Bezu gize be tselot saet ye ayer aganint yemaynjabebu alu endeze aynet metfo hasab honem sidib yemaymetu gen Deacon Henok endale mamateb ena sigdit beteley bir belew yetafachewal. Ayzosh ehite.
😥😥 Enem Endet Enda techegerku dangiche Afen yemiyzibet gize Ale be Ewunet meseb yemageba kifu yemisakatit haseb Eyemetabign Egziabher le Hilinachin tebaki yanureln 🙏🙏
You have just lift some weight off my shoulders. I always did not feel like I have even prayed due to those bad thoughts. May God be up on you our dear brother.
ምርጥ ሰው ነህ ሲጨንቀኝ የነበረ ጉዳይ ነበር እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር። በዚህ ጉዳይ በሰፊው እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን! መምህር🙏
አሜን
እጅግ በጣም ነው የቀለለኝ እውነት መምህር ። በጣም የምቸገርበት ጉዳይ ነበረ ። ይሄን ትምህርት ስሰማው ግን የተሰማኝን የጭንቀት መቅለል እና ደስታ መቼም አልረሳውም። እርሱ ኃያሉና መሀሪው ጌታችን ቅዱስ የሆነው እና ዘለአለማዊው ስሙ ለዘለአለሙ የተመሰገነ ይሁን ። አሜን ።... ለአንተም ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልክ ከልቤ ነው ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ። አሜን ።
ሁሌ በውስጤ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Bezu gize be tselot saet ye ayer aganint yemaynjabebu alu endeze aynet metfo hasab honem sidib yemaymetu gen Deacon Henok endale mamateb ena sigdit beteley bir belew yetafachewal. Ayzosh ehite.
😥😥 Enem Endet Enda techegerku dangiche Afen yemiyzibet gize Ale be Ewunet meseb yemageba kifu yemisakatit haseb Eyemetabign Egziabher le Hilinachin tebaki yanureln 🙏🙏
ስለምህረቱ ብዛት ስለፍቅሩ ብዛት እግዚአብሔር እምላካችን ለዘላለም ይመስገን እግዚአብሔር ዎጋክን በጾድቅ ያስብልክ
ተባረክልኝ እንደ አንተ አይነቱን የማርያም ልጅ ያብዛልን ቅልል አለኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ግን እረዘም ብትል ትምህርቷ መልካም ነበር
መምህር እግዚአብሔር ዕዳህን ያቅልልህ! ከእኔ የማይወጣ ፀያፍ ቃል በእመቤቴ ስዕል ፊት በፀሎቴ ላይ አስቤ ዝግንን ያለኝን ቀንና ንስሃ መግባቴን አስታውሳለሁ። ከዚያ በኋላ ግን እንደዚህ አይነት ነገሮች ሲገጥሙኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አልገባ ብሎኝ እቸገር ነበረ። እሱም ብቻ ሳይሆን ጠላት ሀሳቡን ወይም ያን ፀያፍ ቃል እንደጫነብኝ ሳላውቅ ራሴን እፀየፈው ጀምሬ ነበር። አሁን ነቅተናል። እግዚአብሔር ስሙ ይክበር። መምህር አንተንም ስለላከልን ስለቸርነቱ ስሙ ይክበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ስልህ ቃሉ ከልቤ ስር ነው የፈለቀው።
መምህር በዚች ደቂቃ ትልቅ ነገር እንዳገኝ ስለረዱኝ አመሰግናለሁ እኔም ልክ ፀሎት ስጀምር የሚመጣብኝ አፀያፊ ነገር አለ በዚህ የተነሳ ፀሎትን ለረጅም ጊዜ አቁሜ ነበር ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ፀሎቴን ጀምሬ ሀሳሱ ሲመጣ ብሸማቀቅም ድምፄን በጣም ከፉ አርጌ ሀሳቡን ለማሸነፉ እየፀለይኩ ነበር እና በዛሬዋ ቪዲዮት ሀሳቡ የኔ ሳይሆን የሴጣን መሆኑን እንድረዳዉ ስላረጉኝ አመሰግናለሁ እሱን ማሸነፊያ ደግሞ ተግቶ መፀለይ ነዉ መምህሬ ግን በዮቲዮብ በጣም ጠፋተዋል
