ስልካችሁ እየሞቀ ቶሎ ቶሎ ባትሪ እየጨረሰ ለተቸገራችሁ ማስተካከያ ምርጥ መፍትሄ |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 79

  • @KalkidanDesalegn-wg4iu
    @KalkidanDesalegn-wg4iu Год назад +3

    ኧረ ትለያለህ ወዳዎ ቀዘቀዘልኝ

  • @Aነኝያንፆኪዋ
    @Aነኝያንፆኪዋ Год назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉ለሰጠህን መርጃ እናመሰግናለን

  • @kideyethio750
    @kideyethio750 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍❤

  • @BetiGech
    @BetiGech 6 месяцев назад

    ናቲየ እናመሠግናለን

    • @natiapp
      @natiapp  6 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @AaBb-m4s3e
    @AaBb-m4s3e Месяц назад

    እውነትነውግንወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @khankhan3651
    @khankhan3651 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን

    • @natiapp
      @natiapp  8 месяцев назад

      Thank you

  • @FarisFaris-m3x
    @FarisFaris-m3x 4 месяца назад

    ኣሪፋ

  • @bantyimam7209
    @bantyimam7209 Год назад +1

    ለቤትህአድሥነኝ ጥያቄየን ከመለስክ አሟልቼእመጣለሁ ሥልኬ ሀሪፍነበር ግን ባትሪእየነፋ ተቼገርኩ ባትሪቀይሬ ባመት መልሶ ይነፋል ችግሩምንድንነው እባክህ ወድምመልስልኝ???

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ ናቲ ጠፋሕ በሠላም ነዉ?💓❤️😍👍👍👍

  • @AschalewHabtamu-v4g
    @AschalewHabtamu-v4g 6 дней назад

    በZTE ስራልን

  • @ልኑርበትዝታህ-ኘ6ተ
    @ልኑርበትዝታህ-ኘ6ተ 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @saedaHussen
    @saedaHussen 8 месяцев назад

    ልምክር

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    Betam arif temeherit nw natiye

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው

  • @besufekademulune5652
    @besufekademulune5652 3 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ

  • @zeinuMohammed-s3e
    @zeinuMohammed-s3e 5 месяцев назад +1

    ቀንሻለው

  • @natiapp
    @natiapp  3 года назад +7

    አፑን ለመጫን የቴሌግራም ቻናሌል ይቀላቀሉ
    telegram.me/NatiApplink

    • @fekaduli8610
      @fekaduli8610 2 года назад +1

      Hii

    • @yetbossman
      @yetbossman Год назад

      ከ play story app አይወርድልኝም መፍተው ምንድነው

  • @mohammedliverpool2921
    @mohammedliverpool2921 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ናቲየ❤❤❤

  • @Ytayalwale
    @Ytayalwale 4 месяца назад

    አተቤት ገብቸ ሳይሳካልኝ ቀርቶ አያውቅም የምር ትለያለህ በርታ ወድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  4 месяца назад

      Thank you

  • @alemyoutube3492
    @alemyoutube3492 3 года назад

    እናመስግናልናቲ

  • @alyasdestawderso780
    @alyasdestawderso780 Год назад +1

    ስሙ ምን ነው የሚለው

  • @mametube7237
    @mametube7237 2 года назад

    ሀሪፍ

  • @saeedasaeed3613
    @saeedasaeed3613 Год назад

    እረወድምመላካለህማስታወቂያሊሳበደኝነዉ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад

    በርታ አንተ ብቻ ነህ እውነተኛ መረጃ የምታቀርበው

  • @Lidu21
    @Lidu21 2 года назад

    የአብሌክሽኑን ስም አስቀምጥልኝ ተቸገርኩኝ🙏

  • @Ayinamaw-w3d
    @Ayinamaw-w3d 4 месяца назад

    ሊዘጋብኝ ነው

  • @shumetfeten
    @shumetfeten 16 дней назад

    እረ በጣም ተቸግረናል ተረጋግተህ አስረዳን?

