ዋን ፕላኔት ሚዲያ-One Planet Media
ዋን ፕላኔት ሚዲያ-One Planet Media
  • Видео 23
  • Просмотров 18 492
አንድነት - UNITY #virtue #unity #peace
አንድነት - UNITY #virtue #unity #peace
Dive into our latest song, created as a to teach children and adults about the timeless virtue of humility.
🎶 Listen Now and Experience:
Melodic expressions of humility's grace and beauty.
Reflective lyrics that invite introspection and growth.
A harmonious journey towards greater empathy and understanding.
Join us in embracing humility's melody and spreading its message far and wide.
/ @-oneplanetmedia
🔗 Connect with us:
Instagram: @oneplanetmedia23
Facebook: @oneplanetmedia23
Telegram: @OnePlanetMedia
#MyVirtue #Courtesy #HumilitySong #ethiopialijoch
#child #education #ethiopia #oneplanet #Inspiration #Harmony #Unity #Peace
Don't forget to like, share, and sub...
Просмотров: 251

Видео

ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2 #parents #children #youth
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2 #parents #children #youth በሆነ ጊዜ፤ እቅፋችሁ ውስጥ መተኛት ይችል የነበረው ትንሹ ልጃችሁ አሁን ላይ ሚስጥራዊ፣ አንዳንዴም አስቸጋሪ ባህሪ የሚያሳይ ታዳጊ ወጣት ሆኖቦት አስገርሞታል? አይደነቁ ምክንያቱም ብቻዎትን አይደሉም! ይሄም የወላጆች ስልጠና ዝግጅት፤ በዚህ አስገራሚ፤ አንዳንዴም ረብሻ የሚታይበት የጉርምስና/የኮረዳነት ዕድሜ ክልልን በጥልቀት ለመመልከት ይሞክራል። ስላላቸው እምቅ አቅም፣ ይህንን አቅም መጠቀሚያ ሊያደርጉት የሚፈልጉ በዙሪያቸው ስለተሰበሰቡ ኃይሎች፣ እራሳቸው ይሄንን እድሜ በአግባቡ እንዲያልፉት ለመርዳት የሚያስችለንን አንዳንድ ትግበራዎ...
ወላጆች ፤ ልጆቻችሁን - በክፍል ሁለት፤ #teen #parents #inspiration
Просмотров 170Месяц назад
ወላጆች ፤ ልጆቻችሁን - በክፍል ሁለት፤ #teen #parents #inspiration ruclips.net/video/B_cRZs7XdGg/видео.htmlsi=3TCw3XuzSexkoKD1 ውድ ተከታታዮቻችን፤ ብዙዎቻችሁ የዚህን ስልጠና ዝግጅት ክፍል አንድ እንደወደዳችሁት አጋርታችሁናል፡ ሁለተኛውንም ክፍል በጉጉት እየጠበቃችሁ ነበር፡፡ እነሆ በቀጠሮአችን መሠረት ክፍል ሁለትን በነገው እለት ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ በትእግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ Welcome to One Planet Media! We are a media platform dedicated to fostering meaningful dialogue and insp...
የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ በታዳጊዎቻችን ላይ! #socialmedia #viral #youth
Просмотров 859Месяц назад
የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ በታዳጊዎቻችን ላይ! #socialmedia #viral #youth በአንድ ሰው እድሜ ውስጥ በጣም ልዩ የሆነው ጊዜ፤ የታዳጊ ወጣትነት ጊዜ ነው፡፡ በብዙ ለውጦች የተሞላ ነው፤ የወደፊት ህይወታቸውን አቅጣጫ በእጅጉ ይወስናል፤ ስለዚህም ጥንቃቄ ይሻል፡፡ በዚሁ ጉዳይ ላይ በቅርቡ በአቶ ዘላለም አማረ ከተሰጠው ረዥም ስልጠና ላይ፤ አጠር አድርገን ታዳጊ ወጣቶች በሶሻል ሚዲያ እየደረሰባቸው ያለውን ተጽእ እንድትገነዘቡ እና እንዴት እንደምናግዛቸው እንዲገባን ይህንን ቪድዮ ጋብዘናችኋል፡፡ መልካም ጊዜ! ሚድያችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዋን ፕላኔት ሚዲያ አባል እንዲሆኑ ጋብዘኖታል፡፡ Links : - TikTok w...
ወላጆች፥ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 1 #parents #children #communication
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
ወላጆች፥ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? ክፍል-1 #parents #children #communication Is your once-cuddly child transforming into a mysterious, sometimes frustrating teenager? You're not alone! This video dives deep into the fascinating (and sometimes chaotic) world of adolescence. The age of transition, that is very important in once life. Whether you're a seasoned parent or just starting the adventure, this video e...
ልጆቻችንን ከስማቸው በላይ እናውቃቸዋለን!? በቅርብ ቀን! @-OnePlanetMedia #parents #teen #children #junior #youth
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ለየት ባለ ዝግጅት!!! @-OnePlanetMedia #parents #teen #children ውድ ተመልካቾቻችን! በቅርብ ቀን አለም ታማለች የሚለው ዝግጅታችን ክፍል አንድ ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!! We are a media platform dedicated to fostering meaningful dialogue and inspiring action that leads to the moral and material development of individuals and communities. We believe that progress is not just about achieving material wealth, bu...
ትናንሽ እጆች፣ ትላልቅ ልቦች፡ የሚንከባከቡ ልጆች!!! #care #humanity #giving
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
ትናንሽ እጆች፣ ትላልቅ ልቦች፡ የሚንከባከቡ ልጆች!!! #care #humanity #giving
እውነተኝነት - Truthfulness! Song + Skit #Virtue #Respect #Truthfullness
Просмотров 6202 месяца назад
እውነተኝነት - Truthfulness! Song Skit #Virtue #Respect #Truthfullness
ከ16 ዓመቷ ታዳጊ ወጣት ጋር! #Collaboration #Youth #Enviroment
Просмотров 4002 месяца назад
ከ16 ዓመቷ ታዳጊ ወጣት ጋር! #Collaboration #Youth #Enviroment
ዋን ፕላኔት ሚዲያ! One Planet Media! #world #virtue #comingsoon
Просмотров 9872 месяца назад
ዋን ፕላኔት ሚዲያ! One Planet Media! #world #virtue #comingsoon
አንተን የሚገልጽህ ትሁት መሆንህ ነው! - ትህትና #Virtue #Respect #Humility
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
አንተን የሚገልጽህ ትሁት መሆንህ ነው! - ትህትና #Virtue #Respect #Humility

