የስልካችሁ ቻርጀር ቶሎ እያለቀ እና ቶሎ አልሞላ ለሚላችሁ ባጠቃላይ ስልካችሁ ለሚያስቸግራችሁ አሪፍ መፍትሄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 35

  • @emutube818
    @emutube818 2 года назад +2

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንዲሪስ መልካም ወንዲሜ ማሻዓላህ ጀዛካላህ ኸይር እሞክረዋለሁ

  • @romitube4377
    @romitube4377 2 года назад +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወዲማቺን ማሻ አላህ ጎበዝ በርታ አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሀን ጀዛከላህ ኸይር 👍👍👌

  • @emukal
    @emukal 2 года назад +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን እንድሮ ማሻአሏህ አሏህ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ ያወቁትን ማስልወቅ መልካምነት ነው ቅንነት ለራስ ነው በጣም ጠቃሚና አገብጋቢ የሆና የሚጠቅመንን ስላሳዬሄን ከልብ እናመሰግናለን

  • @banchyoutube6118
    @banchyoutube6118 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም እንዴት ነህ እንዲሪሰ አሪፍ ነው ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነት ነው እናመሰግናለን አሰተካከል አለሁ እኔም ተልተሎ ያልቀብኛል

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ቅን ወንድም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያየሁት በጣም በትሪ ቶሎተ ቶሎ እያለቀ አስቸግሮኝ ነበር የኔ ቅን ከአንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 года назад

    ወአለይክ ሰላም አህለን ኦድሪስ በጣም እናመሠግናለን ያወከውን ሰላከፈልከን

  • @Aaa-xj6cx
    @Aaa-xj6cx Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላወድሜ ቻርጅ ሳደርግ ዋርኒግ እያለ ብኝነው የመሙሊያ ሰአቱም በጣም ረዘመ ችግሩ ምንድነው እስኪመልስልኝ

  • @ፍቅርብቻ-ረ3ከ
    @ፍቅርብቻ-ረ3ከ 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርታ❤🎉

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 года назад

    ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ ጡሩትምርትነው ወንድሜ

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 10 месяцев назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @jamilahadi2552
    @jamilahadi2552 2 года назад

    አሰለሙይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ሰላም እንድሪስ እንዴት ነህ ያኔ መልካም እናመሰግናለን

  • @allahisone2254
    @allahisone2254 Год назад

    ባአላህ የኔ ስልኬ በጣም ነዉ የሚግለዉ ምን ላድርግ ባላህ አትለፈኝ

  • @FatumaMohammed-m3e
    @FatumaMohammed-m3e 3 месяца назад

    አሰሠላሙአለይኩምወራሀህመቱላሂወበረካቱሁ
    ወድም በአላህ እትለፈኝ ስልኬ እድስነበር እና በጣም እስቸገረኝ ቻርች የማደርግዉ10 ሰዓት ነዉ የሰራህዉን እይቸ ሞክሬዉ ነበር ግን እቢአለኝ ምን ላድረገዉ እምታቀዉ ነገር ካለህ:ተባበረኝ ጀዛከላህ

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 года назад

    አሰላሙለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ እድርስ እዴትነህ ምርሰው አላህ ይጨምርልህ። ወድም ሼርር

  • @Ekram475
    @Ekram475 4 месяца назад

    ወድሜ በርታ🥰🥰🥰

  • @fnvnfhghh6901
    @fnvnfhghh6901 Год назад

    የኔደግሞusB connectorእየመጣአሥቸገርኝይህሲመጣ ቻርጀርአያርግም ጀዋሌ እሥኪየምታውቁ ንገሩኝ

  • @zehraemuhelid
    @zehraemuhelid Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም ክበርልን

  • @ሶፍያዩቱብ
    @ሶፍያዩቱብ Год назад

    አሰለሙአለይኩምወራሀረምቱህወበረካትሁ ሰላምናችህ አላህ ሀገርችን ሰላምያድድረግልኝ ያረብ ያአላህ ኑኑ ጎራበሉወዳኛቤት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 6 месяцев назад

    ይህ የሚሰራ ሳምሰንግና ቴክኖ ላይ ነው ፣ኢንፊኒክስላይ አይሰራም

  • @عايشهاثيوبيا-ز2ذ
    @عايشهاثيوبيا-ز2ذ 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ZinabuGudeta-mj5tb
    @ZinabuGudeta-mj5tb 10 месяцев назад

    Appን ከrunning service stop ማድረግ side effect የለውም??

  • @ياالله-د3ت
    @ياالله-د3ت Год назад

    ጀዛካለህ ኸይር ግን መጨረሻ ላይ ያልከው ከኔ የለም

  • @HayatAhmed-lm9gr
    @HayatAhmed-lm9gr 3 месяца назад

    ቸግሮኝ ገብቼ ችግሬን ፈተኸዋል ጀዘከላህ

  • @hawa7712
    @hawa7712 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደነህ ወንድም

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    ስልኬእየሞቀተቸገርኩ ባትሪ አያደርግም በጣምይሞቃል

  • @BetiiBb3
    @BetiiBb3 2 месяца назад

    በራሱ ሲቀመጥ ባትሪ ይጨርሳል መልስ 😢😢😢

  • @fatumafatumakader
    @fatumafatumakader Год назад +1

    👍

  • @endrisAbdella1.2.1
    @endrisAbdella1.2.1 2 года назад

    ወአለይኩምሰላም መኩሽ እንዴትነህ

  • @seadihusna
    @seadihusna 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የጠፋሰው

  • @aziman8085
    @aziman8085 3 месяца назад

    🎉

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад

    የኔ አልመጣም

  • @moha5054
    @moha5054 2 года назад

    ante balager neh youtube atesera

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 года назад +1

      እኔ ደግሞ የገረመኝ ያንተ ባላገር የሆነ ዮቱበር ቤት መምጣትህ ነው

  • @BabiHaile-e9p
    @BabiHaile-e9p 7 месяцев назад

    ቀሽም