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ቃል ያጥረኛል በቃ ምን ብየ ላመስግን ምናባቴስ ልሁንልህ ከ10 ዓመት በላይ እንደ ሠው ተፈጥሬ ሠው እንዳልሆን ያደረገኝ እና በጭንቀት ህይወቴን ምስቅልቅሉ የወጣበት ጥያቄ ነው በቃ ምንም መልስ ያለው አይመስለኝም ነበር። በዚህ አለም ላይ እንደዚህ አይነት ሀሳብ የሚመጣብኝ እኔ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ንስሀስ ምን ብየ ልናዘዝ ከዚህ በኋላስ ያው አይደለሁ ለመናዘዝስ ይከብድ የለ ብቻ በቁሜ የሞትኩ በድን ሆኜ ኖሬያለሁ። አንዳንዴ ለምን መሬት ተከፍታ አትውጠኝም ከዚህ በላይ ሀጥያት አለ እንዴ እያልኩ አስባለሁ። እባክዎ ግን በስፋት ለኔም ሲሉ ሰፋ አርገው ትምህርቱን ያስተምሩ።
እንደዉም አንተ የመሰልክ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሄር ስሙ የገገገገነነነነ ይሁን።አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን።
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚያብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በተለይ ፆም ከገባ መፀለይ ጀምሬ ነበር ግን በጣም አስቀያሚ ለመንገር እንኮን የሚከብድ ነገር በሀሣቤ ይመጣል ከዛ ለምን አምላኬንም እናቴን ወላዲተ አምላክን አስቀይማለሁ ብተወዉስ ብየ መፀለዩን አቁሜው ነበር ዛሬ በለተ ቀኖ ያስጨነቀኝን ነገር ገላገለችኝ ክብር ይግባት አስቀይሜታለሁ ብየ በጣም ጨቆኝ ነበር መምህር በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እመ አምላክ መጨረሻህን ታሳምርልህ
ሰላምህ ብዝዝት ይበል
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይሄ የብዙ ሰው ችግር ነው እኔን ጨምሮ
በጣም ይገርማል የኔ ወንድም እኔ እንደዚህ አይነት ችግር አለብኝ በሰፊው ብታስተምረን ጥሩነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: እውነት ነው በጸሎት ሰዓት ተመስጦ ማጣት በዓለም ሃሳብ መወሰድ ትልቁ ፈተናችን ነው::
ዲያቆን ስለ ቀኖና ለማስተማር ቃል ገብተህልን ነበረ እናም ትምህርቱን እንጠብቃለን
መምህር ዘወትር የሚፈታተነኝን ነገር ነው የገለጽክልኝ። 🙏 በጸጋ ላይ ጸጋውን እንድ3 ሐዋርያት ያብዛልክ🙏🙏🙏
ግን እኔ ይሄን ሰምቼ ተጽናናሁ አወቅሁ። ኢንተርኔት የማያገኘው ምዕመንስ ዘወትር በአውደምህረት የሚሰበከው ሌላ የተለመደ ትረካ ሆነ። አንድ ጥቅስ ይወሰድና ስለ ሰላም፣ ፍቅር፣ መዋደስ፣ ንስሃ፣ ወዘተ እንጂ እንዲህ እውነተኛ የቸገረንን የሚኮሮክር አይደለም ። እባካቹ ለምዕመን ይከብዳል እየተባለ ትምህርት ለሰንበት ተማሪ በግቢ ጉባኤ ተወስኖ አመት አመት አንድአይነት ስብከት ለውጥ አያመጣም። በተለይ የጥያቄና መልስ ወሳኝ ነው። ምን እንደምንቸገር ታውቃላቹና። 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ምጥን ያለች ጥያቄ ከነ መልሷ ነው ያቀረብልን እናመሰግናለን መምህር
በጣም ሁሌም እምቸገርበት ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርቱን በስፋት ብታስተምረው መልካም ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን
ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን ትንሽ እርዘም ቢል አሪፊ ነበር እናመስግናልን
ሁሌም በውስጤ ያለ ጥያቄ በአለማዊ ሂወት ስጨማለቅ ትዝ የማይለኝ ሁላ ነው ፀሎት ላይ በሀሳቤ የሚመሳለለሰው አንዳንዴ በራሴ አፍር ነበር😥 ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር❤🙏🏼
በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነበረ እንዴት ብዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላቅም መምህሬ ቀለ ሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏
Enem😭💔Subscribe Aregege Enem Aragalhu
@@Nahi_Entertainment እሺ ውዴ
@@tijimasresha8342 Tnxss 💕Enem Aregeshalhu💕💕
እድሜ ዘመንህን በእርሱ ጥበቃ ሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሄኖክ..
