Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንቹን ልጠሽ ቀቅይውና በጣምሳይበስል ፈግፍገሽ ከእንቁላሉና ከዱቄቱ ጋር አደባልቀሽ ከቻልሽ ነጭ ሽንኩርትና ትንሽ የተፈጨ ሮዝማሪ ጨምረሽ ሞክሪው
መሸአላህ ባለሙያሞልቶል አላህይጨምርላችሁ
awo wnji dinch endet ke enkulal ekul yebeselal
አሪፍ ነው በጣም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይመዝገን አንቺ ጣጣ አላበዛሽብንም ተባረኪ
በጣም ቀላል ለቁርስ😋ቺዝ ጨምሬበት ሰራዋለሁ
ቀላልና አሪፍ ነው በሌላም ስሪልን
ዋዉዉ❤❤❤እሞክረዋለሁ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ😘❤
ዋዉዉዊ አሪፍ አሰራርነዉ🎉
ወዉዉ❤❤
Waw ahun yayehush betam gobez berci emokrew alew
ቀለል ያለ አሪፍ አሰራር ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ👏👏👏👏💞💞
OK man :)
😀😀
@@kassechhailu3048 😂👈?
Keteybet❤
ዋዉ ያምራል
ስራዉ ቀላል እና ፈጣን ቢሆንም ድንቹ ግን እኩል ከእንቁላሉ ጋር ሊበስል አይችልም ሞከርኩት
በተቀቀለ ድንች ሞክሩት
እኔ በተባለው መስረት ስራሁት ግን ድንቹ ጭራሽ አልበስል አለ እኔ ግን ፈሳሽ ወተት ጨመርኩበት
የሚን ዎተትነዉ የምጨሚሪለት
Lenem endeza new yehonew
ይበስላል ሞክሪው
ዋውውውው
Wedejewalew yemer Thankyou lelam kalshe lakilen and chew alasegebashem Aydle
ዋው
ይመችሽ
Ooh very nice I love😶
በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ
ትለያለሽ አንች።በአለፈው አንድ ቪዲዮሽን አይቼ ሞክሬው የቀመሱት በሙሉ ተደንቀዋል። ይህንንም እሞክረዋለሁ።😊❤
እኔ ሰርቼው ምንም አልጣፈጠኝም ። ላንድ የጣፈጠው ላንድ አይጣፍጠውም ተባረኪልን እህታችን
Wowwwww👍👍
Masha allah
ዋውውው በጣም ደስ ይለል እነመስግነለን
ዋውውው እጅሽ ይበርክ
Wawww betam deslal thanks ❤❤❤
Thanks dear😘❤
Wow
መሽአላ ደስ ይላል እጂሽ ይባርክ
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
lelochum endanchi were sayaweru biseru arif neber
ልሞክረው እና እነግርሻለው
ድንቹአይበስልም ሲቀቀቃኳ ግዜይፈጃል እንኳን 5ደቂቃላይሞላ ተጠብሶ
ይበስላል ማሬ እኔ ለልጆቼ እሰራአለሁ
Hidu inee hajer nen. mashaalah jamral🌻😻💖
Ameseginalew yene konijo😘
በጣሞ ቆንጆ ኘው
፣ዊው ምርጥ ቁርስ።
ene yemelew gin dinchu ke enkulalu ekul endet libesel yechelal?
I think the potato will not be cooked well. Rather, if you boil the potato a little bit , it makes sense. I don't want to eat raw potato. But, the food looks so yummy.
Prea
the potatoes are in really small slices , so it the possibility of it being cooked well enough is high
tikekel
It's nice ketyebet
Dinch ena enkulal endet new ekul yemibeselut.. ere bakesh seteyo atejajayeben
አሸትም እቁላሉ
ግን መጀመርያ ድንቹ በዘይት መጠበሥ አለበት እድበሥል
ድንቹ ቢቀቀልስ??
👍❶ኛ
Good
ዋዉነዉ ግን ያልገባኝ ነገር ድንቹ ያልበሰለነዉ ወይስ የተቀቀለ
Bedst mesrat ychalal
መሻላህ
አመሰግናለሁ😘
ውዴ እባክሽ ምግብ ለሚጀምሩ ማለትም 5 ወር ለሞላቸዉ
Kelel Yale Arif aserar nw: gin duketu yemindinewu ??
Began arif
ድንቅ
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤👍
Wow delicious.
