Remain Blessed Abundantly! Your witness is so clear: All the praises and glory be to God Almighty! Amen! "Now may the God of hope fill you with all joy and peace in believing, that you may abound in hope by the power of the Holy Spirit" (Romans 15:13). Hallelujah! Praise The Lord!
ይህን መዝሙር በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ 48 አመት በፊት በህጻንነቴ በብስራተ ወንጌል ሬዲዮ ጣቢያ ነው የሰማሁት ! ይህ መዝሙር ጥሎብኝ በሄደው አሻራ እያደኩ በመጣሁ ቁጥር መጽሐፍ ቅዱስ እንዳነብና የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናትን በመፈለግ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጌ እንድቀበል አድርጎኛል !! ቤተሰቦቼ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ቢሆኑም በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በ4 እና በ5 አመቴ አካባቢ ምንም መዝሙር የሚባል ሳላውቅ በሰማሁት በአንተ መዝሙር ነው መንፈሴ ጌታን እንድፈልግና እንድቀበል ምክንያት የሆንከኝ ። ዛሬ መልክህን በዚህ ቢዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህ !! ጌታ ይባርክ ! እንደ እኔ በአንተ የሰራባቸው ብዙ ሰዎች እንደሚኖሩ አምናለሁ !! እስከዛሬም ከዚህ የሚበልጥ መዝሙር በህይወቴ አላገኘሁም !!
same here : )
ወንድሜ አዲሱ ወርቁ ዘመንህን አሁንም ይጨምር ይለምልም
በመዝሙሮችህ ብዙ እየተጽናናሁ ነው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ የማረባ ብሆን እንኳን አዳነኝ :ዘማሪ አዲሱ ተባረክ
የማያርጅ የማይስለች ብዙዎችን ወደ ጌታ የመለስና የእግዚአብሔር ጸጋ የሞላበት መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን አዲሱ ወርቁ ደሙን ለእኔ አፍሶ አድነኝ በደሙ ላዳነን ጌታ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን 🙏 አሜን🙏
ቀሪ ዘመኖት ይባረክ ወንድም አዲሱ።🙏
በጣም ነዉ የሚወዶት በመዝሙሮት በጣም በጣም ታጠቅሜበታለሁ ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የብዛሎት
እኔ የጋሽ አዲሱን መዝሙሮች መፈለግ የጀመርኩት ከመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ምስክርት ነው። ይህ መዝሙር ያለበትን ሲዲ ገዝቼ ነበር ያዳመጥኩት ። ዛሬ እንኳን ይህንን ቃለ መጠይቅ ከመስማቴ በፊት ስጸልይ ይህ መዝሙር የሚገኝበትን ሙሉ መዝሙሮች በእንባ ነገሮቼን ለእግዚአብሔር ሳቀርብ አዳምጫለሁ። እኔ በጣም የምወደው ዘማሪ/መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ እንኳን በዘማሪ አዲሱ መዝሙሮች እንደጀመረ ሲመሰክር ሰምቼ የዘማሪውን ቅባት ከመስትም ባለፈ በመዝሙሮቹ ወደ ጌታዬ እንድቀርብ አድርጎኛልና ወንድማችንን ለመረጠና ለሰዎች መባረክ ምክንያት ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!!
አቅራቢዎቹም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
በጣም ነው ምወደው ይሄን መዝሙር የኔ ውድ አባት ተባረክልኝ ጌታ ይባርክህ ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ የሚያስደስት ቃለ መጠይቅ ነበር ተባረክ ውዱ ያባቴ ልጅ ወንድሜ
Tnxxx gash
በጣም የምወደው መዝሙር። እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዘማሪ አዲሱ ወርቁ
የዘማሪ አዲሱ ወርቁ ሕይወት ዕውነተኛ የእግዚአብሔር ብርሃን የበራለትና፣ አገልግሎቱም ጌታውን ብቻ ለማክበር ከመሆኑም በላይ እንደዝማሬዎቹ ሁሉ ሕይወቱም፣ መልካም መዓዛ ያለው ትሑት ወንድም ነው። እጅግ ተለዋዋጭና ፈታኝ በሆነ ዓለም፣ ከእምነቱ ሳይዛነፍ ጌታን አገልግሏል። አሁንም ወደፊትም ለብዙዎች ሕይወት መለወጥና መልካም ምሳሌነት ጋር የእግዚእብሔር ፀጋና በረከት ሁሉ ይብዛለት
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡ መዝሙሩም ከሚገርም ስነ ምግባር መልካም ምሳሌ ኖት ለዚህ ትውልድ፡ ወርዶ ደግሞ ከኛ ጋር ደግሞ ግዜ ስላሳለፉ ደስ ብሎናል 🙏🏼
ፖስተር ዕድሜን ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት ❤😍
በጣም የሚገርም ነው ወንድም አዲሱ ጌታ ይባርኮት በመዝሙሮ በብዙ ሕይወቴ ተሠርቷል አልቅሼ ንስሀ እየገባሁ ፀልዬበታለሁ ዘምሬዋለሁ በጣም በፀጋ የተዘመረ ዝማሬ ነው።
The young men Geta yibarikih, the way you say Gashe 🙏. Talalakochin makiber yibizalin. Gobez.
