ሊቀ ጳጳሱ እንዴት እንዲህ አሉ ? // እውነቱ የቱ ጋር ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ሊቀ ጳጳሱ እንዴት እንዲህ አሉ ?
    እውነቱ የቱ ጋር ነው?
    #ethiobeteseb

Комментарии • 160

  • @Kihnet33
    @Kihnet33 3 месяца назад +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏🙏

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад

      While you're saying Amen Amen say something that helps and encourage to those who are oppressed mistreated?

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 3 месяца назад +20

    ሁሉን የሚያውቅ ቸሩ መድኃኔዓለም እሱ ፍርዱን ይስጥ

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 3 месяца назад +5

    እውነት ብለሀል ቀሲስ ሳሙአኤል። ለእውነት ምስክርነትህን ሰጥተሀል። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና ይስጥልን። ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @agernesheyimam116
    @agernesheyimam116 3 месяца назад +7

    ስላም ለእናንተ ይሁን ቤተስብ የአቡነ አብርሃም ገለጻ ባጣም ነው የሚሳዝነው !

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 3 месяца назад +20

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏽
    ልቤ እያለቀሰ ነው የሰማሁት በራሱ ጳጳስ የተካደ ሕዝብ ያማል 😭😭
    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው🙏🏽🙏🏽

    • @tamiratkiflu5568
      @tamiratkiflu5568 3 месяца назад +1

      እኔ ራሱ እዴት እደተናደድኩ

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 3 месяца назад +6

    አባታችን ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የዘመኑ ታላቅ አባት ናቸው እኔ በጣም ነው የምወዳቸው።

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    በእውነት ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን 😢በእውነት በጣም ያሳዝናል አምላከ ቅዱሳን ቸሩን እረኛ ንጉሥ ይስጠንጂ በሰውስ ተስፋ ትቻለሁ😢😢

  • @mamedeneke6056
    @mamedeneke6056 3 месяца назад +6

    አቡነ አብርሃም ደንበኛ ብልፅግና ሆነዋል ፍርድ ተጔደለ ደሀ ተበደለ የሚል አባት ይስጠን

  • @alazartamiru9529
    @alazartamiru9529 3 месяца назад +7

    ምንደኛ አባቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 3 месяца назад +21

    ለጳጳሳቱ እኛ የማናውቃት ሀገር አላቸው ይሆን ምእመኑን አጥማቂ ሲካፈላቸው በባድ አምልኮ ሲወሰዱ ደም አፍሳሾችን አቅፈው ለህዝብ የቆሙትን አቡነ ሉቃስን ማሳደድ ምን ይሉታል ያማል እኔ ምርር ነው ያለኝ ወይ ዝም ብለው ቢተባበሩን

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 3 месяца назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ በደለ ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን የመጣብቅንን መከራ በቃ በለን

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 месяца назад +23

    አቡነ አብርሀም ቀስ እያሉ እንደ ዳንኤል ክብረት ማንነታቸውን እየገለጡ ነው ደሞ መንፈስ ቅዱስ የተገኘበት ሲሉ ትንሽ እንኳን አያፍሩም የራሳቸው ምቾት ስላልተነካ መንፈስ ቅዱስ የመራው ነው ያስብላል እንደ አሁኑ ሲኖዶስ በአባቶቻችን አዝነንም አፍረንም አናውቅም 🤔🤔
    ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ እናንተን ይዘን እንቀጥላለን ❤

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 3 месяца назад +13

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ የዋሁ ህዝብህ ስትል ፊትህን መልስልን😢🙏🙏🙏

  • @marde684
    @marde684 3 месяца назад +18

    አባ አብርሃም በፈጠረዎ ዝም ይበሉ ምዕመናን በአጠቃላይ ስለ አባቶቻችን እና አባት ነን ስለሚሉ መስቀሉንም መሸከም ስለከበዳቸው ሁሉንም ያውቃል ፤የበለጠ ሌላ ስህተት ባይፈፀም ፥ነገሩ የማርያምን ብቅል የበላች ፍየል ....

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад +7

    መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @AddisuSisay-nr4po
    @AddisuSisay-nr4po 3 месяца назад +5

    አባ አብርሃም እኛ ምንም የማናቅ የማንረዳ ይመስላችኋል??ለማንኛውም ፈጣሪ እንደየስራችሁ ይክፈላችሁ!!

  • @hannabelay124
    @hannabelay124 3 месяца назад +7

    ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ፣
    ስለዕዉነት ቆመዋልና ሐያሉ አምላክ ይቁምልዎት! አሜን።😂😂😂😅😅😅😅❤

  • @Dashen2004
    @Dashen2004 3 месяца назад +7

    አሳዛኙ አብርሃም።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 месяца назад +3

    ክብር ለማይገባዉ ምድራዊ ድሎት ህሊናዉን የተሸፈነ ማድረግ መጨረሻዉ ይሄዉ መቆጨት ነዉ። ክብር ክብር ለሚገባዉ ብቻ እንስጥ። የስም ጳጳስ ሼክ አይሰራም።

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 месяца назад

    የአባታችን አቡነ ሉቃስ በረከት ይደርብን 😢❤

  • @Zelealembirhnuayalew-qs7vz
    @Zelealembirhnuayalew-qs7vz 3 месяца назад

    ይበርቱ ቀሲስ የሌሊት ወፎችን በህብረት እንከላከል

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife 3 месяца назад +16

    አይ ብልፅግና ካድሬ አሁን ሕዝብ አንቅሮ ተፍቸው ‼ ልክ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ የዛሬ 22 ዓመት የተናገሩት ትህዝ አለኝ ። እርሳቸውም መንፈስ ቅዱስ አብሮኝ አለ እረኛ ነኝ ካሉ በግፍ የታሰረውን ብሬን ያስለቅቁት ‼

