Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ
ሱብሃን አላህ የዛሬው ድርስ እጅግ ድንቅ ነው ሼህና አላህ ይጠውል ኡምርከም ሜንበሮች አላህ ይጨምርላቹ ኸዛከላኽይረን በጉጉት ሚጠበቅ የማይጠገብ ሆኖዋል ኸሚሲ ምሽት
አሚን ያርብ ጀዛካላሁ ኸይር ሸኻችን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ አላል ከሰይጣን ዉስወሳ ይጠብቀን ያርብ
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ሠለላሁ ዐለይሂ ወሠለም አንደበታችሁ እንደት ይጣፍጣል ሸኽችን አላህ ይጠብቃችሁ
ሚንበር ቲቪ ባይኖር የሰው ሀገርን ኑሮ በምን እገፋዉ ይሆን?ዎላሂ ሚንበር ቲቪ ላይ የሚተላለፈው ፕሮግራም ምንም አያመልጠኝም ኸሚስ ምሽት,የኔ መንገድ, ሀዋ ሾዉ,መወዳ መዝናኛ, ከቁርአን ጋር, ከ8-18,የህይወት ገጽ በአጠቃላይ ሁሉም የሚንበር ቲቪ ለኔ ችግርን ብቸኝነትን የሚረሳበት ድብቁ ቤቴ ነው።አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ።ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ።
ያሰላም ሸይጧን የሚለጋው ኳስአትሁን አጂብነው አሚንያረብ ወላሂ ዝብርርቅ ያለጉዲ ሂወትውስጥነኝ
Ameen anhun
@@zeynebdamte1506 አሚንውዴ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ያሼይኽ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ አሏህ ይወፍቃችሁ ያረብ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
ተናፍቃችሆላህ አህለን ወሳህለን የከሚስድምቀቶች ሸኻችን አላህ እረጂም እድሜየይስጥልን
እባካችሁ ይሄን ፕሮግራም ድገሙት በተለይ ሸይጧን እንደት ሆኖ ልምከራችሁ ብሎ እንደመጣ በተለይ አቢ ሁረይራ ረዐ ጋር ያደረገው ግብ ግብ በሸክ አንደበት ቢነገረን ጀዛኩሙሏህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ እድሜያችንን ይባርገው ለሸኽ ሰኢድም ዱአ አድርጉ አላህ ጤናቸውን እንድመልስላቸው!
አሚን ዉቢ ሸካጅን አላህ ይጠብቃጁ
አላሁመ አሚን በጣም ገዢ ነው ውብ ነው ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሰለላሁ ዋልሂ ወሰለም
አሰላም ዋሊኩም ወርህመት አላሂ ወበርከቱሁ ወድ የሚበር ሀላፊወች አና ተከታዮች ለአላህ ብየ አውዳቹህ አለሁ ከኔ በላይ አላሁ ሱባህናው ታአላ ይወደዳቹ ሀጃ አለብኝ በድእዋቹህ አትርሱኝ አንሻአላህ አላህ ያሳካልሽ በላቹህ ድአዋ አድርጉልኝ
@@muradiaahimad199 አሏህ ይውደድሽ እኔም ወደድኩሽ ያረብ ሀጃሽን አሏህ ያሳካልሽ
አሚን ያረብ ያሼህና እርሶንም አላህ ይጠብቆት
አላህ ይዘንልን ጀዘኩም አላህ መልከም ስራቹን አላህ ይዉደድላቹ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።ሚናፍቀኝ ፕሮግራም ነዉ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አንደኛ ሙስሊም መሆኔ ሁለተኛ እናንተን እንዳዳምጥ አላህ ስለወፈቀኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በደስታ ያቆያችሁ
አሚንንንን ያርብ አሚን ያሽኽ አለህ ይጠብቆትምንበሮችንም
ሽክጀዛኩሙሏህክይርን ትልቅትምህርትነው ሚበሮችም።እናመስግናለን
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁየረብ. ረመደንን በሰለም አድርሰን አሚንንን
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አሚንን ያረብ ከሽይጣን ጠብቀን
ሹክረን ኡስታዛችንንን
Jezakumulahu kyer sheikachen Allah eytbeqot❤🙏
ጀዛኩሙሏህ ኽይርን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
አሚንንንን የረብ ላአለሚንጀዛኩም አላሕ ኸይር እረጂም እሜ ከጤናጋአላሕ ይስጣችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ፖሮግራምቀጥሉበት
الحمدلله الحمدلله رب العالمين 🙏❤️
Mashallhe allhe yetabekane
اللهم امين يا رب العالمين 🤲❤️عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
ማሻ አላህ
ጀዛኩም ላህ ኸይረን