ጸጋውን ያብዛልሕ መምህሬ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅህ አሜን!!!
እውነት ብለዋል መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን
እባከዎት ሰፋ ያለ ትምህርት ብሰጡ በጣም የምንቸገርበት ነገር ስለሆነ
እንዲህ ገላግለኝ! ያሳስበኝ ነበር በፀጋ ያኑርልን!!
መምህር እኔም በጣም የምቸገርበት ጉዳይ ነው ያነሳኸው እንዳው ካለመፀለይ መፀለይ ይሻላል እንጂ በጣም ነው ሀሳቤ የሚከፈልብኝ እንድ ቸርነቱ ይቅር ይበለኝ 😭🙏
Enem gn egziabher hulem mehari nw
እኔማ መጥፎ ሀሣብ ብቻ ሳይሆን ፀሎት መፀሐፍ ላይ እንቅልፍ ወስዶኝ ከዛ ተመልሸ ነቅቸ ነዉ የምጨርስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት
በጣም በጣም እግዚያብሄር ይስጥልኝ እኔ ብቻ እንደዚ የሆንኩ የመስለኝ ነበር እግዚያብሄር ያክብርህ አሳርፍከኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
You have just lift some weight off my shoulders. I always did not feel like I have even prayed due to those bad thoughts. May God be up on you our dear brother.
Amen . If you're looking for audio prayers so that you can do segdet while praying, visit my channel.
ya... inbox me
@@flyhigh4201Can I do that pls (inboxing)I'm have a very hard time right now😭😭
እውነት ነው ውድ መምህራችን እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነገር ይሄ ነው ነፍሴን ጭንቀት እስከሚለኝ ድረስ ክፉ ሐሳብ የሚመጣብኝ እኔ ያላሰብኩት ሐሳብ ከውስጥ ጮሆ ይሰማኛል ለሰው እንኳን የማይነገር ለራሴም ግራ ግብት እስኪለኝ ነው ሐሳቤ የሚበተነው ክፉ ሐሳብ የሚመላለስብኝ በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በፀጋ እና በሞገስ ያኑርልን
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቼ ነኝ ንሰሀ እንኳን ለመግባት ምን ብዬ ነዉ የምናገረዉ ብዬ እስከአፋርበት ድረስ በፀሎት ጊዜ ይመጣብኛል በርትተሽ ፀልይ ፈጣሪ ያዉቃል
አሜን አሜን አሜን ይሄ የኔም ችግር ነው ግራ ተጋብቼ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን
ተባረክ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምለን አሜን
ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ለደካሞች የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህሬ ❤🌺❤🌺
በዚህ ጉዳይ በጣም ነበር የተቸገርኩት...በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመስገን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
መምህር በድሜና በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቁ👏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በጣም ነው የምቸገረው መፀለይ ሁሉ ያቅተኛል አንዳንዴ እናመሰግናለን መምህራችን እውቀትን ስለምትሰጠን
አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህይወት ቃል ያሠማልን አሜን፫
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
መምህር በጣም የሚፈትነኝ ፈተና ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሸክሜን አቃለልክልኝ ተባረክ
ቃለሂወት ያሰማልና በዚ ሃሳብ ክፉ ኣሳብ እስከማበድ ደርሼ ነበር እግዝኣብሄር ይቆጣኛል እመቤት ትጠላኛለች እያልኩ ሃሳብ በመጣብኝ ቁጥር እሳቀቅ ነበርኣሁን ግን እግዝኣብሄር ይመስገን ደና ነኝ እና ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን 💝
በእግዚአብሔር እውነት ነው እረ እኔ ግራ ገብቶኛል ፈጣሪ ልቦናዬን መልስልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እንደዚህ አይነት አጫጭር ቪድዮ ቢስራልን ለእደኔ አይነቱ ረጅም ስብከት ለማየት የሚሰንፍ ሰዉ በጣም ጠቃሚ ነው::
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም አመሰግናለሁ