  • @jonathanassefa4403
    @jonathanassefa4403 3 месяца назад

    ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን! እውነት የጎፋ እና የባስከቶ ሀገረ ስብከት ድምፅ በመሆኖ🙏🙏

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 3 месяца назад

    አቤቱ ጌታሆይ ካንተ የሚደበቅ የለምና በሀይማኖታቸዉ ለተገደሉት አንተ አለህልን ካንተ እንጠብቃለን እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ማንን እንመን ጆሯችን ደማ

  • @okom6307
    @okom6307 3 месяца назад +1

    ሰላም ለናተይሁን ቤተሰበ ሚዲያ እግዚአብሔር ሆይ መጤረሻ የንአሳምርልኚ ትልቅ ጸለትነው ምንካወት አባታችን 😭😭🙏🙏

  • @Girma-fm1zk
    @Girma-fm1zk 3 месяца назад +1

    Thank you so much.

  • @MelakTarekgne
    @MelakTarekgne 2 месяца назад

    ቀሲስ እስከ መጨረሻው ያፅናዎት።ጊዜው ከባድ ነው በዘመናችን ብዙ ዥዋዥዊ እያየን ነው።ለቤተክርስቲያን ና ምመን መልካም እርሱን ያብዛልን ያአገልግሎት ጊዜዎን የተባረከ ይሁን።

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde 3 месяца назад +3

    አይ።። አይ።።።። አይይይይይይ።። አቡነ አብርሀ

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 месяца назад +4

    ሕዝብን እሚሠማ አቤቶችም ሆኑ መንግስት የለም ብቻ አቡነ አብረሐም ተቀይረዎል ብቻ እግዚአብሔር ከሚመጣብን ፈና ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @gebeyaneshagegnehu6003
    @gebeyaneshagegnehu6003 3 месяца назад

    አቤቱ እንደቸርነህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አቦቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቄሰስ ይፍቱኝ ወለተስላሴነኝ👏👏👏

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 3 месяца назад +1

    ወይ አባታችን እኛ እርሶን ቀና ብለን መምከር አንችልም እግዚያብሔር ፍርዱን ያቅርብልን!የእራሔልን እንባ ያበሰ አምላክ የንፁሐን ደም ይፍረድ አይ አቡነ አብርሐም! በሕዝዎ አይን ዘቀጡ ለምድር ሐብት አቤቱ ይቅር በለኝ !

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 3 месяца назад +2

    ህዝብ እንዲነቃ እንደዚህ እውነቱ ፍንትው እያደረጋችሁ ማውጣቱ ጥሩ ነው ህዝቡም ማን እንደሆነ እውነተኛው በደንብ ያውቃል ኢሄ ህዝብ ቀድሞ ነቅቷል ልታታልሉት አትችሉሞ እውነትን እያወራችሁ የመሸበት ማደሩ ነው የሚጠቅመው እናመሰግናለን ኢትዯ ቤተሰብ!!

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 3 месяца назад +1

    ሁሉም ስሜቱን ሲከተል እውነት ቦታ ታጣለች ያሳዝናል በአባቶቻችን እናፍራለን

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 3 месяца назад +6

    በስመ አብወልድ ወመንፍስ ቅዱሰ ምን ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ግን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ነው።

  • @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት
    @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት 3 месяца назад +4

    እውነት ነው ህዝባዊ ሲኖዶስም ጳጳስም ያስፈልጋል፡ ፖለቲካዊ ካድሬ ጳጳስ ምን ያደርጋል? ፈጣሪ አይቀበለውም። ካልተቀበለው ደግሞ ለይስሙላ ማለፍ ጥቅም የለውም። ግን ደግሞ ፈጣሪ ራሱ ነው ማእበሉን ያስነሳባቸው። ምክንያቱም ህጉን ጥሰዋላ። እንደውም የፈጣሪ ቅን ፍርድ ነው። ከቤቱ ጀምሯል። ይሄው ነው

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 месяца назад +1

    አይይይይ !!!
    አቡነ : አብርሃም !!!🥱
    “ ደህና : ሰው : ሲበላሽ : ቅራሪ : የለውም ። “
    አለ : የአገሬ : ሰው !!! 😁

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 3 месяца назад +1

    አምላካችን ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አብዝተህ ማረን ይቅር በልን ሕዝበ ክርስቲያንህ ምእመኑ ተጨንቀናል ጠባቂ ብልህ የሾምክልን እንዲህ ከእውነት ተጣልተው ክደውናል የድንግል ልጅ ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእውነት ይህንን የምጠይቅህ እና ይህንን ፁሁፍ የምፅፈው በተሰበረ ልብ በፊትህ ቆሜ ነው ቸሩ መድኀኔዓለም ቤትህ መቀለጃ መዘባበቻ አይሁን🙏🙏🙏
    ብፁዕነትዎ አቡነ አብርሐም ከነብሰ በላው የኦነጉ አብይ አህመድ አገዛዝ ጋር ሆነው ቅድስት ቤተክርስቲያንን አዋረድዋት?
    እውነት እርሶ እንደሚሉት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ነው የክርስቶስን መስቀል የሚያሳልሙንን አባቶች ትሾሙልናላችሁ ስንል የአባገዳን እንጨት ያሳልሙዋችሁ ብላችሁ በብሔር ኮታ ጭነት የጫናችሁብን??
    ለመሆኑ ክርስቶስ በደሙ ስለዋጃት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሲሉ ደማቸው የፈሰሰው ሰማእቶቻችን ደም ግድ አይላችሁም ማለት ነው?ያሳዝናል ቀስ እያሉ ማንነቶትን ገለፁልን!!💔😭✝️
    እውነተኛው የመንጋው ጠባቂ ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ ይፍቱኝ🙏ይባርኩኝ🙏ቡራኬዎ ትድረሰኝ🙏እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 3 месяца назад +6