Комментарии

  • @YebyenGetnet
    @YebyenGetnet 3 дня назад

    Yes, the news outshines by the coming of media...

  • @YebyenGetnet
    @YebyenGetnet 7 дней назад

    This is a miracle speech. Waw

  • @mimiamare3328
    @mimiamare3328 15 дней назад

    እናመሰግናለን!

  • @mesayworku-kz4yt
    @mesayworku-kz4yt 15 дней назад

    I am deadly sure this is a new agers movement!!! Here is another new ager in ethiopia!!!

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 17 дней назад

    Keep going and inlighting the world

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 17 дней назад

    Wonderful work Keep inlighting the world 🎉❤

  • @TadeleDaba
    @TadeleDaba 19 дней назад

    Wow! Is big opinion kip it up sir

  • @Rosiana21272
    @Rosiana21272 20 дней назад

    I love the school and the students.. It's my dream to jon my kids this institution. But I couldn't afford it.

  • @kidesttaye
    @kidesttaye 23 дня назад

    እውነት ነው

  • @TigistAnbese
    @TigistAnbese 25 дней назад

    ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @kassiteFente
    @kassiteFente 26 дней назад

    Thank you for sharing

  • @abbydawit9440
    @abbydawit9440 27 дней назад

    Amazing teaching God bless your family ደስ ይላል አቀራረብህ

  • @afrosolo
    @afrosolo 29 дней назад

    Thank you for this. We need more videos like this.

  • @sunnyhairdesign
    @sunnyhairdesign Месяц назад

    Thank you for sharing this. 👏👏

  • @bethlehemyasin2068
    @bethlehemyasin2068 Месяц назад

    ለእኛም ለልጆቻችንም አስቸጋሪ የሚባለውን የእድሜ ክፍል አሁን ካለው የዓለም ሥርዓት አንጻር እንደ እናትና አባት እንዴት በጥበብ መረዳት እንዳለብንና ልጆቻችንን ማሳደግ እንዳለብን ዕይታ የሚሰጥ ቪዲዮ ነው፡፡ እናመሰግናለን ዋን ፕላኔት ሚዲያ! በተመሳሳይ ቪዲዮ እንጠብቃችኋለን!

  • @yacobyemane8543
    @yacobyemane8543 Месяц назад

    It is such an informative Video!

