ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት እድሳት ከተናገሩት Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии •

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 3 дня назад +30

    ተባረክ
    ያለንን አለማየት ጎድቶናል
    መቃውም ብቻ ሳይሆን በጎ ስራዎችን
    መደገፍና ማበረታታት እንልመድ
    ልበ አይናማው ጠ/ሚ/ር
    እኔ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 дня назад +38

    ስለኢትዮጵያ ስታወራ ሲያምርብህ ❤

  • @wudinehfiseha8973
    @wudinehfiseha8973 3 дня назад +11

    በርታ መሪያችን ጥንካሬህንና ብርታትህን መታተርህን አንድ ቀን ይገባቸውና ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ ከጎንህ ይሰፋል
    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 3 дня назад +11

    ክብር ለኢትዮጵያ ዝብና ethiopian ለማስከበር ለተሰዉ ለጀግኖችል ኢትዮጵያ ለዘላለም ጸንታና ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 3 дня назад +18

    ❤❤❤❤❤አብችዪነረል❤❤❤❤እድሜጤናይስጥህ❤❤❤

  • @zakmark9135
    @zakmark9135 3 дня назад +12

    Proud of you!

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 3 дня назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዶክተር አቢይ።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 дня назад +10

    PM Abiye you doing amazing job and in the future history never for get you !!!!

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 3 дня назад +20

    አይ የሚያግዝህን አጣህ የኢትዮጵያ ህዝብ አዘህ መቸ ይወዱና

  • @amigo9116
    @amigo9116 3 дня назад +6

    ኧረ እግዚአብሔር ይመስገን ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው ኢትዮጵያውያን ያለንን ሐብት አናውቅም ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እንደዚህ አድርገህ ካላሳየከን እኛ አይገባንም አሁን ህዝቡ ጭላንጭል ብርሀን እየታየው ይመስላል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 дня назад +8

    ❤❤❤❤❤ የምርጥ የታታሪ የቅን ልቦናና ባለ ራኢ መሪ አብያችን እጅግ በጣም እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nathan6549mik
    @nathan6549mik 3 дня назад +11

    When a visionary leader leads this is the result 👏🏾👏🏾👏🏾 Bertalgn, nurelgn ena tabarek abichu!!!

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 3 дня назад +4

    ❤❤❤❤ንጉሳችን ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 3 дня назад +4

    We are very proud of you, PM Dr. Abiy Ahmed Ali

  • @YONATANWORKU-o2q
    @YONATANWORKU-o2q 2 дня назад +1

    The leader who always live for others and also need to transfer prosperous Ethiopia for next generation.. Long Live ...My Ethiopia PM

  • @Z84g8-cf8oxm
    @Z84g8-cf8oxm 3 дня назад +5

    We should give credit and respect for those citizens who preserve and protect Ethiopian property for the right day.

  • @sofomarcave8299
    @sofomarcave8299 3 дня назад +4

    Abichu legend leader

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj 3 дня назад +9

    You are really different. mikegna, terebegna bebezebet hager anten maagnet metadel nw.

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 3 дня назад +2

    እውነት ነው!!
    እግዚአብሔር የልቦናችንን ዓይን ያብራልን::
    እውነተኛ ፍቅርንና አንድነትን ይስጠን::

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 3 дня назад +3

    Woww blessed ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 дня назад +1

    አርቆ ሃሳብ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 3 дня назад +3

    ከ1967 ዓም ጀምሮ ቤቱን በልጅነት በደንብ አዉቃለሁ አንዳንዴም ጭር ሲልልኝ ሰው ሳይኖር በአቧራና ሸረሪት ድር እታጀሉት መኪናዎች ዉስጥ እየገባሁ እመለከትና መሪ አወዛዉዝ ነበር ።
    ይህን ሁሉ ጉድ እንደ ዘበኛ ጠብቀው ለትዉልድ ያስተላለፉት እያንዳንዷን ነገር በቃላቸው የሚያዉቁት መንግስቱም መለስም የሚያከብሯቸዉና ስልጣናቸውን ያልነኩባቸዉ በተለይ በሰማንያ ሶስት መንግሥት በወደቀበት ወቅት እንደ አንድ ወታደር ጠመንጃ ይዘው ከታማኞቻቸዉ የቤተመንግሥቱ ሠራተኞች ጋር በመሆን ሸራ አልጋ ዘርግተው እዚያው በመሰንበት ቤተመንግሥቱን ከዘርፉ የጠበቁት እስከ እለት ሞታቸው የቤተመንግሥቱ አዛዥ የነበሩት የትዉልድ ታማኝ ባለአደራ ጄኔራል ፍሬሰንበት ሊመሰገኑ ይገባል ።
    እኔ እስከማውቀው ድረስ በመለስ ዜናዊ ጊዜ አንድ ሰራተኛ የጃንሆይን የዝሆን ጥርስ ሰርቆ ከመያዙ በስተቀር ተደፍሮ አያዉቅም ።
    የቀድሞ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍንም የቤተመንግሥቱን ዙሪያ አጥር አሳድሳለች ልትመሰገን ይገባል ።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 3 дня назад +1