    ምነው አቡነ አብርሀም ወረዱ። አቡነ ሉቃስ ሀዋርያ ናቸው። የቦጎቹ መታረድ ፣ መገደል፣ ግድ የሚላቸው አባት ናቸው። አቡነ አብርሀም ህንፃዎትንና ያጋበሱትን ሀብት ለመጠበቅ ሲሉ ሸብል ብለዋል። እንደገበቴ ውሃ ይዋልሉ ነበር፣ አሁን ለይቶሎት በልፅገዋል። የሚገርመው ነገር እንዴት አድርጎ አብይ አህመድ እነደሚጠልዝዎትና ከጨዋታ ውጭ እንደሚያደርግዎት ለማየት እሩቅ አይሆንም። አባታችን አቡነ ሉቃስን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 месяца назад +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 3 месяца назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ወንድም መምህር ይቅርታ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ከባድ ሰዓት ነው ያለው በአሁን ሰዓት እግዚአብሔር ይድረስልን ምን ምንያርጉ ይበተን በጉልበት ሁሉን ሳያቁት ቀርቱ አይደለም ከባድ ነው እባክህ እባክህ ተዎቸው ውስጡ ያማል አገር ይኑረን በማለት ነው ።

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 14 дней назад

    የእምነት የበላይነት የቤኤር የበላይነት ከዜህ ብሆላ ወድቆል እኩልነት ግድ ነው

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ

    ወይ ፈጣሪ ማነው ታማኝ? ለካ ለኧዚህ ነው የምንቀጣው ወይ ቤተክርሰትያን ፈጣሪ ቤትሸን ያፅዳ😢😢😢😢

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Kalachewun eyeseneteki 😢
    Yasazinal!😭

  • @girmaayele6884
    @girmaayele6884 3 месяца назад +3

    እንደ እኔ የጠ/ቤተክህነት ሥራ አስኪያጅ ከምዕመናን ሆኖ በቤተ ክህነት ትምህርትም በዘመናዌውም ቢያንስ በmanagement and administration BA DEGREE ያለውና
    ከእንግሊዘኛ ቆንቆ ተጨማሪ አረብኛ ወይም እብራይስጥ ቆንቆ የሚናገር በቦታው ላይ ቢቀመጥበት የተሻለ ይመስለኛል:: በቀዳማዊ ሀይለ ሥላሴ ጊዜ እንደነበርው:: ሁለተኛ ዲግሬውን በህግ የተመረቀ ቢሆን የበለጠ ሸጋ ነው:: ወደፊት የልማትና የጤና ክፍሎችንም ጠ/ቤተክህነት ሲትከፍት በዚሁ መልክ ቢሆን ከብዙ ስህተት መዳን ብቻ ሳይሆን ብዙ ትላልቅ ሥራወችን መስራትም ይቻላል:: ለአባቶችም ከስህተት ይጠበቃሉ:: የዳዊት ልጅ ክርስቶስ ይቅር በለን::

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 месяца назад

    አቡነ ሉቃስ እግዚአብሔር የመረጣቸው ንጽህ አባት የሳቸው ፀሉት ጠብቁ የብልጽግና ካድሬ ሁላ አርባ ገርፎ እግዚአብሔር ያወጣችል

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    „Aferiku misikin simetawi adirigew Abuna lukasin Kifu Kifu Kalin Endiyawetu Azagni mesilew Anageruwachew !“

  • @--Ethio-ortho-mezemur
    @--Ethio-ortho-mezemur 3 месяца назад

    እንደው ፈጣሪ ይስጥህ ጸጋው ን ያብዛሎት የወስጠን ነው የነገሩት እኔ ጎፋ ነኝ ካወሩት ስቴት የለም ❤

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Egzio Meharene kirisitos !!!

  • @sebed1085
    @sebed1085 3 месяца назад

    እውነቱማ አቡነ ሉቃስ ጋር ነው የኛ ሀገር ጳጳስ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ናቸው

  • @BirtukanAyele
    @BirtukanAyele 3 месяца назад +1

    ፍርዱን ለፈጣሪ ! 🥱

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 3 месяца назад

    አባቶቻችን አድርባይ ሆነዋል የእነሱ ሰላም እስካልተነካ ድረስ አያገባቸዉም እዉነት ጋር እልህ ተጋብተዋል ወይም እዉነት ከሚናገሩ ሰዎች ጋር እልህ ተያይዘዋል

  • @genethana1145
    @genethana1145 3 месяца назад

    በጢም ያሳዝናሉ አቡነ አብረሀም

  • @GetahunLemlemu
    @GetahunLemlemu 3 месяца назад +2

    አባታችን ጳጳሱ በገለፁት ንግግራቸው እጅግ በጣም አዝኛለሁ .... እውነት አሉ በእውነት እሣቸው የተናገሩት እውነት ሆኖ ነው እንዴ ለመሆኑ በመንፈሰ ቅዱሰ እየተመራን ይላሉ... በአብይ እየተመራን ቢሉ አይቀልም ??? ምነው ይህ ሁሉ ሰቆቃ በቤተክርሰቲያን በአገልጋዬቹ ቀሣውሰት እና በምዕመኑ ላይየደረሠው ሠቆቃ አላሳስባቸውም ምነው የጀረናል አሣምነውን ቃል ቢያሰታውሱ እሱ ብቻ ይበቃል የኢትዬጵያ እና የሕዝቧ ፈጣሪ አምላ ልቦና ይሥጣቸው ........ :-

