በረደ by singer zerfie kebede

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በኢየሱስ ላይ 2x
    የሚሸተት ውብ መዓዛ ያለው መስቀሉ ነው
    እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው::
    ኅጢአት በመሆኑ ብቻውን ተትቶ
    በላይና በታች ስቃዩ በርትቶ
    ፍትህን አርክቶ ፍርድን አደላድሎ
    ተፈጸመ አለ ጽድቅን አስገብቶ::
    ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
    በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
    ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
    ይሄ ነው መልእክቴ::
    መስቀል ላይ ሲወጣ በፍቅር ተገዶ
    ብቻውን አይደለም ወጥቷል እኔን ይዞ
    በፈሰሰው ደሙ ልቤን አውዶታል
    በኑሮ እንድገልጠው በውስጤ ስሎታል::
    ሊቀ ካህኔ አስታራቂዬ
    በደሙ የገዛህኝ እርሱ ነው
    ይህዉ ነው መዝሙሬ አሃ አሃ
    ይሄ ነው መልእክቴ::

Комментарии • 535

  • @megersaasefa6868
    @megersaasefa6868 4 месяца назад +113

    ከጨለማ ወደ ብርሃን ወተው ለፍጥረታት ከመንበርከክ ሰማይንና ምድርን የፈጠረውን ለሰው ልጅ ኃጥአት ራሱን መስዋዕት አድርጎ ያዳነን የኢየሱስ ክርስቶስን በክብር እና ምስጋና እንዲ ስትዘምሪ እንዴት ደስ ይላል ከኢየሱስ በቀር ሌላ አስታራቂ የለም አለም ሁሉ ይስማ ከእርሱ ውጪ ወደ አብ የሚያደርስ መንገድ የለም ኢየሱስ ያድናል❤🙏

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 4 месяца назад +9

      እውነት እውነት ነው ድንቅ አገላለፅ የአባቴ ብሩካኖች ተባረኩ

    • @lidiyayohannis7687
      @lidiyayohannis7687 4 месяца назад +5

      የድድብና ጥግ አንተ ጋር ቀረ ጨለማ የቱ እንደሆነ ገና አልገባህም እኛስ ለመላክት ነው የምንሰግደው እናንተ አላቺው አይደል ለማን ቅማላም ለተራ ፖስተር የምትሰግዱት 😂😂😂ደሞ ባይገባህ እንጂ እየሱስ ከማንም አያማልድም እየሱስ ክርስቶስ እሱ የበላይ ሀያል ፈራጃጅን ነው ቢገባህ

    • @shimelismekuria
      @shimelismekuria 4 месяца назад

      ከብርሀን ወደ ጨለማ የገንዘብ ሰው አለማዊ ኦርቶዶክስ ከግዜ በኀላ ሙስሊም ፈጣሪ በቸርኀቱ ያስብሽ

    • @bekeles7128
      @bekeles7128 4 месяца назад

      ​@@shimelismekuriaመፅሀፍ ቅዱስ አታነቡም ጌታ በምህረቱ

    • @kingofking5513
      @kingofking5513 4 месяца назад +1

      የሚገርመኝ እናንተ በጨለማ እየኖራቹ ሊላው ስትሰድቡ በፈጣሪ

  • @jordanshalom1601
    @jordanshalom1601 4 месяца назад +12

    እንዲህ በከበሮና ማሲንቆ ስትዘምሪ እንዴት ያምራል! ተባረኪልኝ

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l 4 месяца назад +7

    ድሮም ጀግና ነሽ በርቺ አምልጠሻል

  • @Awake.726
    @Awake.726 4 месяца назад +9

    እኔ በጌታ ነኝ ከአለባበስሽ ጀምሮ እንደዚህ ስርአት ያለው መዝሙር በመዘርሽ ደስ ብሎኛል ጌታን ስላሳየሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ‍ ‍‍ተባረኪ!!! የልብስና የጌጣጌጥ አይነት ማየት ሰልችቶናል

