የወጥ ማቁላያ ከቀይ ሽንኩርትና ከአብሽ አዘገጃጀት (Ethiopian spices)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 179

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518  5 лет назад +37

    ሰላምና ጤና መከባበር ና ፍቅር ይብዛልን

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን Z

    • @ethiopianfoodie3320
      @ethiopianfoodie3320 5 лет назад +1

      አሜን

    • @user-rf5gn2ib8g
      @user-rf5gn2ib8g 4 года назад

      አሚን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ቀጥይበት ሀገሬስገባ ብየ ፅፌይዠዋለሁ ።

    • @user-nj9bz6wp1f
      @user-nj9bz6wp1f 4 года назад

      በጰሀይ አይሆንም ሽኩርቱ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 3 года назад

      ዜዶ ዘይት ሳንጨምር በደረቁ ነው እንደ እምናቁላላው? ገና አየውሽ ውዴ ካየሽው መልሽልኝ

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 5 лет назад +18

    እናመሰግናለን እየተረሱ ያሉ ባህላዊ ምግቦችን ለአዲሱ ትዉልድ እያስተዋወቅሽ ነዉ ቀጥይበት ሰብስክራብ አደረኩሽ

  • @Mmiss1984
    @Mmiss1984 4 года назад +3

    አየ ዜድየ ገልቱ መሆኔን ያወቅኩት ያንችን ሞያ ሳይ ነው አሁንማ አንችም አትደርሽብኝም። በእውነት ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።ዘመንሽ ይባረክ እህቴ።

    • @umdode7879
      @umdode7879 4 года назад

      ዋው ደስ ይላል ጎበዝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад +12

    ዜድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቅመሞችን በሙሉ በሚገባን መልኩ እያወቅን. ነው በጣም ማወቅ የምፈልገው ነበር ።እሰራዋለሁ
    እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ አመሰግናለሁ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +6

    እናመሰግናለን ዜድዬ በጣም አሪፍ ነው

  • @ethiopianfoodie3320
    @ethiopianfoodie3320 5 лет назад +6

    የምትሰሪያቸው ስራዎች ጥሩና አስተማሪ ነው እናመሰግንሻለን

  • @mulumebet5436
    @mulumebet5436 Год назад +1

    ጥሩ አቀራረብ ነው፣ ቅመሙ ከተፈጨ በኋላ ጋዜጣ ላይ ባይደረግ ጥሩ ነው።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 5 лет назад +26

    ጎበዝ ብዙ ሰው ጠይቄ የሚያውቀውም የለም ማቁላያ ስላቸው መከለሻ ማለትሽ ነው ? ይሉኛል ባለሙያ ነሽ! ተባረኪ

    • @asterhailu1283
      @asterhailu1283 3 года назад +2

      ክፍለ ሀገር በጣም ይዘገጃል ከተማ እኔ እንጀበጣም ምርጥ ቅመምነው ሽንንኩርት እንኳን በይ ኖረችሁ ብቻውን ወጥ መስራት ይቻላል

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 года назад +1

      @@asterhailu1283 _አዎ እናቷ አላህ ይዘንላት እና ሁልጊዜ ታዘጋጃለይ ከቤት አይጠፋም ነበር ግሩም ነው_

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 5 лет назад +9

    በጣም የምፈልገው እግዚአብሔር ይስጥሽ እናቴ ትሠራው ነበር ሣታሣየኝ አመለጠችኝ ።ስጠይቃት ምች አለው ጥንቃቄ ይፈልጋል ትል ነበር። እናንተም ተጠንቁ

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 лет назад +5

    በጣም ጎበዝ አመሰግናለሁ

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 4 года назад +2

    አያቴን አስታወስካት በእውነት አንቺ በጣም ጎበዝ ሠው ነሽ

  • @MoonLight-es9cu
    @MoonLight-es9cu 5 лет назад +6

    ሰላም ሰላም ዜድየ በጣም ተከታታይሸ አድናቂሽ ወንድ ነኝ ግን በውነት እንዳንች ብርቅዬ የኢትየ ሴቶች ማየት በመቻሌ እድለኛ ነኝ ምንም እንኳን መስራትና መብላት ባልችልም

  • @rahal2261
    @rahal2261 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን. እህት

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 5 лет назад +1

    ተባረኪ ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምሪው በጣም ጎበዝ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 лет назад +25