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Kesisi😢kate alitebikim neber

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰቦች አቡነ አብርሐም በመንግሥት እንደተደለሉ ያስታውቃሉ እንዴት ለእውነት አይቆሙም በአቡነ ሉቃስ ነገር ነገ በራሳቸው እንደሚመጣ አላወቁም ቀኑ ቅርብ ነው

  • @tabe8913
    @tabe8913 3 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Tewu enji ke atiwaredu !! Kibirachihun ! Atitu!!
    Erisu eko wedelay menager ayichilun

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Awo Lezikuwala „mihila gibu tebilo gebitenal !“Awo

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 месяца назад

    አመመኝ!

  • @ስስቴነሽድንግል
    @ስስቴነሽድንግል 3 месяца назад +3

    እንደርሶ የመንግስትን እግር ስር ከመሆን ግን ሁሉም ይሻላሉ ሃላፊነቱን እወስዳለሁ ማለት እኮ የመንግስት አሽከር ነኝ ማለት ነው እረ እባክዎት ይፈሩ እባክዎት

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 3 месяца назад

    kesis enamesegnalen betammmm betammm numb 2 zemedkun hunehlnal ,ketktlgn mannm endatfera ewnetn bicha teketel ,sint aynet wusbsb ena aschegari negeroch eyalu ye abune petros ena abune lukas guday eyale ena wede hager endaygebu betederegebet huneta yeteleye sibseba neber yetesaka neber malet betelley le Abune abrham kekefta lay werdo mefetfet new yemimeslegn ,byasbubet yshalal

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 3 месяца назад

    አቡነ ሩፋኤል እንደ ሀገር አቡነ አብርሀም እንደ ሲኖዶስ የተመቻቸው አመት ለብዙሀኑ መእመን የሀዘንና የሰቆቃ አመት ሆኖ ነው ያለፈው። ለናንተ ብለን እምነታችንን አንቀይርም።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 3 месяца назад +1

    አቡነ አብርሃምን አላምናቸውም ነገር ግን አባባላቸው የኛን ቤተክርስቲያን በአሜሪካ ያለው ልክ እሳየው እንዳሉት ነው።

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Menifes Kidusim Egna Endemimechen Adirigo chigir yifita??? Yasazinal 😭

  • @Unolucayepolun
    @Unolucayepolun 3 месяца назад

    Memher helenachewn yeshtu selehonu aygremot egzeabeher yefredal

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork 3 месяца назад +1

    Egzyu marene kerstose

  • @washera9882
    @washera9882 3 месяца назад +1

    ቀሲስ እዚህ መጠው ይታገሉ ። አሜሪካ ሆነው ሰው የሚወቅሱ ያሳዝናል

  • @genethana1145
    @genethana1145 3 месяца назад

    እውነት የተናገሩትን አባት ለቀ ቅ አድርገው
    በህስር የሚገላታውን መርጊታ ያሪድን ከህስር አስፈቱ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 месяца назад

    😢

  • @fekaduneka
    @fekaduneka 3 месяца назад

    አቡነ አብርሃም ከሃገር ውጭ ያሉትን አባቶች ካህናት በአቡነ ሉቃስ ተገብተው ክፉኛ ለእኔ ስድብ ነው ሰድበዋል እራሳቸውን ግን አጀግነዋል ለቤተክርስቲያን ብቸኛ ተቆርቋሪ አድርገው ነግረውናል አቡነ አብርሃምን አንድ ዕውነት ላስታውሳቸው ጸረ ኢትዮጵያና ተዋህዶ የነበረውን ህወሃት በዳቦ ስሙ ኢሕአዴግ የተባለውን ክፉ መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ ሲኖዶስ በወቅቱ የውጭና የውስጥ ተብሎ እንደተከፈለ ይታወሳል ታዲያ ያንን ጸረ ሕዝብና ሃገር መንግሥት ከሥልጣን ለማውረድ የውጪው ሲኖዶስ በወቅቲ ከፖለቲከኞች የላቀ ተጋድሎና አስተዋጽኦ እንዳደረገ እንዴት ረሱት? ሌላው እረርሰዎ ሃገር ቤት ሆነው የአበው ሃዋሪያትን ቀኖና ጥሰው ቅኖና መጣሶትን በኩራት እየነገሩን በጨረቃ ጳጳሳት ላይ የተደረገውን ሕጋዊ ውግዘት ከቢጤዎቾ ጋር ሆነው አንስተው ጠ/ማ ፈርተው የርሱን ፍላጎት ለመጠበቅ ለማርካት ጵጵስናቸውን ውግዘቱን ሽራችሁ አላጸደቃችሁምን?ይሄንን የመሳሰሉ ህገወጥ ሥራዎትን ነው ለሃይማኖቴ እሞታለሁ የሚሉን አይ አቡነ አብርሃም ሰዎች ማን የሚልዎት ይመስለዎታል እነሆ ዕወቁት የቤተክህነቱ አብይ አህመድ ከዕውነት ጋር ስለተፋቱ ይህንን ሥም ያወጡሎት መሆኑን አትርሱብኝ ግን አርሰዎ ዕውን ኦርቶዶክሳዊ ነዎት?