ቃለሕይወት ያለማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡ ፡ መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን ፡ ፡ የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን ፡ ፡
የውስጤን ጥያቄ መልስ ነው ያገኘውት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሠማልኝ ልቤ ተመለሠ ገነትም ሢኦልም ገብቻ አለምንም እዞራለሁ በህያ ደቂቃ ፀሎት ብቻ በጣም እቸገራለሁ ይጨቀኛል ግን አልተወውም ሥለሁሉም እግዚአብሄር ይመሥገን
የኔ ግን ፀሎት ሳረግ ብቻ አይደለም መጥፎ ሀሳብ የሚመጣብኝ ምን ላርግ
የሚያቅ ሰው ካለ ይመልስልኝ
በጣም መልስ የምፈልግበት ጥያቄ ነበር። በእውነት ጸሎት ባላቋርጥም ግን በጣም እበሳጭ ነበር በጣም አስቀያሚ ነገር በማሰቤ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃል ሂወት የሰማልን በውነት እናመሰግናለ በዚ ቸግር ውስጥ ተጨንቄነበር ጸጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ፈጣሪ
እንቁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርከው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
እውነት ነው መምህር በጣም የሚያስቸግረኝ ነገር ይሄ ነው
ውይ በእውነት እኔ ጋር ያለ ችግር ነው ዲያቆን ኃኖህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር እንደዉ እግዚአብሔር ንገራት ብሎ የላከህ ሁሉ ነው የመሠለኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን
ኡፍ ብርክ በልልኝ ።ሁሌም የልቤን ጎዶሎ ነው የምትሞላልኝ።መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣የምትወዳት እመ ኣምላክ ሁሌም በበረከቷ ትሙላክ፣ጥላ ከለላ ትሁንህ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ሁሌ የምቸገርበት ነገር ነበር ብቻዬን ይመስለኝ ነበር ኣመሰግናለው በጸጋው ይኑሮት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬስ በጣም አጭር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እውነት የልቤን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እውነት ነው
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን
ሁሌም በውስጤ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏
መምህር ሆይ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
በጣም የሚያስጨንቀኝ ጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርላን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
ሰላም መምህር አው አንዳንዴ ይከሰታል መጥፎ አሳብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን... A much needed lesson. God bless 🙏🙏🙏
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህራችን ጸጋውን ወንድማችን ድያቆን ሔኖክ እንወድሃለን ግን አጭር ሆነች
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
አጭር መልስ ቃለሕንወት ያሰማልን
ሁሌም በውስጤ የሚመላለስብኝ ነው
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን፡ጸጋው የብዛልህ ፍጣሪ።
አሜን ቃሌወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ሄኖክ ሃይሌ በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ረዝም ብታደርግልን መልካም ነበር በጸሎት እና በስግደት ሰአት በጣም ከመጥን በላይ ተቸግሪለሁ ልቦናየና ህሊናዬን መሠብሰብ አልቻልኩም ልክ ጸሎት በምቆም ሰአት እማስበዉ ሌላ በቃ በተለያየ ፈተና ነዉ የሚፈትነኝ መፍትሄው ምንድነው መምህር መፍትሄ ስጡን ከኔ የበረታች በጸሎት አስቡኝ ደካማና በሐጢያት አረንቋ ዉስጥ የተዘፈኩ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ 😭😭😭
egziabher yasebesh ehete welete maryam
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❗️አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለጥያቄያችን መልስ ለችግራችን ደሞ መፍትሔ ስለሰጠን ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አመሰግናለው ዲያቆንሄኖክ