ምድር ተንቀጠቀጠች/እባካችሁ በንስሀ ተመለሱ//፦ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 44

  • @yad_IPLP_2024
    @yad_IPLP_2024 День назад +4

    እኛ ኢትዮጵያዊያን እድለኞች ነን፤እናንተን የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን።
    ሊቀ-ሊቃውንት ታላቁ አባታችን ዕዝራ ሐዲስ ለእኛ ለፍየሎች መድሐኒትን ይሰብኩን ዘንድ፤ ለንስሐ የሚሆነንን የቃሉን ወተት ያጠጡን ዘንድ የምድር ዘመንዎ እንደእነ ማቱሳላ የረዘመ ይሑን። ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።

  • @asfaw96
    @asfaw96 День назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 дня назад +6

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን የነብየ ቅዱስ ዳዊትን በረከት ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🤲😥

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 2 дня назад +3

    አሜንአሜን"ቃለህይወትያሰማልን።አባታችን

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 2 дня назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን የልዑል እግዚአብሄር ምህረቱና ቸርነቱና ታላቂቱ ፍቅሩ በጥላው ትከልለን በሠገባው ትጨምረን

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 дня назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢❤❤❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 дня назад +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @ZenebechHaile-q9j
    @ZenebechHaile-q9j 12 часов назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶይደርብን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንንን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День назад +2

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 2 дня назад +2

    ቃለህይወት ያሠማልን
    መምህራችን በረከታችሁ ትደረብን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @YemisrachAmbaw
    @YemisrachAmbaw 2 дня назад +2

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታቸን ።

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 2 дня назад +2

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✝️

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 2 дня назад +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 2 дня назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ኣባታችን ሊቀ ሊቃውንት ።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 День назад +2

    🙏🙏🙏አባታችን ቅለሕይወት የአሠማልን 🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 22 часа назад

    ለአባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን ኑሩል🙏🏾

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 День назад +2

    አቤቱ ማረን ❤❤❤

  • @lisaaya6707
    @lisaaya6707 2 дня назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አባ በፆሎት አይርሱን የስደት ልጀወት ነኝ.

  • @Mulualm-i8i
    @Mulualm-i8i 2 дня назад +2

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 День назад +2

    Like likawent yetkberu abatachen Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen
    Orthodox lezelalem tenur 🎉🎉🎉

  • @HabteFikre-f3e
    @HabteFikre-f3e 2 дня назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @geneetweldegehbriel9375
    @geneetweldegehbriel9375 День назад +2

    Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 2 дня назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤አባታችን ❤

  • @eyobmesfin9136
    @eyobmesfin9136 День назад +2

    በረከተወት ለኔ ለደካማው ይድረሰኝ !!!

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 День назад

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Bereketachew yedereben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 2 дня назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 2 дня назад +2

    በረከተወ ይዴርብን አባታችን ❤❤❤❤

  • @martadaniel-by2bj
    @martadaniel-by2bj День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc5343 День назад +2

    😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @tigistalemu2998
    @tigistalemu2998 2 дня назад +2

    ❤❤❤

  • @AbebaHabte-p4k
    @AbebaHabte-p4k 2 дня назад +2

    😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayzenebe7813
    @tsehayzenebe7813 День назад

    Kalehiwot Yasemalen Yeagelgelot Zemenon Yarzemelen

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 День назад +1

    ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ እናደርግ 🎉

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 День назад

    🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 2 дня назад +1

    ኧረ አባታችን ምን አይነት ጃንጥላ ነው የያዙት? ኧረ ማን ነው ይህን ሸር የሰራው???

    • @tubebirhantube3418
      @tubebirhantube3418  2 дня назад +3

      ይሄ ሸር አይደለም ከምንም ጋር አይገናኝም

    • @biruhtesfasiyoum9396
      @biruhtesfasiyoum9396 День назад

      ኧረ ተው ሰከን እንበል ሁሉንም እናውቃለን እንፈርጃለን ፤ ሸርስ ይኽ ነው ሁሉን አውቃለሁ እፈርዳለሁ ማለት ። አስተዋይነታቸን ይመልስልን ።

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 4 часа назад

    ruclips.net/video/1b2Qa_l_jJY/видео.htmlsi=bfo7x_6JGEYc5Q6T

  • @Dani-t4o2k
    @Dani-t4o2k День назад +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 2 дня назад +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አድነን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День назад +2

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️