  • @Kelem-td2vd
    @Kelem-td2vd 3 месяца назад

    አቡነ አብርሃም ግራ አጋቡን እኮ አንዴ ሞቅ አንዴ በረድ እያሉ እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ። ቀሲስ እናንተ ግን በርቱ።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Месяц назад

    እኛ በጎቹ ምን አጥፍተን ነው ጌታ አኛን የሚቀጣን የናንተ ግፍና መከራ ለኛ ተረፈ እባካችሑ ለኛ ለበጎቹ አስቡልን ሌባን አጥፋልን እነሱ ሰለተነቃባቸው አብደዋል።

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie 3 месяца назад +1

    ብፁዕ አቡነ አብርሃም ቤተ ክርስቲያንን ከዘር ነጻ አውጭዎች ሳይሆን ከመእመናን ነጻ አውጥተው የሙሰኛና ንፁሕ ዘር ብለው ለሾማቸው ጳጳሳት የድሎት ርስት ማስጠበቂያ ሊያደርጉ ይሆን?
    ብፁዕነታቸው ስለ የትኛው ኦርቶዶክሳወዊ ቤተ ክርስቲያን ነው የሚናገሩት?
    ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @Orthodox_Secular_FantahunWakie
    @Orthodox_Secular_FantahunWakie 3 месяца назад

    የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ከአብይ አህመድ ጋር የተደረጉ ስምመነቶችን ሁሉ አካትተው "ሥርዓቷን እየጠበቅን" ነው ማለታቸው ይሆን?

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 3 месяца назад +2

    እኚህ አባት ምን ነክቷቸዉ ነዉ ስለምንድነዉ የሚያወሩት በዉጪ ያለውን ምዕመን ለምን ጠመዱት እንደገና መከፋፈል ሊያመጡ ፈልገዉ ነዉ አሜሪካ ቤተክርስቲያናት ነፃ ናቸዉ አሜሪካ የነፃነት አገር ነዉ

  • @yms2161
    @yms2161 3 месяца назад

    ቀሲስ አቡነ አብራሀም ያሉት እንዳለ ሆን አቡነ ሉቃስ ስለተናገሩት ምን ይላሉ? የርሶን ሀሳብ መስማት እሻለሁ

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    „Tenama gubae bilewal„Michu“ alalum 😭 ere tewu eseta geba atigibu aba !!!
    „Alamahu min endehone bayigebagnim?! „

  • @gerimaaneley4244
    @gerimaaneley4244 3 месяца назад +2

    አባ አብርሃም የጎጃም ቤተክርስትያን በካህናት ደም በእናቶች ደም በሕፃናት ደም ስትጣጠብ አብይ አስቀምጦ የአንተዘመዶች እርስ በርስ ተገዳደሉልህ ተው በላቸው ሲባሉ አሜን ብለው የወዳጅዎ ዳንኤል ጫማ ከመላስ እንደአቡነ ሉቃስ እንኳን ባይናገሩ ሁል ጊዜ ለምን ኅሊናዎትን ሲሸጡ ሲለውጡይኖራሉ ቀደም ለኅዋት ዛሬ ለብልጽግና ለምን ለአማራ እውነት ደም
    ደመፍስስ አይናገሩም አረይብቃ አታዋርዱን ጀግኖች የትግራ አባቶች ለሕዝባቸው ሲቆሙ እርስዎ ለሆድዎ አድረው ይኖራሉ ጌታ ይመልከተው ግፉን

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 3 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tiruberehantsegaye175
    @tiruberehantsegaye175 3 месяца назад

    ዳንኤል ክብረት በሉ ያላቸውን የሚናገሩ ይመስላል።

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад +2

    ህምምምም ብጹህ አባታችን አቡነ አብርሃም እርስወት
    በገዳማቸው ላይ በአብይ ሰው በላ መከላከያ ተብየ 500 መነኩሳት ሲጨፈጨፍ
    አሁን በቅርቡ 4 የገዳሙ አይን የሆነ መነኩሳት እንደ እንስሳ ሲታረዱ እንደ ዶሮ ሲበለቱ
    በቤተ መቅደሱ የክርስትያኖች ደም እንደ በግ ደም ሲፈስ ከ1000 በላይ ቤተክርስትያኖች በኦርምያና በደቡብ ክልል ሲዘጉ ለምን ያሉ ክርስትያኖች በግፍ ሲጨፈጨፉ በዝምታወት ምን መፍትሄ አመጡ በእርስወ ቤት መንጋውምን ጠባቂ ማለት
    መንጋው ሲሳደድ ሲበተን ዝምታ ነው
    ገዳማት ሲድፈሩ መናንያን በግፍ ሲገደለ
    የቆሎ ተማሪወች በድሮን ሲጨፈጨፉ
    ህጻናት ከእናታቸው ማህጸን ተቀደው ወተው ተረግጠው ሲሞተ
    ኧረ ስንቱ እና ለዚህ ሁሉ ግፍ የርስወ ሃላፊነት በዝምታ ማየት ነው ይህ ነው ከክርስቶስ የተሰጠወት ሃላፊነት ይህ ነው????
    ለዚህ ሁሉ መልስ ስጡን ብጹህ አቡነ አብርሃም።