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 4 месяца назад +6

    ዘርፍዬ ረጋ ያለ መዝሙር አንቺ ላይ ሲያምር❤❤❤

    • @Adele-qc6kk
      @Adele-qc6kk Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉እውነት ነው ጸጋ ነው ይሄም

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር አንቺን ለትዉልድ ስለ ስጠ ስሙ ይባረክ 🎉🎉🎉

  • @YordanosMulugeta-kl7xr
    @YordanosMulugeta-kl7xr 4 месяца назад +4

    ከሞት በደሙ ላዳነን ጌታ ክብር ለዘላለም ይሁን 🙏
    አንቺ የክብር ሴት ስላንቺ የረዳሽ ጌታ ራሱ ክብሩን ይውሰድ በእውነት ጌታ ዛሬም እንደሚሰራ እንደሚረዳ ባንቺ አይተናል!!!
    አሁንም ጌታ በነገር ሁሉ በፀጋው ይርዳሽ የአላዋቂዎችን ከንቱ ወሬ አየሰበርሽ ወንጌልን የምትሰብኪበት የሩጫና የትጋት ዘመን ይጨመርልሽ::
    “በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23
    እንደሚል በዚህ የቃል ጉልበት መበርታት ይሁንልሽ ለሚድኑት የሕይወት ሽታ ለሚጠፉት ደግሞ የሞት ሽታ ነሽ:: አዳኝነቱን እየነገርሽ ዘመንሽ ይለቅ
    ብሩክ ሁኚ::

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 4 месяца назад

      ደስ የሚል comment ብሩክ ሁን።😊

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏 እህታችን ዘርፌ ❤
    እየሱስ የእኔ ሊቀ ካህን የነፍሴ አዳኝ ሁሌም የምታመንብህ
    እለዋለሁ አሜን 🙌🙌🙏

  • @dinkuyeyagetalijj490
    @dinkuyeyagetalijj490 4 месяца назад +6

    እንዳዝህ ራጋ የለ መዝሙር ነው የነፈቃን አሜንንንንን ዛመንሽ ይባራክ ዛሪፍዬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤

  • @user-ds7vs3nr7t
    @user-ds7vs3nr7t 4 месяца назад +4

    ምናይነት ድንቅ ማዝሙር ነው ታስምቶ የማይጠገብ እግዚአብሔር ይብርክሽ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 4 месяца назад +4

    ልቅ ከህኔ አሰታራቄዬ
    በደሙ የገዛኝ እሱ ነው
    ይሂው ነው መዝሙሬ
    ይሂው ነው መልእክቴ
    አሜንንን አሜንንንን ዘርፍዬ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤❤

  • @betelhemtsion3357
    @betelhemtsion3357 4 месяца назад +2

    የኔ Zerife 🥰🥰🥰
    ስሙ ይባረክ ፍርድና ምህረት የተስማሙለት የእግዚአብሔር ፍትህ🙌🥰🥰

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 4 месяца назад +2

    አማናዊው የእግዚአብሔር በግ ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ!!! ተባረኪ ተወዳጅ❤❤❤

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow 4 месяца назад +3

    አሜን።ተባርከሻል ዜድ ጸጋ ይብዛልሽ🎉❤

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t 4 месяца назад +6

    በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ በእየሱስ ላይ ×2
    የሚሸተት ውብ መአዛ ያለው መስቀሉ ነው
    እግዚአብሔር አብ የወደደው የተቀበለው 🙌🙌🙌🙌እልልልልልልል ዘመነሽ ይለምልም

  • @tiz59905
    @tiz59905 4 месяца назад +2

    በረደ የግእግዚአብሔር ቁጣ አሜንንንን እልልልልልልል ክብር ለታረደው በግ ይሁን 🙏 🙏🙏🙏🙏
    ተባረኪ የኔ ደርባባ ስታምሪ ❤😘