    አብሹ አረንጓዴው። በጣም እያጠብሽ የምትደፊው ቪታሚኑን እኮ ነው። ትንሽ ለቅለቅ ቢደረግ በቂ ይም ነው

    • @mahederkebedekebede1529
      @mahederkebedekebede1529 5 лет назад

      ወይ መምህር ንግግር ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @carolbeydoun1099
      @carolbeydoun1099 4 года назад +2

      @@mahederkebedekebede1529 ayi mar absh3 btftro yamamrar baheri alw lza naw yazafzazfthew

  • @messeret911
    @messeret911 4 года назад +3

    Thankyou dear I love the smell and the tests of the food 👌😘

  • @habibachannel4117
    @habibachannel4117 5 лет назад +6

    የወጥ ቅመሞች አዘገጃጀት ማወቅ በጣም ነበር የምፈልገዉ ጥሩ ነዉ ቀጥይበት ጎበዝ በዚህ አጋጣሚ ዉዱዋ እናቴን አስታወሽኝ 😍😍

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +6

    Enameseginalen.

  • @ritakonjo1234
    @ritakonjo1234 5 лет назад +2

    አዲስ ቤተሰብ ነኝ ዛሬ ገና ነዉ ያየሁሽ በጣም ያልተነኩ ያልታሰቡ አሰራሮችን ቅመማቅመሞች መስራትሽ የምር ጎበዝ ነሽ በዚሁ በርትተሽ ቀጥይ ሁሉንም ቪዲዮችሽን አያለሁ

  • @gelayegebeyehugebeyehu6035
    @gelayegebeyehugebeyehu6035 4 месяца назад

    ጥሩ ነው !!!❤❤❤❤

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад +3

    ተባረኪ ባለሞያ ወልዶ ያሳደገሽ!!

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 лет назад +3

    መቸም ዜድየ እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ እናቴ የምትሰራውን ነገር ነው የምታሳይኝ እጅሽን ይባርከው

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 4 года назад +1

    በጣም ባለሙያ

  • @mouniraabedo9708
    @mouniraabedo9708 4 года назад +1

    አሪፍ ነው በጣም ምረጥ ነው 👍👍👍

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q 4 года назад +7

    ለምግብ የሚውል ነገርን ጋዜጣ ላይ አትንፉ በዳቦ መጋገሪያ ወረቀት ላይ ብትጠቀሙ ይሻላል
    በተረፈ ሞያሽ ይፈቀራል

  • @SSs-dc4kp
    @SSs-dc4kp 4 года назад +4

    አላውቅም ነበር ስላሳወቅሽን አመሰግናለሁ

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 лет назад +1

    Zedye yihen kimem siwedew alikobing neber enkuan astaweshin bezih betsehay edejim yiderikal. Ejish yibarek

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад +1

    ዋው የምፈልገው ቅመም ነበር ተባረኪ!!

  • @yeneneshale6975
    @yeneneshale6975 3 года назад

    ዋው በጣም ስፈልገው አመሠግናለው።

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 лет назад +2

    I'm trying all your recipes are delicious 😍

  • @tsehayafework6417
    @tsehayafework6417 10 месяцев назад

    ባለሙያ ነሽ።

  • @betzel706
    @betzel706 5 лет назад +2

    My mother was prepared it when I was child, it has a good smell and makes deletious cooking wat ,thank you zedye.

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 лет назад

      @asy entertainment አድርጉኝ እኔም አደርጋለው

    • @abrehetbezu2249
      @abrehetbezu2249 5 лет назад

      Betam inamesegnalen
      Tenana idmeystln.💚💛❤🌸🌷🏵🌲

  • @user-zs3mi4qw6u
    @user-zs3mi4qw6u Год назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 лет назад

    ማሻአላህ ሲያምር የመጀመሪያ ሣየዉነዉ
    እናመሠግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን እናት ባለሞያ ስወድሽ እኮ ደሞ ምፍልገው ነገር ምታሳይው በርቺ ደሞ አትጥፊ ያጃን የበሶ ቅመም አሳይኝ እኔ በበኩሌ አላቅም ሚያቅም ከላ በኮመንት ንገሩኝ

  • @user-od6jv2fl6q
    @user-od6jv2fl6q 5 лет назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ፈጣሪ እጅሽን ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 2 года назад

    ትክለኛው ይሄ ነው ተባረኪ።

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 5 лет назад

    በጣም የምፈልገዉን አሣየሸኝ።ተበራኪ

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 3 года назад

    በኛ ሐገር የሐበሻ ሺንኩርት ቢሆን በጣም ጣእሙ ይለይ ነበር ለማንኛውም ባለው ሰርተሽዋል ጒበዝ ነሽ።

  • @nigistshiferaw5853
    @nigistshiferaw5853 4 года назад

    ዜድ እናመሰግናለን፡፡ እህትየ

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад

    እናመሰግናለን ዜድየ🙏

  • @adeyameko1550
    @adeyameko1550 3 года назад

    እጅግ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ውዴ !!

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 4 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @trhashagos7826
    @trhashagos7826 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yemeserachyohannes541
    @yemeserachyohannes541 4 года назад +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ በእውነት እኔ በልጅነቴ በማቁላያ የተሰራ ፍርፍር እወድ ነበር እና ምን እንደሆነ ግን አላውቅም ነበር ታዲያ ውጪ ሀገር መጥቼ እነቴን ድሮ የምትሰሪልን ፍርፍር እንደናፈቀኝ ስላት በማቁላያ ነበር የምሰራው ስትለኝ ምንድነው ማቁላያ ስላት ነገረችኝ እና ከሱፐር ማርኬት የደረቀ ሽንኩርት ገዝቼ አብሹን ቆልቼ አብሬ ፈጨሁት እና ያማረኝን ፍርፍር በላሁ ከዛወዲህ ሁልግዜ አዘጋጃለሁ።

    • @user-fw5gi9vo1z
      @user-fw5gi9vo1z 3 года назад

      እንዴት ነው የሚሰራው ማለቴ አላውቅም ለመጀመርያ ግዜ ማየቴ ነው ከሽንኩርቱ ጋ ነው የሚቁላላው ወይስ ዘይት ከተጨመረ ብሆላ??

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 4 года назад

    ጀዛኪላሁ ህይርን እህቴ

  • @user-je5fw4ru2z
    @user-je5fw4ru2z 5 лет назад +2

    Wow! Thank u!!

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 года назад

    በጣም ቆጆነው በርች

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 4 года назад

    Betam balemuya nesh💃
    balemuya set adenkalhugn🌟 sirash hulu dess yilegnal❤
    Getaye Eyesus yibarkesh✋

  • @roziilove4533
    @roziilove4533 4 года назад

    Tanks my sister yee muq asgaajajat asyiin ka iqirtaa garaa

  • @kidestasefa248
    @kidestasefa248 Год назад

    የኔ ባለሙያ ተባረኪ

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @sofiaseid3029
    @sofiaseid3029 4 года назад

    እጅሽ ትስለም በጣም እናመሰግናለን

  • @mohammedyimam4509
    @mohammedyimam4509 3 года назад

    Thanks sistu

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад

    እናመሰግናለን ማሬ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 года назад

    Ahaaa lewet slehone likneh merara endaihon 👍

  • @user-ek2xy2bt2d
    @user-ek2xy2bt2d 5 лет назад

    እጅሽ ይበራክ ያኔ ሊዩ በርቺ

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 4 года назад

    የኔ መልካም ተባረኪ ምሪጢ ኤትዮጲታውት ነሺ

  • @user-hi1yl2yj5e
    @user-hi1yl2yj5e 3 года назад

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 4 года назад

    Good job 👏🏽 thank you so much 😊

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @yoditleyikun2210
    @yoditleyikun2210 Год назад

    Zedge ጐበዝ አንደኛ ባለሙያ

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f 5 лет назад +3

    ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ የምፈልገው ነገር አገኘሁ

  • @rozamusaahmed2827
    @rozamusaahmed2827 2 года назад

    hard work

  • @meronmeron3058
    @meronmeron3058 2 года назад

    እምነት ነው በጣም ያጣፍጣል እኔ ሞክሬያለሁ

  • @samuelgennai3702
    @samuelgennai3702 4 года назад

    Hagerbet enaten astaweshogn enameseginalen

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 4 года назад

    The best, thankyou so much

  • @jaloanbelesmilyeduraw2613
    @jaloanbelesmilyeduraw2613 4 года назад +2

    በደብተር መገልበጥ ተያይዣለሁ

  • @tsionaddis3230
    @tsionaddis3230 2 года назад

    Ke Eritrea 🇪🇷 amtiche neber arif new gelaglshin 🇪🇷

  • @tadesseabay2049
    @tadesseabay2049 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 5 лет назад +1

    Balemuyea women thank you

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 лет назад +1

    Thanks my sister

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад +1

    ምርጥ👍👏

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 лет назад +1

    Enmasiginal mare 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @magdesgtkow4708
    @magdesgtkow4708 4 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁ። ግን ለሁሉም አይነት ምግቦች መጠቀም እንችላለን ማለት ማንኛውንም የወጥ ቁሌት ስንሰራ መጠቀም እንችላለን ወይ በጣም ይቅርታ ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @onewarit
    @onewarit 3 года назад

    Thank you God blesses you!!!