የአለህ ወንጀለችንን ማረን ❤🙏የአለህ ረጀብንና ሸይበንን በርክልን ረመደንን በሰለም አድርሰን የረብ (ሰሉ አለ ነቢ)ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤💯
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ
ኑ ለጁሙዐው የወንድማችንን ቃሪእ ዐፊፍ ታጅ ቁርአን ጋበዝኳችሁ🕌
Aselamualeyikum werahimetulahi weberekatu MashaAllah
የሸይጧን አሳሳች አካሄድ ማለትም ለትላልቅ ሰዎች እንዲሁምየቃሉ እና የአርጎባ መሻኢኾች ያደረጉት ውይይት...የዛሬ 12 አመት አካባቢ በራያ አላማጣ ገጠር ቀበሌ-ጋርጃለ ቦታ በደንብ ተምሬ ነበር!!....የልጅነት ሼኼ ሼኽ ሱልጣን ሼኽ ሙሄ አላህ የጀነት ወራሽ ያድርጋቸው!! ያረቢ
Abaye ewedewet alhu Allah yiwededewet abayewa mami selekuhun alsetegi alu
ያረብ ከሁሉም ነገር አንተ ጠብቀን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ከሸይጧን ተንኮል አላህ ይጠብቀን
ያርብ ማርኝ ያርብ በስድት ያለውን እህት ውንድምች በስላም ውድ ሀገራችን መልስኝ
አሚን ያርቢ
Ameen yareb
Aminnn ehte
አሚን ያረብብብ
እሰላሙ አለኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ የከሚስ ድምቀቶች ርጅም እድሜ ለሆላቹም ዌስታዝ በድር ትምህ ርትህ እኔን ቀይሮኛል ስድስት አመት ፍራሽላይ ነኝ አልህምዲሊላሒ
Amin amin
አውዙ ቢከሊማ ቲላሂ ታአማት ሚንሸሪ ማኸለቅ ያረብ
አሚንን
አሚንንንን
አሚንአሚን
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu
🔖ላንተ ነው ወንድሜ አዎ ላንተ አላህን በማመፅ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ውርደት ነው⚠️🥀البدايات التي لاترضي الله نهايتها لن ترضيك🥀➞▹▹ስልክህን ➷ለኸይር ተጠቀምበት ➷አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷እሚያስቆጣ ➷ተግባር አትስራበት ➷አትይበት አትስማበት◃◃◌ ➞▹▹በተለይ ➷ሴቶች እህቶችህን ➷አትፈትን አንዲት ➷ልታገባ ያችንም ➷ይችንም አገባሻለሁ ➷ብለህ ግራ ➷አታጋባ ➷ጠንከር ኮስተር ያለ ➷ወንድ ሁን ➷ያችምጋ ይችምጋ ➷አትዝረክረክ ልፍስፍስነት ➷የሱና ወንድ ተግባር ➷አይደለም◃◃◌➞▹▹የሱናው ➷ጀግና ሁን ➷ዲንን አስተላልፍበት➷ ያወቅከውን ➷አሰራጭበት◃◃◌"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
امين
አሀለን ወሰሀለን
አህለን ወሳህለን ወዳጆቸጀዛኩም አሏሁ ኸይር
አህለንወሣህለንሼክአላህያቆይልን
አሰላማለይኩም በጉጉት የምጠብቀው ነበር
የአላህ ያረብ
ማሻአላህ
የአላህ ቃል ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍💐
Asww ya jemaha salat yewrdew be resul sww gize new be yahya as gize men salat nbre yemiyadragn sew ezi ga please
💗💗💗💗🌷🌷🌷
❤️❤️❤️😘😘🥰💐💐
Aselemu alaikum werehematulah woberekatu wudochu yemuslim fertochi belew yeminber tv abelat betelai mohamad feraj husen austez bediru husen wud ena yetekebaru shekachin yane mengad azegajo sofia bicha hulechum allah bedunya negna astemari endehonachu heyalu ena tibebagnew amilekachun yedunia hiwotechun astekaklo beketayum betechu jenetal firdosin iwefkechu besihefachun bekagn ejechuh mitikebelu yedrgachu bertu wdoche
AWW. Sheh, can u tell us about z difference between Satan and Jinne clearly
ወአለይኩም አሰላም ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም መጀመሪያ ላይ የጂን ፣ የሸይጧን እና ኢብሊስ ልዩነቶች ተዘርዝረዋል ። መለስ ብለህ አድምጠው ። ጀዛከሏህ ኸይር
🤲🤲🤲😭😭😭👍👍👍
አሰላሙአለይኩም ሰይጣንከናር ተፈጠረጅንከምን ተፈጠረአሁንስ የትነውያለው አላህእድሜና ጤናይስጣችሁ
አህለን ወሰህለን አርሂቡ. የምጠብኝ
ኧረ ሚበሮች ስለ ጉችሬ ሙስሊሞች ዝም አትበሉ ለአላህ ብላቹ❤❤❤😭😭😭😭
MN tefetero new?
