ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2
    #parents #children #youth
    በሆነ ጊዜ፤ እቅፋችሁ ውስጥ መተኛት ይችል የነበረው ትንሹ ልጃችሁ አሁን ላይ ሚስጥራዊ፣ አንዳንዴም አስቸጋሪ ባህሪ የሚያሳይ ታዳጊ ወጣት ሆኖቦት አስገርሞታል? አይደነቁ ምክንያቱም ብቻዎትን አይደሉም!
    ይሄም የወላጆች ስልጠና ዝግጅት፤ በዚህ አስገራሚ፤ አንዳንዴም ረብሻ የሚታይበት የጉርምስና/የኮረዳነት ዕድሜ ክልልን በጥልቀት ለመመልከት ይሞክራል። ስላላቸው እምቅ አቅም፣ ይህንን አቅም መጠቀሚያ ሊያደርጉት የሚፈልጉ በዙሪያቸው ስለተሰበሰቡ ኃይሎች፣ እራሳቸው ይሄንን እድሜ በአግባቡ እንዲያልፉት ለመርዳት የሚያስችለንን አንዳንድ ትግበራዎችንና የወላጆችን ዝርዝር ሃላፊነት አስመልክቶ ቅኝት ያድርጋል። እስከመጨረሻው ተከታተሉት!
    Remember to like and subscribe for more parenting hacks and advice!
    Links : - TikTok / oneplanetmedia Instagram / oneplanetmedia23
    Facebook www.facebook.c...
    Telegram t.me/OnePlanetMedia
    Email Address Oneplanetmediaet@gmail.com
    #EbC #Ebs #Fanatv #Kanatv #abelbirhanu #diretube #ebs #እሁድንበኢቢኤስ #eritrean #ethiopia #kanaknews #television #seifuonebs #dawitdreams #eshetumelese #addisababa

Комментарии • 9