    አቢችዬ የኔ ውዱ መሪዬ አንተ ትችላለህ ለወሬ ጊዜየሌለህ የዘረኞች መድሀኒት

  • @amanuel7513
    @amanuel7513 3 дня назад +1

    Our sweet leader, you are always work hard for our country Ethiopia 🇪🇹, we love you, we never seen a true ,passion and dedicated lead in our life ❤️
    God bless you our King Dr Abiy

  • @fitsumetesfaye1118
    @fitsumetesfaye1118 2 дня назад +1

    We proud of you our prime minister Abichu 🙏 regime yesera edeme ketena gare enemegnlehalen 🇪🇹👏❤️🇪🇹👏

  • @taz09216
    @taz09216 2 дня назад +1

    Thank you haile selassie ❤💪🏽✊🏽

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 3 дня назад +1

    Thank you prime minister Abiy for your recognition. No one recognised this will be Ethiopian history up to now you are so unique.🙏🙏

  • @LeEthiopiaLijoch
    @LeEthiopiaLijoch 3 дня назад +5

    መለስ ዘናዊ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል አለማችን አይታው የማታውቀው ብቸኛው መሃይም መሪ፣

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 дня назад

    Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤

  • @semeabseyoum2623
    @semeabseyoum2623 3 дня назад

    Imagination power በትክክል ገልፀኸዋል ❤❤❤

  • @sabrnuru4692
    @sabrnuru4692 3 дня назад

    ጀግና

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 3 дня назад +1

    Abbichuye may you and your whole family continue to be blessed by the Almity God ❤❤❤❤❤❤❤❤Haile Sellasie will now rest in peace🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂

  • @Indyka23
    @Indyka23 2 дня назад

    Belss you your excellency D.r Aby Ahmed.

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 2 дня назад

    Top leader he got vision his visionary
    Lead Ethiopia for long
    And leave long wish you all the best ❤❤❤

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 3 дня назад

    I am so blessed to hear you speak in such confidence. You are an amazing spirit. I just love you become Jesus/The Holy Spirit is using you to speak the power of positive vision for healthy mind and open good spirit's. God bless you millions of time.

  • @Tsolom
    @Tsolom День назад

    I believe in education. An educated person preserves the history of his grandfathers and fathers and passes it on to the next generation for learning and research. Honorable Prime Minister Abiy Ahmed has mastered the art of demonstrating this. At this time, I cannot pass without thanking the Prime Minister. God bless Ethiopians.

  • @iieadugravot9525
    @iieadugravot9525 3 дня назад +2

    abychen merte yetiopa lge

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 3 дня назад

    Tegryan and ertrian need to belam for This...but thank you for restoring our history. Yena negues menfas kantegar new adera zeman and fanon asmamachew yea tewodrosen ETA edanygetmew wendmeh new

  • @prophetlight1
    @prophetlight1 3 дня назад +1

    Ante yemitasibewin noreh iskitanoren ityophiyam fegegtawa saq iskihon dires..ine idegmewalehu ine hulem kegonih neng..hulem mechem meriye neh

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 2 дня назад

    ዉድ አብይ ሀገርህን ክብሯን ለመመለስ የምታደርገውን ሁሉ ዓለም እያየ ነዉ ማንም የማይሠርዘው ያንተም ታሪክ አብሮ ይፃፋል:: የዐፄ ሀይለሥላሤ ትንቢት እኛ ዛሬ ባንችል ወደፊት ልጆቻችን ይሠሩታል ያሉትን የአባይን ወንዝ ገድበህ ትንቢታቸውን እውን ያረክ ጀግና ነህ--ብዙ ቅንቅኖች ቢከቡህም አንተን ማስቆም አይችሉም