Btame nwe mitafetwe amsgenalhu
ድንቹ ከእንቁላሉ ጋር እኩል ይበስላል
Chize kelales
እኩልአይበስልም መቀቀልነዉድንቹንፊት
ሰርቼው ነበረ በጣምጣፋጭ ነው ፎቶውን እልክልሻለው ከተቻለ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Le 1 amet lej yamihon megab asrar asygn 1
Gen denchu yibeselale
Aw. Video wust ley yebesele new. Ateyim?
እንቁላል አልቦ መስራት አልችልም ፆም ስላለ❤😢😮
ahun new yemseraw
ድንቹ ይበስላል
የተፈቀፈቀ ስለሆነ ቶሎ ይበስላል😍
Dh5
konjo new
Gobez
👍👍👍👍
ስም አለው ነገሩ ለምግብ ቤት ፈልጌው ነው እማ
Hidyaa maasha allah
Yebesele dench new yemntekemew?
Ayidelem🙂
Aref new
ቀለበትሽህ ያምራል የኔ በለሞያ ዬት ሀገር ነሽ
ዘይቱ አሳነሽህዉ የለሽህዉ ኢትዮ ነዉ እንዴ
Yepan cake aserare benatesh
ዶቄት ከለለኝስ
ጥሩ ነው ግን ድንቹ ተቀቅሎ ነው ወይስ በጥሪው ??
በጥሬው🤗
እኔ ሞከርኩት ግን ተንቸክችኮ ነው የቀረው ምንም አይነት ውሀ ሳልጠቀም ብዙ ውሀ አጠለለ ለምንድን ነው ፤ሌላ ደግሞ በማንኛውም መጥበሻ ይቻላል ወይ ማብራሪያ እፈልጋለሁ የኔ ቅመም ፤እንደ ሳሳሁ ቀረሁ።
የኔ ሚስኪን
Wawoo nice new...esti egnagarm biq bey Exodus Rise and Shine Eleni Adera youtuber ...
dinchu bezi ftnet libesel yichilal weys kekledshiw new
Ketefekefeke bohala mekekel ychalal wey
ስም አለው እንደ ማር
mitafite kures nw simu mindinaw
ምጣድ ላይ ነዉ ወይስ በመጥበሻ ላይ ነዉ
በመጥበሻ ይሆናል በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ሞክሪዉ 🥰🥰
Woktawi mereja
በጣም ቀለል ያለ ስራ ነው መጥበሻው የለኝም እንጂ ለመስራት
Yne wud😘
ጥሩ ነው ግን ድንቹን ፈቅፍቀሽ ማጠብ የለብሽም????????
ከተላጠ በዃላ ስለሚታጠብ የተፈቀፈቀው ንፁ ነው። ከተፈቀፈቀ በዃላ ቢጨመቅና የድንቹ ፈሳሽ ቢወጣ የተሻለ ነው ግን ግዴታ አይደለም🤗
ሞክሬው ነበር ለኔ ምንም አልተመቸኝም
Mirt yalata medanit
ድንቹ ግን ይበስላል
መጀመሪያ እንቀቅለዋል ሲመስለኝ
what kind of flour it's not specified
All purpose flour ወይ በአማርኛው ፍርኖ ዱቄት🤗
I have tried it will all purpose flour and it came out raw. I used cornstarch it came awesome 👍
ድንቹ ጥሬ አይሆንም
Wedijewalew beziw qexiyibet
Ytu duket nw wude????
Firino duket😍
Like በዚሁ ይቀጥሉ
ድንቹ ግን የሚበስል አይመስለኝም
👍
Bereda
Arif new gen tesfo dawen lode madreg bchil
Duketu yemindinew
Ye ፍርኖ ዱቄት🤗
ቅመም ሚልህ አይሆንበትምንድ አድስ ነኝ ለቤትሽ
የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ😘❤ጥያቄሽ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
@@Hidaya-kitchen- 🎀 ያልኩት ጥረጫው እና ቅመማ ቅመም አይጨመርም ወይ
ድንቹ የሚበስል አይመስለኝም
አንቺን ነው ማግባት
ክክክክክ
Furno duket nw

የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ😘❤
ጥያቄሽ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
@@Hidaya-kitchen- 🎀 ያልኩት ጥረጫው እና ቅመማ ቅመም አይጨመርም ወይ
ድንቹ የሚበስል አይመስለኝም
አንቺን ነው ማግባት
ክክክክክ
Furno duket nw