  • @abebawdejen7106
    @abebawdejen7106 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawdejen7106
    @abebawdejen7106 Месяц назад

    ሰው ስትሆን የሰው ችግር ይገባሀል።

  • @afrosolo
    @afrosolo Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍

  • @ethioalexa3509
    @ethioalexa3509 Месяц назад

    ዋው!!! ወንድሜ ዘሌ ፣ በቀልዶችህ በጨዋታህ በሳቅህ ነበር በደንብ የማውቅህ ፣ ዛሬ ደሞ እንደ ኔ ላሉ የልጆች አባቶች ይዘህልን የመጣኸው ማዕድ ፣ የሚጠገብ አይደለም ፣ ልክ የምወደውን ምግብ የምበላ ያክል ነው ሳዳምጥ የነበረው ፣ በንግግሮችህ ውስጥ በህሊናዬ ከልጆቼ ጋር ስወጣ ስወርድ በጎ በሆኑበት ነገር ላይ ስደሰት በሌላው ደግሞ ሳዝን በህሉናዬ ቁጭ ብድግ እያልኩ ነበር አዳመጥኩህ ፣ ወይ ወላጅ መሆን !!!

  • @afrosolo
    @afrosolo Месяц назад

    👍👍👍👍👍

  • @YonasKassahun-wb1rd
    @YonasKassahun-wb1rd Месяц назад

    Waww zele

  • @mahletgetachew353
    @mahletgetachew353 Месяц назад

    It is important topic @this time ontop of the school service you are rendering. With my appreciation🎉

  • @hiwotamareleroy1350
    @hiwotamareleroy1350 Месяц назад

    I listened to every single word! The section about the world order was so thought provoking! I can't wait for part 2!! PS: i must say the ጥፍር part was hilarious!! 😂😂😂 so true! ዕቃ መያዝ አልተቻለም

  • @Ruthworku-qc9uz
    @Ruthworku-qc9uz Месяц назад

    አሉታዊ አስተሳሰቦችን ሊያመጡ የሚችሉ አባባሎችን መጠቀም የልጆች ተሳትፎና ሙከራ የሚያጨናግፍ፤ ወቀሳና ትችትን የሚያበዛ፤ የፈጠራና የምርምር ሠው እንዳይሆኑ የሚያደርግ፤ህልምና ራዕይ እንዳይኖራቸው የሚጋርድ፤ አለመቻላቸውንና ተፈላጊ አለመሆናቸውን የሚያሳይ፤ ከወላጅና ቤተሰብ ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያራርቅ፤ ባጠቃላይ የልጆች የመናገርም ሆነ የማድረግ ሙከራ የማያበረታታና ከፍተኛ የስነ ልቦና ተፅእኖ የሚያደርስ ስለ ሆነ ሊቀር ይገባል ይላሉ። ምክንያቱም ልጆች የነገ ተተኪ ትውልድ እንደመሆናቸው መጠን. ከሞከሩ እንደሚችሉና ተፈላጊም እንደሆኑ ልናበረታታቸው ይገባል። • ከህፃን አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት • ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም • ልጅና ጫማ ወደ አልጋ ስር • ልጅ ቢሮጥም አባቱን አይቀድምም • ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች • ልጅ ካበጀው አባት ያበላሸው • የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ፤ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ • ልጅና ፊት አይበርደውም . ልጅና ጦጣ ውሃ ይጠጣ . የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ • ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ • ልጅ በዕድሉ ያድጋል • ላዋቂ ዶሮ ለልጅ ሽሮ • የልጅ ወሬ የለው ፍሬ እናመሰግናለን ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ፡፡

