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ይመልሰን እንኳን ደና ገባሽ ወደ ሀገርሽ ዉዴ 💪💪💪💪 ጀግና ነሽ በእዉነት ለሁላችንም ትልቅ ምክር ነዉ 👏👏👏❤️❤️
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የስደት ነገር ተወርቶ አያልቅም በስደትም ያለን እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን ።
አሜን
እግዝያብሄር ይባረክሽ 🙏
ግሩም አመለካከት ቃል የለኝም
ጀግና ሴት ደሞ ለእግዚአብሔር ክብር መስጠትሽ ለቅድስት ድንግል ማርያንም ማክበርሽ ተመቸኝ
እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ በእውነት ብዙ ነገር ተምረናል ባቺ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን አዎ እኛ ስደተኞች እጅግ ጠንካራ ነን ሠው ባይረዳን እግዚአብሔር ግን ይዳደናል እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ደግመሽ ስደት አትውጪ እጅግ አሠቺ ነው 🙏🙏🙏😍😍😍
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
አይ ይች አለም የፈተና መድረክ አይዞን የኔ እናት
የኔ ውድ ጥንካሬሽ ለኔ እጅግ በጣም አስተምሮኛል ለደቂቃ ከአፍሽ የማይጠፋው ፈጣሪ የምታርፊበትን እንጀራ በሀገርሽ ይስጥሽ
Wow! You are very strong and role model for many of us❤❤❤
አሁንም ቆንጆ ነሽ የኔ ጠንካራ ምንም አይጐልብሽም አስተሳሰብሽ ሁሉም ነገርሽ የተሟላ ስብዕና አለሽ
ድንቅ ሴት❤😘
ለእህት አደራ የተክፈለ መስዋት በጣም ጠንካራ ነሽ ልፋትሽም የትም አልወደቀ ልጅሽ በጣም ውብ ናት እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልሽው በርችልን ::
እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ እህት አይዞሽ
በጣም ጎበዝ እኛ አርብ ሀገር ያልን ሶቶች ውብ ነን💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤😭