ክፍል 11✝️መፉታትን እጠላለሁ!!! | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ| ከዝሙት ሽሹ | እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ተፋቷል 👆👆 Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 322

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 года назад +78

    የምወድህ ውድ የተዋህዶ ዕንቁ መምህር ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ በቤቱ ያፅናህ የእመቤቴ ፍቅር አንተ እደገባህ ላልገባው ትግለጥለት ለኛም የበለጠ ይሁንልን

    • @mobile4888
      @mobile4888 3 года назад +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 3 года назад

      አሜን ቃለህዎት ያሠማልን

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 3 года назад

      Amen amen amennn

  • @sabatesfaye7617
    @sabatesfaye7617 3 года назад +92

    ክብርን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ ቃላት ያጥረኛል በምን ቋንቋ ላወድስህ በቤቱ ያፅናህ

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 3 года назад +1

      I've

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 3 года назад

      Jim OK iJim OK IOC 8i8iiiī88jii8īœījī9oj8i8īīīī8joījīīīīīi8iiií8ī88īi8ī88888888ī8īī8oī8888ī

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 3 года назад +1

      Iiiiiiiiiiii8iiioio8ii8ji8jiiiiiiiiiiiiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiijiiiiiiiiiiiiiiiijiiiiijiiiiiiiijiiiiiiiiiiiiii

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 3 года назад +1

      Oiiiii

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 3 года назад

      Ii

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад +3

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ በመጀመሪያ እናትና ልጁዋ በሄድክበት ሁሉ ይቅደሙልህ በጣም በጣም ንው ትምህርትን የምከታተለው እኔጃ እንዴት እንደምገልፀው ብዙ ንገር የማላውቀውን ንው ያወኩት እርግጥ ንው ኦርቶዶክስ ንኝ ግን እውንት ንው መፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ብቻ ብዙ ንገር የማናውቀው አለ ግን እንዳንተ አይንት መምርሃን ያብዛልንበደንብ ተንትናችሁ ብዙ ንገር በደንብ ፍትፍት አርገህ ንው የምታስርዱው በተለይ ደሞ ስለእመቤቴ የምትናገርው ብስማ ብስማ በቃ በጣም ብዙ የማላውቀውን ንው ያወኩት ግን ገና የእናትና ልጁን መስማት በቃ መጨርሻ እንደሌለው አምናለሁ እባክህን ስለመቤቴ ገድል አሰማን በእመቤቴ ይቺን ኮሜንት ካንበብካት በእመቤቴ ብየሃለሁ👏🏽

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 года назад +12

    መምህረ ቃለሂወት ያሰማልን
    የክርስቶስን ቃል ሰምተን
    ለመተግበር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 года назад +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Год назад

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እናንተን መሣይ አይን ለሠጠን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Год назад +1

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад +18

    ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ትምህርትህ ሲጣፍጥ እንዳይቋረጥ 😌በጣም ነው እምወድህ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ 😘😘😘😘😘አ

  • @samigirmay3606
    @samigirmay3606 2 года назад

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln memhr belbonachn yasadrbn fetari .

  • @aynalemsamuel9694
    @aynalemsamuel9694 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    😭😭😭😭😭😭

  • @yezinabewket6908
    @yezinabewket6908 3 года назад +27

    መምህሬ የጥያቄዬ መላሸ ብሰማህ ብሰማህ የማትሰለቸኝ አሰተማሪዬ በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
    የሒወት ዘመንሕ ይባረክ ጌታ በነገሮች ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад

    በእውነትቃለህይወትንያሰማልንመምህራችን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤

  • @jerusalemmemorial1003
    @jerusalemmemorial1003 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ማቃለል ህይወትን ያሰማልን❤

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞

  • @ገነት-ኀ1ደ
    @ገነት-ኀ1ደ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ቤዛነኝየአዛኝቷልጅ
    @ቤዛነኝየአዛኝቷልጅ 2 года назад +1

    የተግባር ሰው ያድርገን 😢

  • @ogforallgoodthings1609
    @ogforallgoodthings1609 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ያንተን ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ በደቀ መዛሙርቴ ስም ውል ያጠጣ እውነት እውነት እላችኋለሁ ዋጋቸውን በሰማይ ያገኛሉ ምዕራፍ ስንት ነው

