ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ወላጆች፤ ልጆቻችሁን ታውቋችኋላችሁ? Part - 2
    #parents #children #youth
    በሆነ ጊዜ፤ እቅፋችሁ ውስጥ መተኛት ይችል የነበረው ትንሹ ልጃችሁ አሁን ላይ ሚስጥራዊ፣ አንዳንዴም አስቸጋሪ ባህሪ የሚያሳይ ታዳጊ ወጣት ሆኖቦት አስገርሞታል? አይደነቁ ምክንያቱም ብቻዎትን አይደሉም!
    ይሄም የወላጆች ስልጠና ዝግጅት፤ በዚህ አስገራሚ፤ አንዳንዴም ረብሻ የሚታይበት የጉርምስና/የኮረዳነት ዕድሜ ክልልን በጥልቀት ለመመልከት ይሞክራል። ስላላቸው እምቅ አቅም፣ ይህንን አቅም መጠቀሚያ ሊያደርጉት የሚፈልጉ በዙሪያቸው ስለተሰበሰቡ ኃይሎች፣ እራሳቸው ይሄንን እድሜ በአግባቡ እንዲያልፉት ለመርዳት የሚያስችለንን አንዳንድ ትግበራዎችንና የወላጆችን ዝርዝር ሃላፊነት አስመልክቶ ቅኝት ያድርጋል። እስከመጨረሻው ተከታተሉት!
    Remember to like and subscribe for more parenting hacks and advice!
    Links : - TikTok / oneplanetmedia Instagram / oneplanetmedia23
    Facebook www.facebook.c...
    Telegram t.me/OnePlanetMedia
    Email Address Oneplanetmediaet@gmail.com
    #EbC #Ebs #Fanatv #Kanatv #abelbirhanu #diretube #ebs #እሁድንበኢቢኤስ #eritrean #ethiopia #kanaknews #television #seifuonebs #dawitdreams #eshetumelese #addisababa

Комментарии • 9

  • @bethlehemyasin2068
    @bethlehemyasin2068 3 месяца назад +1

    ለእኛም ለልጆቻችንም አስቸጋሪ የሚባለውን የእድሜ ክፍል አሁን ካለው የዓለም ሥርዓት አንጻር እንደ እናትና አባት እንዴት በጥበብ መረዳት እንዳለብንና ልጆቻችንን ማሳደግ እንዳለብን ዕይታ የሚሰጥ ቪዲዮ ነው፡፡ እናመሰግናለን ዋን ፕላኔት ሚዲያ! በተመሳሳይ ቪዲዮ እንጠብቃችኋለን!

  • @kidesttaye
    @kidesttaye 3 месяца назад +1

    እውነት ነው

  • @kassiteFente
    @kassiteFente 3 месяца назад

    Thank you for sharing

  • @sunnyhairdesign
    @sunnyhairdesign 3 месяца назад +1

    Thank you for sharing this. 👏👏

  • @TigistAnbese
    @TigistAnbese 3 месяца назад

    ልኡል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏

  • @afrosolo
    @afrosolo 3 месяца назад

    Thank you for this. We need more videos like this.

  • @yacobyemane8543
    @yacobyemane8543 3 месяца назад

    It is such an informative Video!