ኢየሱስ የኔ አባትዬ ሁሉን ለኔ ሆንህልኝ ሞቴን በሒወት ውርደቴን በክብር 😭😭😭🙏🙏
ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት አሁንም ፀጋ ይብዛሎት 😊😊😊
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልዎት ፓስተርና ዘማሪ ጋሽ አዲሱ ወርቁ ይህንን መዝሙር ይሰማ በቃ😭😭😭
Brother Addisu, Thank you! For your Long Service to our Lord Savior. You truly blessing! May the Lord bless you more❤❤❤
ይህን ዝማሬ ስታዳምጥ ነፍስህ አምላኳን ታመልከዋለች፡፡ በመልካም ምስክርነት ለዘመናት በጽናት በማገልገል መልካም ምሳሌ የሆንክልን አባት ጌታ ቀሪ ዘመንህን ያለምልመው፡፡ አንዳንድ የቀደሙ አባቶች ግን አሁን አሁን ያላቸው አቋም ግራ ያጋባል፡፡ ቡረቃ ብቻ አምልኮ የሚመስላቸው የዘመናችን ተዋንያንና በሰው መዝሙር ዝነኛ ለመሆን የሚሽቀዳደሙ ሁሉ ከዚህ አባት ቢማሩ ሀይ ባይ ያጣው የዝማሬ አገልግሎት መስመር ይይዝ ነበር፡፡
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ !!
በጣም የምወደው ዘማሪ አዲሱ ተባረክ ናዚ በርታ ጎበዝ
የድሮው ትዝ አለኝ ! GCA ያደግንበት መዝሙር ነው የእንተ መሆኑን ሳላውቅ :: ተባረክ አዲሱ
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኮትብመዝመሮ
በጣም ተጠቅሜያለሁ
ወንድሜ አዲሱ፣ ጌታነህ ታደሰ ነኝ ፣ አታስታውሰኝ ይሆናል ግን በአገልግሎትህ በትህትናህ በቅንነትህና በመልካምነትህ ብዙ ተባርኬአለሁኝ። LA ከካልቨር ሲቲ ጀምሮ ፒኮ ቸርች እስክንገዛ ድረስ ባንተ ተባርኬአለሁኝ። የሚቆጨኝ ቢኖር የበለጠ ቀርቤህ በምክርህ ሳልጠቀም መቅረቴ ነው። ተባረክልኝ። ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ባካል ባይሆንም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
ጃንሆይ ጌታን የሚያውቁ ይመስለኛል ድንቅ ምስክርነት
ረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ::በአንተ ዝማሬዎች በብዙ ተባርከናል::
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልው በአንተ መዝሙር ፀንተናል ተፅናንተናል ተባርከናል ጌታን አይተንበታለን
ከልብ መዝሙሮቹ ሰመያዊ ቤትን ያስናፍቃል ዋው ያረዳዊ ጥህም ያለው ነው ተባረ
ጋሼ እግዚአብሔር ይባርኮት! እጅግ መልካም ውይይት ነው ያደረጋችሁት፤ እድሜ እና ጤና ይስጦት፡፡ ያለምልምዎት!
ጌታ የስጠን የቤተክርስቲያን ስጦታ: ተባረክ ወንማችን🙏🏾🙏🏾
I love love love your mezmurs I'm very Happy to see your face for the first time❤
egziyabher zemenotn yibark gash Adisu
እነደዚህ አይነት የእምነት አባቶቻችን ይባረኩ! ትልቅ አክብሮትም አለኝ! በሕወትም ጥሩ ምሳሌ ሆነውናልና እናመሰግናለን፡፡
በጣም ነው ምዎዶት ማከብሮት የኔ አባት ሽምግልናዎ ልምልም ይበል
amen amen ✝️ 🙏 GBU brother Addisu 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤
Again, I would like to say God bless you. We were made comfortable with your songs. Still I am being touched with this song Jesus is Lord.