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 4 месяца назад +2

    Amen amen amenwowww tabaraki❤❤️❤️🙌🙌🙏🙏

  • @ItisTigi
    @ItisTigi 4 месяца назад +3

    የኔ ቆንጆ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ተባረኪ❤❤❤

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 4 месяца назад +4

    ዋው Zድ ተባርከሻል እኮ ❤ ይጣፍጣል በርቺልኝ እህቴ

  • @addisdemeke2320
    @addisdemeke2320 4 месяца назад +2

    አሜን ኣሜን አሜን ዘርፍዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ አሜን ክብሩን ጌታ ይውሰድ።

  • @hanish4684
    @hanish4684 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር በክርስቶስ ለእኛ ስላበዛው የጸጋው ጉልበት ስሙ ይባረክ! አሜን!!!

  • @user-fy4cv5gz4h
    @user-fy4cv5gz4h 4 месяца назад +3

    Amen amen tebarakilgn zarfiye❤❤

  • @LensaAmare-fp7xu
    @LensaAmare-fp7xu 4 месяца назад +3

    ከዚህ በላይ የእግዘብሔርን ፀጋ ቸርነት ይብዛልሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍዬ በጣም ወድሻለው 🥰❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 4 месяца назад +4

    AMEN, EYESUS GETA NW, AWO BEREDELEN KUTAW BE LEJU BE EYESUS MESWATENET

  • @LemaJonja
    @LemaJonja 4 месяца назад +1

    ሀሌሉያ
    ዘማሪት ዘርፌ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ሚደንቅ መልዕክት ነው።
    ጌታ ስላንቺ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 4 месяца назад +2

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful song! God bless you more.

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 4 месяца назад +6

    ከእራሱ ጋር ያስታረቀን ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ ነው። ይኸው ነው መልክቴ❤❤❤

  • @seblefeisa5566
    @seblefeisa5566 4 месяца назад +2

    አሜን በረደ የእግዚአብሔርቁጣ ውበእየሱስላይ ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ ዘርፍዬ❤

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 4 месяца назад +3

    ሃሌሉያያያያያያያያያያ
    ሃሌሉያያያያያያያያያ
    እሰይይይይይይይ
    እሰይይይይይይይ❤❤❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን ዘርፌዬ አንች ብርቱ ሴት ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ጸጋው እጥፍ ይብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 4 месяца назад

      አሜን እኔም እስማማለው

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 4 месяца назад +4

    ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን ዘርፍዬ

    • @lidiyayohannis7687
      @lidiyayohannis7687 4 месяца назад

      😂😂ፀጋዋን ተቀምታ መሰለኝ ሲሆል ውስጥ የምትኖር

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 4 месяца назад

      @@lidiyayohannis7687 😂😂ሞኝ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Месяц назад

    የኔ ልቃ ከህኔ እየሱሲዬ እወዳለሁ ስለ እኔ ብልክ የመካራን ጥግ የቀበልኮው አንተ ነህ የእግዚአብሔር ልጂ እየሱስ እወዳለሁ ፀጋ ይብዛልሽ ዘርፍዬ ሁሉ ጊዜ እንዴዝህ አይነት መዝሙሮች ብዘመሪ ትዉልድ እየሱሲ በሰራው ስራ ላይ እርግጠኛ ሆኖ ይኖራል ከዝህ የበለጣ ይጨምራልሽ

  • @semhalhailu6114
    @semhalhailu6114 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @AfomiyaWendesen
    @AfomiyaWendesen Месяц назад +3

    Zerfa yamesegenshiw amlak leb setosh wede Betsh yimelssh

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 4 месяца назад +2

    አንቺ የተባረክሽ የ እግዚአብሔር ባሪያ ... ተባርከሽ ቅሪ
    ዘርፍዬ ፀጋው ይብዛልሽ ለምልሚ እልፍ ሁኚ ... እኖድሻለን ዘመምሽ በቤቱ ይለቅ

  • @mercyfkryebyo18
    @mercyfkryebyo18 4 месяца назад +3

    You are blessed zerfie❤️❤️❤️

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 4 месяца назад +2

    Zerfiye tebareki wdua ehitachin. yanchi zema be traditionalu music instrument betam yamral.