  • @Robetwanofi
    @Robetwanofi 3 дня назад +1

    No one like you even in the whole world

  • @melakuabate9358
    @melakuabate9358 3 дня назад +2

    ነበርን ምን ዋጋ አለው መተህ አወደምከው እንጂ

    • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
      @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 3 дня назад +6

      እንድናይ አይነቱ ለሆዱ የሚኖር ነው ሀገርን ያገማው አብይ ማለት የእግዜሐቤር ስጦታ ነው እሱን ሺ አርጐ ቢፈጥረው ኢትዬጽያ የት በደረሰች ።

    • @Bget6474
      @Bget6474 3 дня назад +5

      ማውደም ማለት እንደዚህ ማሳመር ነው አምላክ ልቦናህን ያብራል ያለዚያ ልታየው አትችልም

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 3 дня назад

      Ante komata shutame, buda. Mehayeme gegema!!!

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 3 дня назад

      ተበዳ የሸርሙጣ ልጅ እከካም ድሀ ተፈጥረህ አሁን እስካለክበት እከካም ድሀ ነክ ምን አብይ ስልጣኑን ሲይዘው ነው እንዴ እከካም መሆንህ ትዝ ያለህ ከሞትክ እኮ ቆየህ እስካሁንም ቆመህ የምትሄደው ሞት ንቆህ ነው እንጂ ምን ኑሮ እየኖርክ መስሎህ ነበር እንዴ 😂😂😂😂

    • @Black-2024
      @Black-2024 3 дня назад +2

      ሻዕቢያዎች ገና እርርር ድብን ትላላችሁ !!! ደግሞ የዛን ደቆሮ ሽማግሌ መሪያችሁን እድሜ ያርዝመው (የበለጠ እንዲያሰቃያችሁ 😂)

  • @gezahegnsufa313
    @gezahegnsufa313 3 дня назад

    ኢትዮጵያ 4 ኪሎ ብቻ ነው እንዴ 😂😂😂

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 3 дня назад +1

      እከካም ድሀ ክልሎች ላይ የሚሰራውን ስራ መቼስ ሳታይ ቀርተህ አይድለም ግን ደንቆሮ ስለሆንክ አልፈርድብክም 30 አመት ሙሉ ኢሀዴጎች እራቁት ጭፈራ ቤት ሚሊዮን ዶላር ሲበትኑ አይተህ ባላየ እንዳልኖርክ አሁን አፍ አለኝ ብለህ ታወራለክ ማፈርያ አሁን አንተም ከአንድ ኢትዮጵያዊ እናት ሆድ ወጥተካል የሰው ዝቃጭ ማፈርያ

    • @gezahegnsufa313
      @gezahegnsufa313 3 дня назад

      ሰው እየጠየቀ ያለው ምግብ ሰላም ... teregaga mnm sdb ayasfelgm

    • @Black-2024
      @Black-2024 3 дня назад

      እከካም ሻዕቢያ ጥፋ ከዚህ

    • @michaelworku82
      @michaelworku82 3 дня назад

      @@gezahegnsufa313 አባቴ ሰርተህ ብላ አንተ እርቦካል ተብሎ ሌላው ኑሮው አይቆምም አብይም እንዳንተው ተቸግሮ ነው እዚ የደረሰው ታገል ተዘፍዝፈህ ብታንጋጥጥ ከሰማይ የሚወርድ ነገር የለም እራሳቹ አይድል እንዴ መንግስት የሰራውን ዳቦ ፋብሪካ ሳይቀር የምታቃጥሉት አሁን ተመልሰክ ዳቦ ራበኝ የምትለው በምን ሞራል ነው ምንክን ነው የሚያምክ ??

    • @gezahegnsufa313
      @gezahegnsufa313 3 дня назад

      የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ሰላም ማስፈን ነው .... አሁን እሚሰራውን የሚቃወም aynorm

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 3 дня назад

    Ay Abiye Ahemade ager sterakabi eko houlome nager tajamerolehe nawe yagabhew ka torenate kaferas agere altakbelkem yane males zenawe eked naber ena ya males rayeen bamaskatele terou gen end anta hasabi argue atkerbebi please sawe ytazebgale malet terou yemaslaga Abiye Ahemade sterkabi eko yatjamerwen eyascherkis mhonoun eyaweke angame lala kane nawe en asbibate ere menawe ba ehadege geza mesterachew eyawegouh mesrate mefalgouten la Ethiopia enda terou gadaga honeh stesama horhe gadgchen gadlahe chersahe yane hasabe malte shame nawe