  • @የድንግልማርያምልጁነኝ

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @serkalemasrat4216
    @serkalemasrat4216 2 года назад

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህር ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ በቤቱ ያፅናህ የእመቤቴ ፍቅር አንተ እደገባህ ላልገባው ትግለጥለት ለኛም የበለጠ ይሁንልን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ5በ

    አባቴ መምህሬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet 10 месяцев назад

    Kal huyewet yasemalen bewent betam bezemnahen asefelage temhurt

  • @የተዋህዶልጅነኝተመስገንአ

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሂኖክ ኃይሌ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድም ሄኖክ😭😭😭😭

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa Год назад +1

    ቃል ሕዎት ያሰማልን ማንግስታ ሰማያት ያዎርስ ልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Год назад

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @kasay67
    @kasay67 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዉነት ድንቅ ት/ቲ ነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @martahaile9353
    @martahaile9353 3 года назад +8

    በጣም አናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ቶችን በጣም ነው አምወዳቸው ቀጥል ኣታቃርጥብን

  • @selamta783
    @selamta783 8 месяцев назад

    Thank you egezyabhar yebarkhe buzu teyakyan melsehelgnale

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜ ይስጥልን

  • @genettube527
    @genettube527 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ መምህራን ዳቆን ሂንክ አሜን አሜን በእውነቱ ይሁንልን

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад

    መምህሬ ትምህርቶችህ ከማር ከወተት በላይ ይጣፍጣሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @desalebiset1107
    @desalebiset1107 3 года назад +2

    መምህር በ ዕውነት ቃላት ያጥረኛል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማሪያም ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን .......።ኑውርልን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 года назад +3

    በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን

  • @Mekdi-u1j
    @Mekdi-u1j 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад +3

    አሜን!
    ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @ቤዛነኝየአዛኝቷልጅ
    @ቤዛነኝየአዛኝቷልጅ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ የወንጌል አርበኛ🙏😘😘

  • @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ
    @ተዋህዶሐይማኖቴቲዩብ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላክ ይመስገን በመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏👏

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 3 года назад +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @betelwondwosen8786
    @betelwondwosen8786 3 года назад +1

    Kalhiwot yasemalen enkuw memhrachin tsegawn chemro chemamro yadlk

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ። ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንጹህ ነው። እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ይስጠን የልባችንን መሻት ይሙላልን ።

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 3 года назад +2

    ስለመጣቹህ ደስ ብሎናል መምህር የእግዚአብሔር ቃል ሰላም ይሰጣል አይጠገብም ቃለህወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመክን ያርዝምልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад +4

    የቅዳሴው ድምፅ ንፍቅ ብሎኛል😊😊😊
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
    @ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 года назад +2

    "አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ሕይወት
    ያሠማልን በእድሜ በፀጋ
    ያቆይልን🙏🙏🙏"

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 года назад +10

    ቃለህይወይ ያሰማልን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 9 месяцев назад

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 года назад +6

    Thank you 😊 ማህበረ ፅዮን። እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naodtewelde2658
    @naodtewelde2658 3 года назад +5

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ እንደአንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን
    በአገልግሎት በርታልን ገና ብዙ ጥያቄዎችን እንደምትመልስ ተስፋ አለኝ እመብርሀን ታበርታህ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 года назад +7

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏💓

  • @genetube1227
    @genetube1227 3 года назад +10

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን አዎ መፍታት አሁን በዝቱል በጣም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን*

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 3 года назад

    በእውነት ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕር👏

  • @ስደተኛዋነኝ-ቨ3ዀ
    @ስደተኛዋነኝ-ቨ3ዀ 3 года назад +1

    በተለያዩ ቤተሰቦች መሀል ነው እኔና ታናሽ እህቴ ያደግነው 😭😭😭😭 በንሮ ቁስ አላጎደለንም ግን በደሀ ጉሮቤቶቻችን ፍቅር ባለበት ቤተሰብ እየቀናን እናለቅስ ነበር😭😭
    እባካችሁ ስለልጆቻችሁ ትዳር አትፍቱ
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 3 года назад

    Kalehiweten Yasemalen Memeherachen 👏👏👏👏
    hulem le hiwetachen menged emiyasayun temehertoch nw metastemren fetari tsegawen abzeto yestelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱን ቤሬከቱን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት የድንግል ማርያም ልጅ 💚💛💓