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 3 месяца назад +2

      ጥያቄዎ ግሩምና በሥነ ምግባር የቀረበ ነው። ያስመሰግንዎታል፤ ሆኖም ለጥያቄዎ ከብፁዕ አቡነ አብርሃም መልስ ያገኛሉ ብዬ አልገምትም። ምክንያቱም አቡኑም እንደ እርስዎ በቁጭትና ሐዘን ልባቸው ከተመታ ቆይቷልና። ነገር ግን ከአለባቸው ከፍተኛ የሕዝብ የአባትነት አደራና ሃላፊነት፣ በቤተ ክርስቲያንና በአገር አቀፍ ከተዘፈቅንበት የተወሳሰበ ተግዳሮት የመውጫ መፍትሔ ለማፈላለግ ብርቱ ትዕግሥት እና ጥበብ፣ ብሎም የፈጣሪን ልዩ እርዳታ የሚጠይቅ ስለሆነ ነው። ብዙዎቻችን ተረጋግተን ማስተዋል ያለብን በጥቅሉ አገራችን በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነት እጅግ አደገኛ በሆነ የፖለቲካ ጫና ሥር የምትገኝ መሆኑን ነው። ከዚህ የተነሣ ሲኖዶሱ መንፈስ ቅዱስ በረዳው መጠን በ2016 ዓ.ም የወሰዳቸው እርምጃዎች ሁሉ በጣም ጥበብና ማስተዋል የተሞላባቸው ናቸው። አቡነ አብርሃም ደፋር፣ብልህና በዕውቀት ክሕሎታቸውም የተመሰገኑ አባት ናቸው። ከውጭ ሁነን መተቸት ቀላል ሲሆን በሲኖዶሱ ሥፍራ ሁኖ መሥራት ግን በጣም ከባድ ነው። ስለዚህ ከነድክመቱም ቢሆን ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጎን ብንቆም መልካም ነው፣ ያም እንኳ ቢቀር ዝምታ ወርቅ ነው።
      ለምን አንደሆነ ባይረዳኝም ከቤተሰብ ሚዲያ ተዘውትሮ አሉታዊ እንጂ አዎንታዊ ዜና ወይም ውይይት አይንሸራሸርም። በተለይም ቄስ ሣሙዔል የተቃውሞ ሃሳብ ልብሰ ተክሕኖአቸውን ተላብሰው ያወራሉ። ደግሞም እኮ በዜግነት አሜሪካዊ ናቸው።

    • @tiruberehantsegaye175
      @tiruberehantsegaye175 3 месяца назад

      ​@@asresbitew7105 መንጋውን በተኩላ እያስበሉ ቆሞ ማየት ምን የሚሉት ጥበብና ማስተዋል ነው? እነ አለቃ አያሌው እነ ቅዱስ ዩሃንስ አፈወርቅ ለቤተክርስቲያን ለምእመን ዋጋ የከፈሉትን እያወቅን እነ እቡነ አብርሃም ለቤተክርስቲያን ቆመዋል ማለት spiritual delusion ውስጥ ነን ማለት ነው። ለነፍሳችን የማያስብ አባትን ተከተሉ ብሎ እግዚአብሔር አላዘዘም። መንፈስን ሁሉ መርምሩ ብሏልና።

  • @asnakeahmed8711
    @asnakeahmed8711 3 месяца назад

    በአይነቱ ልዩ የሆነ በጣም ያስቃል ለአንድ ሊቀ ጰጰስ 7 አህጉረ ስብከት ሲታደል ቀሲስ ቁጭትህ ቁጭታችን ነው ከዚህ በዃላ የሚደበቅ ነገር አይኖርም አቡነ አብርሃም ቦታቸውን ካለቀቁ አብይ ስልጣን ካለቀቀ ሀገር ሰላም አትሆን !

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 месяца назад

    አበነ አብርሃም ከዚህ በኃላ ብልጽግና ነው የሚያዳምጦት
    የፖለቲከኛ ንግግር በስምአም ሀብት መነኩሴ አይበጅም የመጨረሻ ዘመን

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Kesisi minale sedibek lesedabi basete?!

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 3 месяца назад

    ለምዳቸው ተገፈፈ ግን ስንት አመት ሊኖሩ ይሆን?

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 3 месяца назад +3

    አቡነ አብርሃም የሚባል ትልቅ ብሽቅ ካድሬን ተዉት! የማይረባ አስመሳይ ካድሬ ሃብት ያጋበሰ ልጅም አለው ተብሎ የሚወራበት አስመሳይ ሰው ነው።

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 3 месяца назад +2

      ሥነ ስርዓት ይኑራችሁ ቀዳዳ አገኘን ተብሎ አባቶችን መዘርጠጥ ጥሩ አይደለም ለድክመታቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በቃ መዓት አታውርዱብን

    • @Beminet1996
      @Beminet1996 3 месяца назад +1

      ዛሬ ተሳሳቱ ተብሎ እንደዚህ መሆን ምን ይሉታል ሁሉን ተጠንቅቆ መናገር ይከብዳል ሰው ናቸው ባንዴ ግልብጥ

    • @henosejigu8498
      @henosejigu8498 3 месяца назад

      @@Beminet1996 መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው አይሳሳትም ነፍሴ!