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    Enamsgenalen nateye

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      ከልብ አመሰግናለው በጣም

  • @workiegataye7732
    @workiegataye7732 Год назад

    Betme techelalh yena sertolgale

  • @zeinuMohammed-s3e
    @zeinuMohammed-s3e 5 месяцев назад +1

    ወዳታ ቀዘቀዘለን

  • @lamesajiregna7575
    @lamesajiregna7575 3 года назад +1

    በርታ ብሮ👈ደግሞ ጠፊተሻል

  • @abewada4784
    @abewada4784 3 года назад +1

    😘😘😘😘

  • @lemlemsemere3846
    @lemlemsemere3846 Год назад

    የቴሌግራም አካውንት የለንም 😢የአፑ ስም በከሞንት ፃፈልኝ ቶሎ በል በተረፈ በጣም ነው ምትመቸኝ ገቦዝ ነከ 🙏

  • @natnael-y2l
    @natnael-y2l Год назад

    እንዴት killed ያረግናቸውን appኦች ማውጣት እንችላለን

  • @abdulrazakrazak384
    @abdulrazakrazak384 Год назад

    በምን ላግኝው ቴሌግራም

  • @mulukenalemu4102
    @mulukenalemu4102 29 дней назад

    ቴሌግራም ኤርድሮኘ ስከፍት ይሞቃል እንደ ጌም ያሉ ኤርድሮፖች ።ስልኬ a25 ነዉ ሳምሰንግ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    የምትለውአልገባኝም

  • @jemalmohamed3047
    @jemalmohamed3047 3 года назад

    Nice

  • @Answer4-u1
    @Answer4-u1 Год назад

    የቴሌግራም ሊንክ ላክልኝ

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    እር ወንድም ስልክ ሲሞቅ ለምንድነዉ እሚሸተዉ ምን ይሆን

  • @michaelegebretensae5890
    @michaelegebretensae5890 2 года назад

    ሌላ አማራጭ አለ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ለባትሪ ችግር ሌላ የሰራውት ቪድዮ አለ ተመልከተው

  • @dibehu4060
    @dibehu4060 3 года назад

    የተደበቀwifi ሰብሮ መጠቀም ይቻላል እባክህ መልስ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በቴሌግራም አዋራኝ

    • @dibehu4060
      @dibehu4060 3 года назад +1

      @@natiapp ስ
      ይቅርታ የ tele gramuስም ምን ነበር

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 9 месяцев назад

    ቶሎ አውራ እባክህ ስራ ላይ ነን ጊዜ የለንም

  • @dresmariye6022
    @dresmariye6022 3 года назад +3

    እኔ ግን እውነት አይመስለኝም ብዙውን ሞክሪዋለሁ 90%ውሸት ነው

  • @Enana-d2f
    @Enana-d2f Год назад

    ኧረ ይቅርታ እኔ ግን እንባለኝ እባክህ ስልኬ ሊፈነዳ ነው ጀረጀረም አይቀመጥልኝም ባልጠቀምበትም ያልቃል

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግረኝ

  • @abdiljeliltalegen3114
    @abdiljeliltalegen3114 3 года назад

    Unfortunately app stopped ylegnal eski mefthe

  • @abdullahyousif4266
    @abdullahyousif4266 Год назад

    የታለ

  • @FoziaSeid-qp3oo
    @FoziaSeid-qp3oo 10 месяцев назад

    E

  • @ሠሚራይማምእብራሂም

    በጣም እየሞቀ አስቸግርኝ

  • @HussenFenetawu
    @HussenFenetawu 2 месяца назад

    ትለያላችሁ ቶሎቀዝቅዛል

  • @ሀገሬዩቲብ
    @ሀገሬዩቲብ 3 года назад

    ቻርጅ ስሰካ ነው የሚሞቀው

  • @kalidabdi3464
    @kalidabdi3464 3 года назад +3

    ቶሎ ቶሎ ወደ መረጃው ግባ እንጂ

  • @naoltade5822
    @naoltade5822 2 года назад

    ፊልም ማውረጃ ስራሌን

  • @fatumafafi6122
    @fatumafafi6122 3 года назад +1

    ስልኬ ምን እንደሆነ አላቅም ቻርጅ አልወስድም ብሏል እስቾፍ አድርጌ ነው የሚቀበለው

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      እሺ በቴሌግራም አዋሪኝ

    • @mlk2819
      @mlk2819 2 года назад

      @@natiapp የኔም አልወስድም ብሎኛል ስቸርጀው በናትህ መፍትሄ ካለህ

  • @ፍቅርከወሎልጅሀዩ
    @ፍቅርከወሎልጅሀዩ 3 года назад

    አንተ ብቻ ነህ የተመቸኸኝ በርታ

  • @tekestegeta8930
    @tekestegeta8930 2 года назад

    አላስገባም አለኝ

  • @Aነኝያንፆኪዋ
    @Aነኝያንፆኪዋ Год назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