ህያው ምስክርነት ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ድንቅ ጌታ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ አባቴ ስለሆክ ጌታዬ ስለሆክ ደስ ይለኛል ስለወደድከኝ ወድሀለሁ ያንተ ስለሆንኩ እመካለሁ
በጣምምምም ነው ምወደውውውውው no word beka ❤️❤️❤️❤️ጌታ ዘመንህህ ይባረከውውው
ጌታ ይባረክ እየሱስይመስገን ይህነን ምስክርነት የሰማችው በሙሉ ጌታን በእልልታ አመስግኑልኝ አሜን
ዘመን ተሻጋሪ ዜማ ነዉ ።አላረጀም ዛሬም እየተዘመረ ነው ።ጌታ ይባርኮት ያለምልሞት ኣንተንና የኣንተ የሆኑት ይባርክልን።
ኡፍ ተባረክ ወንድሜ
Stay blessed our father, I wish you long life in Jesus Almighty name
የማርሲል ቴለቪዥን አባላት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏secular የሆነውን
ፕሮግራሞች የሚያስረሳ ፕሮግራሞች ይዛቹልን እየመጣቹ ስለሆነ እናመሰግናለን
ጌታ ረጅም እድሜ ይስጦት
የኔ አባት
Egziabiher rejim edme ena Tena. Yabzalot father.
Singer Addisu werku GOD BLESS YOU MIGHTILY. 👑 We Love you!!!
እንዴ እናንተ ያሉ ብርቱ
ለጌታ የቆርጡ ዕንቁ ምስክርነት
መስማት እርሱ ዕድል ነው ተባረኩ
I like his advice thank you so much for sharing
Remain Blessed Abundantly! Your witness is so clear: All the praises and glory be to God Almighty! Amen! "Now may the God of hope fill you with all joy and peace in believing, that you may abound in hope by the power of the Holy Spirit" (Romans 15:13). Hallelujah!
Praise The Lord!
You are a great blessing..
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIGHTY, STRONG,DEEP AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ዮሐንስ ወንጌል ምዕ.6ቁ 47 በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
God Bless you & Family !
GETA yibarkot wondmachen ♡♡
Wow amazing
ዮሐንስ ወንጌል ምዕ.16ቁ.24 አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።
ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ!!!! አሜን አሜን
Amazing
wow yoni this guy alive ? sound from heaven blesses him ..
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ADISU WORQU::
Egziabher zemenihn ybark abet endet dink Eysus new ♥
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አዲሱ ብሩክ ሁን
ዮሐንስ ወንጌል ምዕ14 ቁ.12-16 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የመደርገውን ስራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና አብ ስለወልድ እንዲከብር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።መናቸውም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። ብትወደኝ ትዕዛዜን ጠብቁ ።እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
Egziyaber lemdrachn yesetew bereketachin
God bless you
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Ymigerm miskernet geta ybarek 🙏🙏🙏
አገልገሎት እድል እንጂ መብት አይደለም።
Gata yebarekwot
❤❤❤❤❤❤
Wow des bilognal melikam kalatochin sinisemawot sileneber. Bichal bedigami lelam interview binor des yilenal
♥️♥️👏👏👏
GBU
B geta beyesuse keriyew zemen yetebarek yune aunem tsegaw yebeza lenezuwochi tenekare ymekome mekeniya
የፓስተር አዲሱ ወርቁ መዝሙሮች ያለፈ እያለፈ ያለ ወደፊት የሚያልፍ ገና ለብዙዎች የሚያልፍ ነው::
አይይይ....
ጌታ እየሱስ ዛሬ ቢመጣ ምን እለዋለሁ ?? ግሩም ጥያቄ ! ምን
Ameeeeen
Amen
WHAT A GREAT,BLESSED, FORTUNATE,MIGHTY,STRONG,GIANT AND UNIQUE WORSHIP, PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
mezmuru yeteregaga nigigiru yeteregaga hulentenaw be moges yetetilekelek sew new geata yibarkilin
" እግዚአብሔርን የሚፈራና የተማረ " አሉህ ጃንሆይ
ነብይ ነበሩ ልበል?