    • @henosejigu8498
      @henosejigu8498 3 месяца назад

      @@rutaas2865 እኒህ አባት ሳይሆኑ ካድሬ ናቸው! መንፈስ ቅዱስ የሚመራው ሰው ከንጹሃን እና ከተበደሉ ጎን እንጅ ከገዳይ ጋ አይቆምም! ምትቀሰፍ መስሎህ ነው። አይዞህ አካፋ አክፋ መባል አለበት! የቈሳርን ለቄሳር የእግዚአብሄርን ደግሞ ለእግዚኣብሄር!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 3 месяца назад

      ​@@henosejigu8498
      ወንድሜ/እህቴ እንዲህ ዓይነት አስተያየት መስጠቱ ራሱን የቻለ ፈተናን መዉደቅ ነዉ። ግድየለም እናልፋለን የማይገበ አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ። ጊዜዉ ከባድ ነዉ በሁሉም አቅጣጫ። በፀሎት እንበርታ ።ለቤተክርስቲያናችን እንፀልይ።

  • @WittneyAm
    @WittneyAm 3 месяца назад +2

    ቀሲስ ሳሙኤል አዎ መንፈስ ቅዱስ የነበረበት ስብሰባ ነበር እኔ በበኩሌ ውሳኔው የሲኖዶስ ጨንቆኝ ነበር በጣም በግሌ ፀሎት ሳደርግ ነበር ተመስገን ውሳኔው ፍርሀቴን አቅሎልኛል እባካችሁ ኢትዮ ቤተሰብ ከአቡነ አብርሃም ላይ ውረዱ ውረዱ አትንኩብን በእሳት ወቅት የተገኙ ብርቀዬ አባታችን ናቸው ሰው መውቀስ ብቻ መሆን የለበትም ሚዛናዊ መሆን ነው የሚያስፈልግም ቀሲስ ሳሙኤል ኸረ ተረጋጉ በጣም አክባሪክ ተከታይክ ነኝ ወጥረ ያዝካቸው ወይ እርዳቸው እውነታው አቡነ አብርሃም ብርቅዬ አባታችን ናቸው ሊሳሳቱ ይችላሉ ግን አረጋጋው አንተም ራስክ እኮ በፊት አቡነ ፋኑኤልን ስትወቅስ እና ሌሎቹን እዚህ ጳጳሳት ቡራኬ ብቻ ነው ብለካል ራስክ ራስክ ስለዚህ ከአቡነ አብርሃም ላይ ውረድ ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ቤተክርስቲያን እንነጋገር ተነጋገሩ ሀሳብክን አልጠለም ተው ተው ቀሲስ ሳሙኤል አረጋጋው ኑ ብለዋል መጣችሁ ቦታ ይስጣችሁ ደሞ ሳሚ ውጭ ያላችሁ ጳጳሳት ብለክ ካህናት ብለክ ነገሩን አታወሳስበው ውጭ ያሉት ጳጳሳት ካህናት ምእመናን ማሰቢያ አእምሮ አላቸው በአንተ ልክ እንዲያስቡ አታስብ አታድርግ ዝቅ አታርጋቸው ሳሚ በጣም ተረጋጉ በጣም እየወቀስኩክ አይደለም ግን አዎ በአሁኑ የተሳካ ስብሰባ ነው ምክንያቱም አዲስ ፖትርያርክ አዲስ ፀሀፊ አዲስ ስራአስኪያጅ ተብሎ ጨንቆኝ ነበር ግን ሳይሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ረዳቸው ቀረ ከዚህ በላይ ምን አለ ሳሚ ኸረ ሳሚ አንተ ያልከውን እኮ ከሲኖዶስ አልፎ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው የተናገሩት እኮ ሀገረ ስብከታቸውን ወክለው ገዳማቱን ወክለው ሀይ ሳሚ ለመንግስት እኮ ነው የተናገሩት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚዛናዊ እንሁን ሌላው መረጃ ስጣቸው በእጅ ስልካቸው አመሰግናለሁ

    • @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት
      @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት 3 месяца назад +1

      አቡነ አብርሃም መሬት ላይ ጠብ ያለ ፈጣሪን ያስደሰተ ነገር ምን አደረጉ ? ምንም አላደረጉም፡ ባይሆን ቀላቀሉት እንጂ፡ እግዚአብሔር ደግሞ ንጹህ እንጂ የተቀላቀለ ነገር ማቻቻል አይቀበልም፡ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት ነው የሚቀበለው። ግማሽ እውነትን የሚቀበል እንደርሶ ያለና አጋንት ብቻ ነው። እንግዳውስ ህግም ስራአትም ቅኖናም ሲጣስ አብረው ነበሩ።

    • @WittneyAm
      @WittneyAm 3 месяца назад +1

      ልክ ልትሆኑ ይችላሉ ነገር ግን ውሳኔው የቅዱስ ሲኖዶስ ነው የእሳቸው ብቻ አናድርግ አዎ ለአቡነ አብርሃም መተቸታቹህ ስለምትወዳቸው ስላመኖቾቸው ነው ቢሆንም ግን እሳቸውን ብቻ ፈላጭ ቆራጭ አድርጋችሁ አትውቀሳቸው እግዚአብሔርም ከእናንተ መሀል ንፁህ የሆነ ይውገራት ነበር ያለው ሁላችን ሀጥያተኛ እና ወንጀለኛ ነን እንደኔ አኔ በበኩሌ አቡነ አብርሃም ብርቅዬ ወቅታዊ አባታችን ናቸው እናክብር እንርዳቸው በግል ስልክ እየደወልን እናማክራቸው አመሰግናለሁ​@@የኢትዮጵያትንሳኤብስራት

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 3 месяца назад +1

      ቆቡን አውልቀህ አቃጥር ። ቆብ አጥልቆ መስቀል አንጠልጥሎ አንዱን ደግፎ ሌላውን ማብጠልጠል ሀይማኖታዊ ዱርየነት እንጅ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል ። ቆብህን አውልቀህ ብትሸቅል አይሻልም ።