  • @fekaduamb
    @fekaduamb 4 месяца назад +3

    God bless you My Lovely Singer!

  • @user-kt4vp8sf9v
    @user-kt4vp8sf9v 4 месяца назад +4

    ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤🙏

  • @user-gh1jg8zi6h
    @user-gh1jg8zi6h 4 месяца назад +1

    Amen amen tebareke wedewa ehetachen tebarekiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን!!!
    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @Mekdi4148
    @Mekdi4148 4 месяца назад +2

    ዘርፍዬ የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ነገርሽን ሁሉ ይባርክልሽ በጣም ተባርከንበታል አሁንም እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ ላይ ያሳይ ተባረኪ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @hailushame2929
    @hailushame2929 4 месяца назад +2

    የአምላክ ብርሃን በርቶልሻ እህት በርቺ በፍጹም የጣላት ድምፅ አትስሚ ፀጋው ይብዛልሸ

  • @user-gs5nu5hq2m
    @user-gs5nu5hq2m 4 месяца назад +2

    Tebarki zemnesh yibark tega yibzalsh❤❤

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 29 дней назад

    Beruk neshe zerefey sega yebezaleshe enodeshalen❤❤❤❤

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon8211 4 месяца назад +3

    ሁሌም በከበሮ በክራር በዋሽንት ዘምሪ እንዴት እንደሚያምርብሽ ብታይ❤❤❤❤

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn 4 месяца назад +3

    ተባረኪ ዘረፌ❤

  • @user-zv6ks2tl1y
    @user-zv6ks2tl1y 4 месяца назад +3

    ዘርሽሁሉይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni 2 месяца назад +2

    Zedye yene enat ❤❤❤❤endew mnlbelsh

  • @user-xm3cm4lz5x
    @user-xm3cm4lz5x 4 месяца назад +1

    Amen zemenishi yilemilim tebarek zedye

  • @user-hw6eq7uo1u
    @user-hw6eq7uo1u 4 месяца назад +4

    ዘርፍየ እህቴ እወድሻለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

  • @sirajtesfaye
    @sirajtesfaye 4 месяца назад +2

    Wow iwnetim Geta bedemu gezash inkuwan yekiristos honsh

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 4 месяца назад +1

    ዘርፍዬ የእኔ ማር አቤት ሲያምርብሽ በዘመኔ በትክክለኛው ስፍራው ላይ ያየሁት ሰው ቢኖር አንቺን ነው በቃ ዝም ብለሽ ዘምሪ ገና በበጉ ፊት እዚያው በቦታችን አብረን እየዘመርን እንገኛለን ዝማሪ እዚያዉ የሚቀጥል ስለሆነ አሌሉያ ብርክ በይልኝ ተባረኪ ዘመንሽ በልምላሜ ይቀጥል በደሙ ሽፍን በይ አሜን እወድሻለው የእየሱስ ቆንጆ

  • @Canada404
    @Canada404 4 месяца назад +2

    ውድ እህቴ ዘርፌ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልሽ እህቴ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ 🥰 ለምልሚ ዘርሽ ሁሉ ይሄን ውድ ጌታ በማምለክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degifienigatu6740
    @degifienigatu6740 4 месяца назад +3

    Queen Zerfe Kebede! Lezelalem tebarki!!