Geta yibarikot
ዮሐንስ መልዕክት ምዕ.5 ቁ.12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
WOW::
ጋሼን ስላቀረባቹና ስለ ህይወታቸው እንድንሰማ ስላረጋቹ ተባረኩ!!!
በመጨረሻ ግን ዘማሪ ብለ ፎቶዎች ያቀረብከው ነገር በጣም ስህተት አለበት!! እንዴት ሆኖ ነው ማይክ ይዞ መድረክ ላይ አምልኮ የመራ ሁሉ "ዘማሪ" ተብሎ ሊጠራ የሚችለው?? አንድን ሰው ዘማሪ ብለን ልንጠራ የምንችለው የራሱ መልዕክት (መዝሙር) ሲኖረው ብቻ ነው!! ጄሪ፣ ይሳኮር፣ ፈናን እና እነሱን መሰል የሌላን ሰው መዝሙር አጥንተው የሚዘምሩ ዘማሪ ተብለው ሊጠሩ አይችሉም
የውስጤን ነው ያልሽው የራሳቸው መዝሙር የላቸው የሰውን መዝሙር ዜማና ቅላፄ ለመቀየር ይዳዳቸዋል፡፡
YEAH::
Mene new yahunocu endnant behunu
የዮኒን ስልክ ስጡኝ በጌታ ስም
ዘማሪዎቹን ሁሉንም እላቃቸወም ኣይታወቁመኮ
Tezemro yemayselech hul gze endeaedis new mezmurhn endesmh
Emden tena getan ychmrlh.
እውነት እኮ ነው ለታማኝነት ለሃላፊነት ጴንጤ ይፈለግ ነበር የዛሬውን አያድርገውና።አሁን አብዛኛው ሌባ ገንዘብ ወዳጅ ለታማኝነት ምስክርነት የሌላቸው ሆነናል ።
ምክንያት ፈልገው ሳይሆን ወይም ጥላቻ ሳይሆን እናንተ እየሱስን የሱስ ማለታችሁ ብቻ ሳይሆን እየሱስን አማላጅ በማለት ከባህሪ ከአባቱ አሳንሳችሁ ስለምታዩት ነው
ምስጢረ ሥላሴ አልገባችሁም ወይም አትቀበሉትም
እኛ ደሞ እየሱስ ክርስቶስን የጌቶች ጌታ ፈጣሪ ዳግም ለፍርድ የሚመጣ አሁን ተማላጅ እንጂ አማላጅ ያይደለ ብለን እናምናለን:: እስላሞችም እየሱስን ዝቅ አርገው መሲህ ወይም ነብይ ነው ይሉታል::
እየሱስ ክርስቶስ በሥጋ በነበረበት ጊዜ በፈቀደ በውስጡ ካለ አብ ጋር ያስታርቀን ነበር:: ከዛ በሁዋላ ማማለድ አብቅቶ አል
ሮሜ 8:34 እንዳለ ያለማስታረቅ አይተረጎምም:: ልዩነታችን መሠረታዊና ትልቅ ስለሆነ ነው::
WHAT A FUNNY THING OH::
ብሥራተ ወንጌል በማን ፈቃድ ተመሥርቶ ነዉ የጃንሆይ ነገር የገረማቹህ?
wendme ahunm ye edime kutrh yelemeleme yihun
Janhoy wengel menorun yawiku neben?yigermal ORTHODOX Wendelin indemitastemir yemayak gazetegna Menoru. Leteteyakiw rejim yeageligillot zemen ketenagar.yistiwot.
Ewenete new demone lene afeseso bwede waga gezagn semu bmedere layehulu kefe kefe yebele andebete yalew hulu yamesegenew
this boy shouldn't allowed to even speak to the legend gospel single let alone to interview ////
ጌታ ሌጀንዶችን ብቻ ሳይሆን ትንንሾችንም ተጠቅሟል። ብዞዎች የተመገቡት ከትንሽ ልጅ በተገኘ ዓሳና እንጀራ ነው። ይኸ ታናሽ ብላቴና የታላቁን ሰው ምስክርነት ሰምተን ሃሴት እንድናደርግ ምክንያት ሆኖናል።
ጋሼ እያለ ታላቁን ማክበሩ በራሱ ሊደነቅ ሊበረታታ የሚገባው ነው። በቅንነት ተመልከተው። ተባረክ።