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    ዘመንክ ይባረክ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 3 года назад +14

    ውድ #መምህራችን እንኳን በድጋሜ ተመልሳ መጣክልን እልል ብላን ታቀብለናል♥ #እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል የህይወትን ቃለ ያሰማልን ለእኛም ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልህ የእኛ እንቁ መምህር በቤቱ ያፅናልን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ፀጋዉ ያብዛልህ ማህበረ ጽዮን እናመሰግናለን

  • @ትግራይዓደይሃገረቐዳሞት

    የማከብርህ የማከብርህ ዉድ መምህሬ እድሜ ና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ የኔ ሀፂያት የተለየ ነው ማረኝ የኔ አባት 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 3 года назад +5

    እግዚሐብሔር ይመስገን ይህን ላስተማረን መምህር ከክፉ ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝት አድርጎ ይስጥህ በፍቅር በደስታ በፀሎት በመልካም ነገር ታጅበህ ቆይልን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 3 года назад +4

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ርስት መንግስተ ሠማያትን ያድልልን መምህር አሜን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እና እናመሰግናለን።

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 3 года назад +1

    This is really nice, essential lecture of Mahbere kedusan, i am proud of you always Dn.

  • @slainvip2303
    @slainvip2303 3 года назад +3

    Memhr Egzyabher Amlak Tsegawn yabzalk 🙏🙏🙏

  • @waqayyoosodachuuogummaatti7908
    @waqayyoosodachuuogummaatti7908 2 года назад

    Kale Hiywet Yasemaln 🤲🤲🤲

  • @sanas7429
    @sanas7429 Год назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 2 года назад

    የሕይወትን ቃል. ያሰማልን. መምሕራችን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад +5

    ቃለህይወት ያሰማህ በቤቱ ያፅናህ ትምህርትህን በጉጉት ነው የማዳምጠው

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ 3 года назад +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 года назад

    የማይጠገቡት ትምህርቶች መምህር እረጅም እድሜ

  • @ድንግልሆይእናቴንአደራ

    Kale hiwot yasemalen memeher yagelegelot zemenehen geta yebarekeleh dengel tetebekeh enku memehera

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 3 года назад

    Egzyabher yemesgen memherachn endehum.enku wendemachen bewent tegaewn yabezalhe kale heywot yasemaln

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 года назад

    በእውነት ቃለይወትያሰማልንመምህራችንፀጋውንያብዛልን፣እኛምየሰማነውንበአይነልቦናችንያስቀምጥልን፣30.60.100ያማረፍሪእንድናፍራየሱቅዱስፍቃድይሆንልን

  • @yehulubet3871
    @yehulubet3871 3 года назад

    Kale hiywot yasemalen

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጸጋ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አሜን
    መምህር ሄኖክን በግል ማግኘት እፈልግ ነበር በምን መንገድ እንደማገኘው ግን አላውቅም

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    እግዚአብሔር ይመስገን ተወዳጁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በተስፋ እኩነው እምጠብቀው
    እስኪ ልሰማ

  • @samrawitwedaj4355
    @samrawitwedaj4355 3 года назад

    Kal hiwot yasemalin wedmachin 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    በዉነት ፀጋ እግዚኣብሔር ይብዛልህ እኛም ሰሚ ጆሮ ኣስተዋይ ኣምሮ ይስተን ኣምላካችን

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd 3 года назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Год назад

    Egzbher yebrkh memherachen Kalhiwat yasmalen

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን። በእድሜና በጤናው
    ይጠብቅልን። መንግሰቱን ያውርሰልን ።
    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፈልን💓🙏🙏 🙏

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 года назад +2

    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከቤቱ አንጣህ ሰላም ያለው እረፍት የሚሰማ ትምህርት 🙏😘

  • @አማረችገብገብሬ
    @አማረችገብገብሬ 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ

    በእውነት ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ የማያልቀውን እድሜና ፀጋ ያድልልን እድሜህ እርዝም ይበልልን የእውነት የምታስተምረው ትምህርት አጀት የሚበላ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @babymt1678
    @babymt1678 3 года назад +2

    መምህር ቃለህ ህይወትን ያሰማልን