አጀብ እኔ... ስንቶታችን ከዝህ ሸይጧን የማጥመም ሴራ የተረፍነው?ለነገሩ... እኛ እንኳን እንዲህ Challenge ቀርቶ ዝም ብለን የተገዛነው ይመስለኛል!!ወይም ደግሞ ከሸይጧን የበለጥን የሸይጧን ቀንደኛ ቀኝ እጅ ሁነናል!አላህ ይርዳን....ያረቢ ማረኝ!
ውድች ድምሩኝ አዱስ ጅማሪ ነኝ
ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
ዛሬ ቸኮላችሁ ኢሻንም ሳንሠግድ
በረመዳን የሚታሰረው ማነው ሸህ
ሸይጣን ነው
ከሸይጣን:ከኢብሊስ:ከጂን ነው?ሁሉንም ይሰርልን ያረብ አን----ፈልጋቸውም
አረ ዱአ አርጉሉኝ ጨነቀኝ
ሰይድና ከድር ነብይ አይደሉም እንዴ
ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ
ሱብሃን አላህ የዛሬው ድርስ እጅግ ድንቅ ነው ሼህና አላህ ይጠውል ኡምርከም ሜንበሮች አላህ ይጨምርላቹ ኸዛከላኽይረን በጉጉት ሚጠበቅ የማይጠገብ ሆኖዋል ኸሚሲ ምሽት
አሚን ያርብ ጀዛካላሁ ኸይር ሸኻችን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ አላል ከሰይጣን ዉስወሳ ይጠብቀን ያርብ
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ሠለላሁ ዐለይሂ ወሠለም አንደበታችሁ እንደት ይጣፍጣል ሸኽችን አላህ ይጠብቃችሁ
ሚንበር ቲቪ ባይኖር የሰው ሀገርን ኑሮ በምን እገፋዉ ይሆን?
ዎላሂ ሚንበር ቲቪ ላይ የሚተላለፈው ፕሮግራም ምንም አያመልጠኝም
ኸሚስ ምሽት,የኔ መንገድ, ሀዋ ሾዉ,መወዳ መዝናኛ, ከቁርአን ጋር, ከ8-18,የህይወት ገጽ በአጠቃላይ ሁሉም የሚንበር ቲቪ ለኔ ችግርን ብቸኝነትን የሚረሳበት ድብቁ ቤቴ ነው።
አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ።
ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ።
ያሰላም ሸይጧን የሚለጋው ኳስአትሁን አጂብነው አሚንያረብ ወላሂ ዝብርርቅ ያለጉዲ ሂወትውስጥነኝ
Ameen anhun
@@zeynebdamte1506 አሚንውዴ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ያሼይኽ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ አሏህ ይወፍቃችሁ ያረብ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
ተናፍቃችሆላህ አህለን ወሳህለን የከሚስድምቀቶች ሸኻችን አላህ እረጂም እድሜየይስጥልን
እባካችሁ ይሄን ፕሮግራም ድገሙት በተለይ ሸይጧን እንደት ሆኖ ልምከራችሁ ብሎ እንደመጣ በተለይ አቢ ሁረይራ ረዐ ጋር ያደረገው ግብ ግብ በሸክ አንደበት ቢነገረን ጀዛኩሙሏህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ እድሜያችንን ይባርገው ለሸኽ ሰኢድም ዱአ አድርጉ አላህ ጤናቸውን እንድመልስላቸው!