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 3 месяца назад

      እኚህ ሰው እስከዛሬ የሚያገለግሉት ግለ ስብን እንጂ እግዚአብሔር አይደለም ይህም ከጳውሎስ ጊዜ ጀምሮ ነው። አሁን እግዚአብሔር እየፈረደ ነው። . የተከደነው እየተገለጠ ነዉ። እነኚህ ባሉበት ቅዱስ ሲኖዶስ ማለት ያስቸግራል :: አሁን በመጀመሪያ ማቅ ለብሰው አመድ ነሰንሰው ወደ፡ እግዚአብሔር ዝቅ አድርገው ማልቀስ አለባቸው :: ያለዚህ ሥርየት መንፈስ ቅዱስ እርቋቸዋል ::

  • @TarikuTinsae-b5v
    @TarikuTinsae-b5v 3 месяца назад

    ቡራኬዎን ይድረሰኝ አቡኔ ኤልያስ በኃይል ለመግባት መንግስትን ልዩ ኃይል እየጠየቁ ናቸው የሚል ወሬ እየመጣ ነው እንግዲህ እሳቸው ያሰቡት ምን እንደሆነ አይታወቅም አባቶች ለምዕመናኖቻቼው ስሉ እና ለዕምነታቸው ስሉ እንደታረዱ በመድፍ እንዳለቁ የቅዱሳን አባቶች ታሪካቸው ይናገራል የአሁኑዎቹ ልጆቻቼውን ለማስጨረስ ልዩ ኃይል ይጠይቃሉ አሉ !!

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 3 месяца назад

    የፈጣሪ መንገድ ስቶ አደር ባይ መሆን በጣም ያሳፍራል ህዝብ ለአውሬው አሳልፎ እየሰጡ መመፃደቅ ብቻ ደብቀው የሠሩት ገልጦ የሚያይ አምላከረ ፍርዱን ይስጥ

  • @MilkiiAyana
    @MilkiiAyana 3 месяца назад

    ያሳዝናል። በአባ አብርሃም ግትርነት ቤተክርስቲያን አስር ቦታ ተከፍላ እንዲሁ ዘመናቸው አለቀ ። በጥበብ ይላሉ ንግግራቸው እንኳን ስርዐት የሌለው።

  • @MareAmare-c2s
    @MareAmare-c2s 3 месяца назад +1

    በተክርስቲያን ከቦርድም ከጳጳሳትም እጅ ነፃ መውጣት አለባት ።
    ጳጳስት ማንም ምንም አያደርገኝም እያሉ በልቃውንት, በምዕመናን ራስ ላይ እየተጸዳዱ አይደል እንደ ....ይህች ቤተክርስቲያን በእርግጥ ከምዕመናን ነፃ ወጥታለች ...የሊቃውንቱና የምዕመናን ጩሄት አይሰማባትምና

  • @birhanbr8020
    @birhanbr8020 3 месяца назад

    ደግ ብሎ ክፋ አፍ ላይ መንከርፈፉ አሉ

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Enesum ende egna Politika yinageru ! Yihunu !
    Tilat esachewun bamesegene Afi zare tazaritachewu?
    😭

  • @meletho304
    @meletho304 3 месяца назад

    አሁን የነ እዬ ጬፊ ፉከራ ገባኝ እንደ አቡነ አብራሃም አይነት አድርባይ አባት አስቀምጠው ነው የሚደነፉት የጳጳሳት ስራ መባረክ ከሆነ እርሶ ለምን ስራ አስኪያጅ ሆኑ አቡነ ጴጥሮስ ለጣሊያን እንዳይገዛ ያወገዙት ጥፋት ነበር አደእርሶ ምእመናን ሲሞቱ በተክርስቲያን ሲቃጠል አባቶች ሲታረዱ ዝም ማለት ነው እረኝነት አባትነት በዚህ ደረጃ ሲወርድ መፍራት አሁን ነው

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 месяца назад

    አበነ አብርሃም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አይወክሉም ቤተክርስቲያን የምእመናን እንጂ እርሶ የሚሰግደለት የብልጽግና አይደለም እባኮት ሰው ባይፈሩ እግዚአብሔር ን ፍሩ
    ሀብት ማከማቸት አይደለም መመንኮስ

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 Месяц назад

    Chigirachewun Awo Kemenifes Kidus Gar yiferal bewatilih watew sorry 😐 watut

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 3 месяца назад

    እውነት አቡነ ሉቃስ ልክናቸው ወይ? እዚህ አሜሪካን አገርም ይሁን በኢትዮጵያ አንድ ጳጳስ እንኳን የኢትዮጵያን ጠቅላይ ምንስትር ማንንም የሰው ልጅ "ግንባሩን በሉት" ማለት የጳጳስ ተልዕኮ ነው ወይ? በእኔ እምነት አይደለም :: ለዝቋል ካህናት አሟሟት እጅግ አዝናለሁ :: ነገር ግን ቤት ክርስቲያናችን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳይሆን ክህነትን የመጠነ ፀሎተ ፍትሀት በህጉና በወጉ ሊደረግላቸው ይግባል : ይኸውም ተደርጏል ብዬ አምናለሁ :: ግን የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ አላማዎ መንግሥትን መተቸት ወይም መቃወም ይመስለኛል : ስለዚህ መንግሥትን መቃወም መብትዎ ስለሆነ : እዚህ አሜሪካን አገር ተጠልለው : ኢትዮጵያ ላይ እሳት ባይለኩሱ መልካም ይመስለኛል :: ሃያሉ እግዚአብሄር ቅን ያሳስበን : አሜን!!!

  • @birhanbr8020
    @birhanbr8020 3 месяца назад +1

    አረ ተው አባ ዝም ማለት ይሻልዎታል ተረቱን ያለአግባብ አትስጡ