  • @tsion797
    @tsion797 4 месяца назад +4

    ኢየሱስ ሊቀ ካህናችን አማላጃችን በአብ ቀኝ ተቀምጠህ ስለኛ የምትማልድልን ስምህ ከፍ ይበል ተባረክልን ዘመንሽ ይለምልም እህታችን ዜድ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-pz6ug2ro6m
    @user-pz6ug2ro6m 4 месяца назад +2

    ዘርፌ ድንቅ ዘማሪ መአበል ያልገደባት፣

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад +1

    ያድናል ኢየሱሲ ክርስቶስ ለዘላሌም ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 4 месяца назад +3

    ተባረኪ!!❤❤❤

  • @selamzeray5345
    @selamzeray5345 4 месяца назад +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክሽ በከበሮ በገና በመሰንቆ ስትዘምሪ በታም ያምርብሻል❤

  • @user-lh5lo7vr2p
    @user-lh5lo7vr2p 4 месяца назад +2

    ጎይታ ይባርኪ

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn 6 дней назад

    ውዷ ስጦታችን እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው።Keep going. በረደ

  • @samuelmengistu8813
    @samuelmengistu8813 4 месяца назад +3

    God Bless you a lot

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እድለኛ ሴት ነሽ ከጭለማ ጌታ አዉጥቶሽ ለክብሩ መዘመርሽ እድል ነዉ🎉🎉🎉

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 месяца назад +1

    አሜን! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል! የእግዚአብሔር ሴት ሆይ:- ባለውለታችንን የምንወደውን ኢየሱስን ስለምትዘምርልን እናመሰግናለን! አንቺ በረከታችን ነው! ዘመንሽ አግልግሎትሽ በሙሉ ይባረክ!

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 3 месяца назад +1

    ዘርፍዬ ተባረክልን እንወድሻለን ሁሉችሁም በገና ደርዳርዮቹም ክቦርድስቶቹም በጣም ደስ ትላላችሁ የሆነ መዓዛ አለ

  • @tigi886
    @tigi886 4 месяца назад +2

    ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ🙏

  • @Tekleabeba
    @Tekleabeba 4 месяца назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ያወጣል በጴንጤ ቤት ያለው ክርስቶስ ብቻ ነው።መሠረታችን እየሱስ ነው የአለም ብልጭልጭ አይደለም። ዛርፌ እንወድሻለን ከጴንጤዎች ቤት ፍቅር አይጠፋም❤❤❤ፍቅር እየሱስ ነው።

    • @seni7092
      @seni7092 4 месяца назад +1

      በትክክል

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 4 месяца назад +1

    አሜን በርደ እግዚአብሔር ቁጣው በኢየሱስ ላይ🙏ተባረኪ እህታችን❤❤

  • @mikiyasnigatu3263
    @mikiyasnigatu3263 25 дней назад +1

    ከዚሁሉ ጊዜ በኋላ 😢 እኳን ብትመለሺልን
    እመብርሀን ትርዳሽ
    የተዎህዶ ወርቅ ነበረሽ 😢 ምን እናድርግ
    እኔ ድምፅሽን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም , ምን ላድርግሽ የኔ እናት 😢😢😢
    ወላዲተ አምለክ ሳይረፍድ ወደቤትሽ ትመልስሽ ,
    አንቺ የተዎህዶ ወርቅ በጣም ያሳዝናል
    የሁሉም ልብ ውስጥ ነበርሽ 😢😢😢
    አባክሽ ተመለሺ ,እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም በቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GetayalewEskinder_1
      @GetayalewEskinder_1 22 дня назад

      ለኢየሱስ እየዘመረች አንዱን ጌታ እያመለከች ወደ ማርያም ተመለሽ ትላታለህ? ጌታ ይርዳህ ወንድሜ ከአምላክ ወደ ሰው ተመለሽ ይባላል?? አስተውል እንጂ ስላደክበትና ከቤተሰብህ ስለተቀበልከው ያለህበት ትክክል ነው ማለት አይደለም። ያለምንም ምክንያት ያደገችበትን ነገር ቀይራ አትወጣም ምንአልባትም ከአንተ በተሻለ ስለነበረችበት የምታውቅ አገልጋይም ጭምር ነበረች ለምን እንደወሰነች ጌታን ጠይቀው ይነግርሀል። ተባረክ❤

