እናት እና ልጅ የሚደፍረው ባለሀብት መጨረሻ II ክፍል 2 II Ethiopian film II Amharic Movie ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • እናት እና ልጅ የሚደፍረው ባለሀብት መጨረሻ II ክፍል 2 II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
    Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment

Комментарии • 121

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 11 дней назад +17

    ወስላታ ቅሌታም ሽማግሌ ነው ሲቀጥል እናት መሆን የምትችል ሴት አጥታችሁ ነው ይቺን ወጣት ሴት ያስገባችኋት ??...... ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @samirawtdires7199
    @samirawtdires7199 11 дней назад +12

    እናቲቱ ምንም ትወና አልቻለችበትም እኔ እገለዋለው ደግሞ ጎዳና ብወጣ ይሻላል ቲሽ ሴስጠሉ ደግሞ መልካም ነገር አታመጡም ሁሌም ዝሙት

  • @myfano
    @myfano 11 дней назад +18

    ቆይ አሁን ይሄ ምኑ ነው አስተማሪው አፈር ብሉ ቆሻሾች እንደዚህ ያሉ ሚድያወችን ማዘጋት አለብን እንደት እንደዚህ አፀያፊ ተግባር 😮የበሰበሰ ሽማግሌ የሄን ህፃናቶች ቢያዩት ምንም አይመስላቸው እናቷ ጋ በአንድ አልጋ የሚደፉር ላይክ ሸር የምታደርጉ እጃችሁ ይቆረጥ

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 11 дней назад +8

    ይህን፡ኮመት፡የምታነቡ፡በሙሉ፡የክርስትናእምነት፡ተከታዬች፡በሙሉ፡እኮን፡ለመስቀል፡በእምል፡አደረሳችሁ❤❤❤

  • @አጸደማርያም-አ1ዠ
    @አጸደማርያም-አ1ዠ 11 дней назад +6

    እናት ተብዬዋ ምንም ትወና አትችልም ታላቅ እኅት ነው መሆን ያለባት
    የማይመስል ሆድ ያቆስል አሉ
    አሁን እሄ ለእኛ ምን ያስተምራል ለቦታ ብለን ክብረ ንጽሕናችንን መስጠት ?? እናት ተብዬዋስ ምንም አትልም እንዴ ንዴት የሚባል እራሱ እኮ የለም
    በሃገራችን የሌለ ነገር አትስሩ ለቤት እያለ ሁሌም ዝሙት የሚሰራ የለም
    ከዝሙት የጠራ ሥራ ትምህርት ያለው ሥሩ እንድትመረቁ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 10 дней назад +3

    ኢትዮጵያ ፊልም በጣም ነው የሚስጠላው ሁሌም የቁሻሻ ፊልም ምን አይነት አስተማሪ ነው ይህ ፊልም አይደለም የቁሻሻ ጥርቅም ነው በአንድቤት እንደት እናት ልጅ ይደፈራል

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 11 дней назад +3

    1ኛ komach ነኝ like አርጉኝ 👌

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n 11 дней назад +7

    አሁን ይሄ ምን ያስተምራል በፍላጎቷ የምታረገው ነው የምትመስለው እናትየዋ ችግሯ እናትየው ነች

    • @FoziWude
      @FoziWude 9 дней назад

      ትወና አትችልም እናትየዋ

  • @FirehiwotDiriba
    @FirehiwotDiriba 11 дней назад +4

    እኔ ምለው መድፈርን ቆሚ ነገር አረጋቹት መቋወም ቀርቶ ደራሲ ነን ባዮች እባካቹ አስተማሪ ነገር ስሩ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs 3 дня назад

    እኔ ብሁን አገለዉልዉ እጭ😅😅😅😅

  • @FethiyaHasen
    @FethiyaHasen 3 дня назад +1

    ክፍል3

  • @Feven-g9n
    @Feven-g9n 11 дней назад +7

    ድራማው ትክክል አይደለም ሲጀመር እነቲቱ ምኗም አነት አይመስልም ምክንያቱም ወጣት ነት ከዛ ደሞ እነትነ ልጂን ባንዳልጋ የማይደረግ ነው

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahi-x1k
    @Rahi-x1k 11 дней назад +3

    አሁን ይህ ሙኑያስተምሪል አጭ😢አበዛቸሁት😢

  • @AbassKadir-r8d
    @AbassKadir-r8d 9 дней назад +2

    ይገርማል ሀይማኖት አልባነት ለዚአይነቱ ዝቃጭ አሰራር ያበቃል አልሀምዲሊላሂ አላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ አንድ አላህ ምስጋና ይድረሰው።

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 11 дней назад +4

    ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 9 дней назад +1

    እናተቱ እራሰ ፍላጎት አላት መደፈሩን😂😂😂😂

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 11 дней назад +5

    እናትዬዋ ግን ፍላጎት ያላት ነው የምትመስለው ምንም የመደናገጥ ነገር አይታይባትም ከርፋፋ ናት ከሱ ጋር ከመጨማለቅ መቼም ጎዳና ሳይሻል አይቀርም።