  • @Ruthworku-qc9uz
    @Ruthworku-qc9uz Месяц назад

    አሉታዊ አስተሳሰቦችን ሊያመጡ የሚችሉ አባባሎችን መጠቀም የልጆች ተሳትፎና ሙከራ የሚያጨናግፍ፤ ወቀሳና ትችትን የሚያበዛ፤ የፈጠራና የምርምር ሠው እንዳይሆኑ የሚያደርግ፤ህልምና ራዕይ እንዳይኖራቸው የሚጋርድ፤ አለመቻላቸውንና ተፈላጊ አለመሆናቸውን የሚያሳይ፤ ከወላጅና ቤተሰብ ጋር ያለውን ቁርኝት የሚያራርቅ፤ ባጠቃላይ የልጆች የመናገርም ሆነ የማድረግ ሙከራ የማያበረታታና ከፍተኛ የስነ ልቦና ተፅእኖ የሚያደርስ ስለ ሆነ ሊቀር ይገባል ይላሉ። ምክንያቱም ልጆች የነገ ተተኪ ትውልድ እንደመሆናቸው መጠን. ከሞከሩ እንደሚችሉና ተፈላጊም እንደሆኑ ልናበረታታቸው ይገባል። • ከህፃን አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት • ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም • ልጅና ጫማ ወደ አልጋ ስር • ልጅ ቢሮጥም አባቱን አይቀድምም • ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች • ልጅ ካበጀው አባት ያበላሸው • የልጅ ነገር ሁለት ፍሬ፤ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ • ልጅና ፊት አይበርደውም . ልጅና ጦጣ ውሃ ይጠጣ . የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ • ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ • ልጅ በዕድሉ ያድጋል • ላዋቂ ዶሮ ለልጅ ሽሮ • የልጅ ወሬ የለው ፍሬ እናመሰግናለን አቶ ዘላለም ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ፡፡

  • @paullewis-rw8fg
    @paullewis-rw8fg Месяц назад

    Good in site, keep up!

  • @DagmaAmare
    @DagmaAmare Месяц назад

    full video please

  • @DagmaAmare
    @DagmaAmare Месяц назад

    ❤❤❤

  • @AmbessaAssociation
    @AmbessaAssociation Месяц назад

    Amazing insight. Thank you. looking forward for part two

  • @tigistmulat9105
    @tigistmulat9105 Месяц назад

    አመሰግናለሁ ጥሩ መልዕክት ያለዉ ሀሳብ ነው ብዙ እውቀት አግንቻለሁ ቀጣዮን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏

  • @HanaHoneAbebe
    @HanaHoneAbebe Месяц назад

    good job , we need many more

  • @tsedeniatekeste8847
    @tsedeniatekeste8847 Месяц назад

    It's an eye-opening idea. In the process of empowering our children and youth, points that give a good perspective have been raised. Thank you! Looking forward to part two

  • @fZeleish
    @fZeleish Месяц назад

    Great job! Thank you so much for the insight and keep it coming!

  • @bethlehemyasin2068
    @bethlehemyasin2068 Месяц назад

    Timely topic...Eye opening and impressive presentation! Please keep on the wonderful job!!!

  • @WondimuWolde-io3rn
    @WondimuWolde-io3rn Месяц назад

    Thank you for using your platform to shine a light on this vital issue and equip viewers with the knowledge to protect the wellbeing of young people.

  • @BruhYemane
    @BruhYemane Месяц назад

    ለወላጆች በጣም አንገብጋቢ ርእስ ነው፡፡ እናመሰናለን!

  • @VectorAdvert-cd3uq
    @VectorAdvert-cd3uq Месяц назад

    Good insight and thoughtful speech

  • @TheGebra
    @TheGebra Месяц назад

    በጣም ደስስ የሚል መልእክት እና እይታ ነው ያከፈልከን፡ እናመሰግናለን!

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Месяц назад

    Please adjust the microphone. Otherwise! Perfect! 👍🏽❤️🙏🏽

    • @-OnePlanetMedia
      @-OnePlanetMedia Месяц назад

      thank you for your comment, we will adjust it.

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Месяц назад

    Congratulations dear Zelalem for creating this wonderful program.

  • @kokobemamo5379
    @kokobemamo5379 Месяц назад

    ተባረኩ! በጣም አስተማሪ እና አነቃቂ ንግግር ነዉ።

  • @raheldersha8286
    @raheldersha8286 Месяц назад

    Good job our community one planet

  • @habtamukassahun-be4sn
    @habtamukassahun-be4sn Месяц назад

    Good job

  • @YonasSeyoum-ft2xo
    @YonasSeyoum-ft2xo Месяц назад

    One planet media good job part 2 please 🙏🙏🙏

  • @SolomonSamson-vb3vd
    @SolomonSamson-vb3vd Месяц назад

    Good insight on how to deal with your teenagers

  • @SolomonSamson-vb3vd
    @SolomonSamson-vb3vd Месяц назад

    Good insight for Ethiopian parents

  • @SolomonSamson-vb3vd
    @SolomonSamson-vb3vd Месяц назад

    Good insight for Ethiopian parents

  • @SolomonSamson-vb3vd
    @SolomonSamson-vb3vd Месяц назад

    Good job

  • @kanatv6544
    @kanatv6544 Месяц назад

    We are waiting for part 2