አሚን ዉቢ ሸካጅን አላህ ይጠብቃጁ
አላሁመ አሚን በጣም ገዢ ነው ውብ ነው ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሰለላሁ ዋልሂ ወሰለም
አሰላም ዋሊኩም ወርህመት አላሂ ወበርከቱሁ ወድ የሚበር ሀላፊወች አና ተከታዮች ለአላህ ብየ አውዳቹህ አለሁ ከኔ በላይ አላሁ ሱባህናው ታአላ ይወደዳቹ ሀጃ አለብኝ በድእዋቹህ አትርሱኝ አንሻአላህ አላህ ያሳካልሽ በላቹህ ድአዋ አድርጉልኝ
@@muradiaahimad199 አሏህ ይውደድሽ እኔም ወደድኩሽ ያረብ ሀጃሽን አሏህ ያሳካልሽ
አሚን ያረብ ያሼህና እርሶንም አላህ ይጠብቆት
አላህ ይዘንልን ጀዘኩም አላህ መልከም ስራቹን አላህ ይዉደድላቹ
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።ሚናፍቀኝ ፕሮግራም ነዉ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አንደኛ ሙስሊም መሆኔ ሁለተኛ እናንተን እንዳዳምጥ አላህ ስለወፈቀኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በደስታ ያቆያችሁ
አሚንንንን ያርብ አሚን ያሽኽ አለህ ይጠብቆት
ምንበሮችንም
ሽክጀዛኩሙሏህክይርን ትልቅትምህርትነው ሚበሮችም።እናመስግናለን
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
የረብ. ረመደንን በሰለም አድርሰን
አሚንንን
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አሚንን ያረብ ከሽይጣን ጠብቀን
ሹክረን ኡስታዛችንንን
Jezakumulahu kyer sheikachen Allah eytbeqot❤🙏
ጀዛኩሙሏህ ኽይርን
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
አሚንንንን የረብ ላአለሚን
ጀዛኩም አላሕ ኸይር እረጂም እሜ ከጤናጋ
አላሕ ይስጣችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ፖሮግራም
ቀጥሉበት
الحمدلله الحمدلله رب العالمين 🙏❤️
Mashallhe allhe yetabekane
اللهم امين يا رب العالمين 🤲❤️عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
ማሻ አላህ
ጀዛኩም ላህ ኸይረን
የአለህ ወንጀለችንን ማረን ❤🙏
የአለህ ረጀብንና ሸይበንን በርክልን ረመደንን በሰለም አድርሰን የረብ (ሰሉ አለ ነቢ)
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤💯
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ
ኑ ለጁሙዐው የወንድማችንን ቃሪእ ዐፊፍ ታጅ ቁርአን ጋበዝኳችሁ🕌
Aselamualeyikum werahimetulahi weberekatu MashaAllah
የሸይጧን አሳሳች አካሄድ ማለትም ለትላልቅ ሰዎች እንዲሁም
የቃሉ እና የአርጎባ መሻኢኾች ያደረጉት ውይይት...የዛሬ 12 አመት አካባቢ በራያ አላማጣ ገጠር ቀበሌ-ጋርጃለ ቦታ በደንብ ተምሬ ነበር!!....