    • @YeshiemebetGirma
      @YeshiemebetGirma 13 дней назад

      ayizwachihu andi ken enantem timetalachiw

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 4 месяца назад +1

    ዘርሽ ሁሉ ይባረክ!! ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ💤💤💤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Worshipzema
    @Worshipzema 4 месяца назад +2

    ዘመንሽ ይባረክ
    😍😍😍

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 4 месяца назад +2

    wow yebarekal God bless you

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 4 месяца назад +2

    አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 4 месяца назад

    አሜንንንን አሜንንንን
    ዘርፌ ሐፍተይ ተባረኪ ዘመንህ. ይለምልም

  • @Haya-wo6xz
    @Haya-wo6xz 4 месяца назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @eb6259
    @eb6259 3 месяца назад +1

    ውይይይይይ 😭😭አሜን ሀሌሉያ😭😭 ዘመንሽ ይባረክ🙌እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙌

  • @selamselam366
    @selamselam366 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙌🙌🙌🙌🙏

  • @engediy
    @engediy 4 месяца назад +1

    አሰይ እሰይ ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ተባረክ!! ጌታ ይባርክሽ እህታችን!❤❤❤

  • @user-iy8ih2ok4o
    @user-iy8ih2ok4o 4 месяца назад +2

    Zerfiye blessed ❤

  • @user-gu4yc7ot9s
    @user-gu4yc7ot9s 2 месяца назад +1

    Zerfe koo akkan si jalladhu fira koo ❤❤❤❤❤❤

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZema 4 месяца назад

    Halleluya .... በረደ የእግዚአብሔር ቁጣ ... tebarki

  • @sanyiberhanu3793
    @sanyiberhanu3793 4 месяца назад +2

    Tebareki zemenish yibarek.

  • @SenuAlex
    @SenuAlex 4 месяца назад +2

    ጌታ ዘመን ዘላለምሽን ይባርክ ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 месяца назад +1

    ጸጋ ይብዛልሽ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @mesaygizaw8648
    @mesaygizaw8648 4 месяца назад +2

    Yihe new mezmurishh lik new ehete bezihu berchee

  • @letiwakuma7908
    @letiwakuma7908 4 месяца назад +1

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ! ሁለም መዝሙራችን ስብከታችን ስለ #EYESUS.

  • @user-bi1yy8rx5v
    @user-bi1yy8rx5v 4 месяца назад +2

    Hwotime Ewnatim Mangadimi Eyesus nw

  • @meseetshe2274
    @meseetshe2274 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 2 месяца назад +1

    Zerefey sewdeshe geta eyesus yebarekishe❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 4 месяца назад +1

    Ameeeeeeen ❤Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he 4 месяца назад +7

    am Orthodox♥️but l love more Protestant mezmur 😊

  • @bilisekito
    @bilisekito 4 месяца назад +1

    Amen 🙏🏾
    Lela sibket/mezmur yelenim. Mayarej mayilewet meliktachin Eyesus kehatiyat yadinale, adinom wede Abe yasgebale
    Be blessed Zerfiye

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 4 месяца назад +1

    Bless u more blessing with your family zedye👆🤗❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯❤

  • @dawitmehari9660
    @dawitmehari9660 4 месяца назад

    ተባረኪልኝ የእኔ እህት
    አንቺን ለእኛ የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 4 месяца назад +2

    amen elilileeeee

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw Месяц назад

    አሜንንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @mihratuheloro
    @mihratuheloro 3 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 god bless you zarfiye we 🥰love you

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 4 месяца назад

    ወይነ ዘርፊየተባረኪ እወዲሳለሁ❤❤❤❤❤❤እትዮጵያ ያሉ ዘማርነኝ ቢሎጨፋረን እግዝአቢሔር ወደሊባቸዉ ይለሲ

  • @danieltenkir2213
    @danieltenkir2213 4 месяца назад +1

    ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ 🙏🙏🙏