  • @user-kl2vx9em5n
    @user-kl2vx9em5n 8 месяцев назад

    መሰራት የምፈልገው ቅመም ነበር እጅሸ ይባረክ ግን ወጥ ላይ ለማቁላላት ሰፈለግ ይታመሳል ወይስ?

  • @ethiolover4930
    @ethiolover4930 4 года назад

    thank you sister

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 3 года назад

    True new gn bayzefezef vitaminu bzuh tatibowal

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 года назад

    በጣም ባለሞያ ነሽ

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 4 года назад +3

    ጥያቄ አለኝ ግን እህቴ ሽንኩርቱ ዘይት ከገባበት በኃላ ነው ውይስ እድ የምናስገባው

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @rabakahasan2856
    @rabakahasan2856 5 лет назад

    Ejeshi yibareke yene konjo

  • @awettesfa5784
    @awettesfa5784 3 года назад +1

    ሞያሽ ጥሩ ነው ግን በንጹህ መጋገሪያ ወረቀት መጠቀም ይሻላል. አምላክ ይባርክሽ.

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j 5 лет назад +3

    ጎበዝ ነሺ የምፈልገው ቅመም ነው
    ነጪ ሺኮርት ና ጂጂብል አይገባበትም እዴ የበለጥ ያጣፍጠው ይመስለኛል የምታቁ መልሱልኝ

    • @sarahmuhammed4876
      @sarahmuhammed4876 5 лет назад

      ያረብ እናቴን ጠብቅልኝ ስደተኛነኝ አላህ ሆይ የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-xz2bn1xb6l
      @user-xz2bn1xb6l 4 года назад

      አህገባበትም እንዲያውም አገራቺን የሀበሻ ቀይ ሺንኩርት ነው የሚጠቀሙት እናቶቻቺን

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o 4 года назад

      አይገባበትም እህቶቼ

  • @user-oj1nm1tu5g
    @user-oj1nm1tu5g 4 года назад

    የኔ ባለሙያ ይመችሽ

  • @emebetbayissa7473
    @emebetbayissa7473 4 года назад

    Thank you

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 лет назад +1

    Zed pls read Tirusenu Marty's comment She explained wel

  • @Mahletkw
    @Mahletkw 5 лет назад

    Thank u I just make its nice

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 4 года назад

    እንቺ ሲያይ እናትየ ነው የምሲላት ሁሉ ነገሪሺ ይመቸጝል ኤዲመና ጠና አብዚቶ ይሲጢሺ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 года назад

    አይ ሙያ አቦ ተባረኪ ብዙ ተማርኩ ካንቺ

  • @user-lx9zy7vg7f
    @user-lx9zy7vg7f 3 года назад +1

    ጥምዝ መጨመር ይቻላል ዜድየ ?

  • @fdshjddvgdjekhd4336
    @fdshjddvgdjekhd4336 5 лет назад

    Tabareke barechi xaru tamaherate nw yamatalaqewu

  • @user-vi5ei9wl8l
    @user-vi5ei9wl8l 4 года назад +3

    ቀይ ሺኩርቱ የሓበሻ ሺኩርት ቢሆን ይመረጣል።

  • @yemeserachyohannes541
    @yemeserachyohannes541 4 года назад +1

    ባለሙያ አይገልፅሽም ብዙ የሰራሽውን አይቻለሁ እንከን የለሽ ብዬሻለሁ።

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 года назад

    Be oven ema ayedrk beta time ywesadl but good job

  • @fanayehailu341
    @fanayehailu341 Год назад

    እናመሰግናልን!!! ግን ምን ያህል ሽንኩርት እንደምንጠቀም አልነገርሽንም

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 лет назад

    Wow

  • @englishnote1016
    @englishnote1016 5 лет назад +3

    Areef new.