የልጅነት ሼኼ ሼኽ ሱልጣን ሼኽ ሙሄ አላህ የጀነት ወራሽ ያድርጋቸው!! ያረቢ
Abaye ewedewet alhu Allah yiwededewet abayewa mami selekuhun alsetegi alu
ያረብ ከሁሉም ነገር አንተ ጠብቀን
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ከሸይጧን ተንኮል አላህ ይጠብቀን
ያርብ ማርኝ ያርብ በስድት ያለውን እህት ውንድምች በስላም ውድ ሀገራችን መልስኝ
አሚን ያርቢ
Ameen yareb
Aminnn ehte
አሚን ያረብብብ
እሰላሙ አለኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ የከሚስ ድምቀቶች ርጅም እድሜ ለሆላቹም ዌስታዝ በድር ትምህ ርትህ እኔን ቀይሮኛል ስድስት አመት ፍራሽላይ ነኝ አልህምዲሊላሒ
Amin amin
አውዙ ቢከሊማ ቲላሂ ታአማት ሚንሸሪ ማኸለቅ ያረብ
አሚንን
አሚንንንን
አሚንአሚን
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu
🔖ላንተ ነው ወንድሜ አዎ ላንተ አላህን በማመፅ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ውርደት ነው⚠️
🥀البدايات التي لاترضي الله نهايتها لن ترضيك🥀
➞▹▹ስልክህን ➷ለኸይር ተጠቀምበት ➷አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷እሚያስቆጣ ➷ተግባር አትስራበት ➷አትይበት አትስማበት◃◃◌
➞▹▹በተለይ ➷ሴቶች እህቶችህን ➷አትፈትን አንዲት ➷ልታገባ ያችንም ➷ይችንም አገባሻለሁ ➷ብለህ ግራ ➷አታጋባ ➷ጠንከር ኮስተር ያለ ➷ወንድ ሁን ➷ያችምጋ ይችምጋ ➷አትዝረክረክ ልፍስፍስነት ➷የሱና ወንድ ተግባር ➷አይደለም◃◃◌
➞▹▹የሱናው ➷ጀግና ሁን ➷ዲንን አስተላልፍበት➷ ያወቅከውን ➷አሰራጭበት◃◃◌
"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
امين
አሀለን ወሰሀለን
አህለን ወሳህለን ወዳጆቸ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
አህለንወሣህለንሼክአላህያቆይልን
አሰላማለይኩም በጉጉት የምጠብቀው ነበር
የአላህ ያረብ
ማሻአላህ
የአላህ ቃል ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍💐
Asww ya jemaha salat yewrdew be resul sww gize new be yahya as gize men salat nbre yemiyadragn sew ezi ga please
💗💗💗💗🌷🌷🌷
❤️❤️❤️😘😘🥰💐💐
Aselemu alaikum werehematulah woberekatu wudochu yemuslim fertochi belew yeminber tv abelat betelai mohamad feraj husen austez bediru husen wud ena yetekebaru shekachin yane mengad azegajo sofia bicha hulechum allah bedunya negna astemari endehonachu heyalu ena tibebagnew amilekachun yedunia hiwotechun astekaklo beketayum betechu jenetal firdosin iwefkechu besihefachun bekagn ejechuh mitikebelu yedrgachu bertu wdoche
AWW. Sheh, can u tell us about z difference between Satan and Jinne clearly
ወአለይኩም አሰላም
ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም መጀመሪያ ላይ የጂን ፣ የሸይጧን እና ኢብሊስ ልዩነቶች ተዘርዝረዋል ። መለስ ብለህ አድምጠው ። ጀዛከሏህ ኸይር
🤲🤲🤲😭😭😭👍👍👍
አሰላሙአለይኩም ሰይጣንከናር ተፈጠረጅንከምን ተፈጠረአሁንስ የትነውያለው አላህእድሜና ጤናይስጣችሁ
አህለን ወሰህለን አርሂቡ. የምጠብኝ
ኧረ ሚበሮች ስለ ጉችሬ ሙስሊሞች ዝም አትበሉ ለአላህ ብላቹ❤❤❤😭😭😭😭
MN tefetero new?
አጀብ እኔ... ስንቶታችን ከዝህ ሸይጧን የማጥመም ሴራ የተረፍነው?
ለነገሩ... እኛ እንኳን እንዲህ Challenge ቀርቶ ዝም ብለን የተገዛነው ይመስለኛል!!
ወይም ደግሞ ከሸይጧን የበለጥን የሸይጧን ቀንደኛ ቀኝ እጅ ሁነናል!
አላህ ይርዳን....ያረቢ ማረኝ!
ውድች ድምሩኝ አዱስ ጅማሪ ነኝ
ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
ዛሬ ቸኮላችሁ ኢሻንም ሳንሠግድ
በረመዳን የሚታሰረው ማነው ሸህ
ሸይጣን ነው
ከሸይጣን:ከኢብሊስ:ከጂን ነው?ሁሉንም ይሰርልን ያረብ አን----ፈልጋቸውም
አረ ዱአ አርጉሉኝ ጨነቀኝ
ሰይድና ከድር ነብይ አይደሉም እንዴ