  • @mayaevents7
    @mayaevents7 6 дней назад

    ህፃን ልጅ የያዘውን ሲነጠቅ ሀገር አይበቃውም ቤታቹን የተነጠወ ሳይሆን የተሰጣ ልብስ የተወሰደባቹ አይመስልባችሁም እናት ልጇ ተደፍራ ዝም ልት ይቅርና ፊቷ ሲገረጣባት የምትሆነው ያሳጣታል እንኳን በተደጋጋሚ ሊደፍር ይቅርና እያስተማራቹ ያላችሁት ዝም ብሎ መደፈርን ስንደፈር ዝም ማለትን ነው ሌላው ቢቀር ቢለዋ አይጠፋም አይደል ለልጄ ስል ቢለዋ ያንሰዋል ትለ ነበር እናቴ

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene 4 дня назад +1

    Bado betusx 10qan la migib zigubet baqa yetabatu

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 8 дней назад +1

    ሲጀመር ዝብሎነዉ ተከታታይ አታድርኩት እናቲቱ ቆፍጣና መሆን አለባት የመጣዉን ተቀብላ ቢያስ ልጂቷን ትታደግ ዝብሎነዉ ድራማዉ ፍላጎት እዳላት ነዉኮ የሚያሳየዉ

  • @ekramtube8715
    @ekramtube8715 11 дней назад +2

    መደፈር እና ፈልጎ መስጣት ልዩነት አለዉ አሁን ተደፈርኩ ልትሉ ነዉ ሆ

  • @Feven-g9n
    @Feven-g9n 11 дней назад

    አሜን

  • @MohammedShefa-z2g
    @MohammedShefa-z2g 11 дней назад +8

    አፈር ብላ ይቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው እናትዮ ግን ለዘብተኛ ናት

  • @emeba951
    @emeba951 10 дней назад

    ያለስፈላጊና አሰቃቂ ፊልም ! አያስተምርም ፡፡

  • @sabatuffa4950
    @sabatuffa4950 3 дня назад

    እንዴት የሚደብር ነው አረ ተው የምትቀልዱበትን ነገር ለዪ እንጂ

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 10 дней назад

    አያዝናና አያስተምር በጣም ያስጠላል

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn 9 дней назад +1

    አሁንስ እሚሰርችሁን አሳጣችሁ አፈርብሉ ምንእሚሉት መልእክት ነውእሚስስተላልፍው አሁን ይህ ፊልም

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew День назад

    😢እውነት በጣም ነውር ነው ከዚህ ምን እንማር

  • @EteneshTesfaye-dp6fw
    @EteneshTesfaye-dp6fw 10 дней назад +2

    Bedenb Telemamedu Mejemereya Bezu Yekerachewal Men Ayenet Dirama New Sejemer

  • @Feven-g9n
    @Feven-g9n 11 дней назад +4

    ድራማው ስተት አለው

  • @KhalidKhalood-kk7ix
    @KhalidKhalood-kk7ix 11 дней назад

    አይዛቺሁሁሉምያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marta-s9y
    @Marta-s9y 8 дней назад

    Atijajalu😢😢😢😢

  • @Sol1234-g4u
    @Sol1234-g4u 11 дней назад +3

    ምን እንድናስብ ነው ግን እናትና ልጃንድ ላይ ሲደፈሩ ቀላል አርገንንድና አስብ ነው እናት ልጅ እንደተደፈረባ ስሜት አይደለም የምታወራው ያሳፍራል

  • @GgGg-eh2db
    @GgGg-eh2db 11 дней назад

    እኮን አብሮ አዴረሰን

  • @BornaBob
    @BornaBob 6 дней назад

    ለምንድነው በብልግና ከወስብ ውጪ ፍልም የማይሰራው?

  • @gggu5782
    @gggu5782 6 дней назад

    አሁን የህ ለምድነው ለምንእንማርበት እኮን የህንአይተው እደውም ሀገራችንተዋርዳለች ግን ጥሩነገር ሰርቶአያውቅምየህሰውየ እኔብሆን እገለውነበር የናተስ ሀሳብምንታደርጉነበር ኮሜታተሮች

  • @ስአዳማብራቱ
    @ስአዳማብራቱ 11 дней назад +3

    የተረገም ክሺማግሌ አየእናት ነት ልጆን ጓዳናይዛላለመዉጣት የምታሳልፈዉመከራ

  • @zinashzinash0560
    @zinashzinash0560 11 дней назад +1

    ትክልነውሠውዮ

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife 11 дней назад +1

    Swuyew gn fitu ye iwunat defari yimaslal kifu sw yimaslal

  • @guralemallaasay3740
    @guralemallaasay3740 2 дня назад

    ፊልሙ መጤረሽ አልጋኝንም

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 6 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 11 дней назад

    አሁን እኔ ከዚህ ምን ልማት??? የስጋዬን ቁራጭ የደሜን ክፋይ እስትንፋሴን ልጄጄጄጄጄጄጄን ደፍሮ ለቤት ብዬ ለቁስ ብዬ ታየኝ እኮ ስታገሰው ለዛውም ፍትህ ለተዛባባት ሞት መደፈር በበዛባት ሃገር ላይ ዝም ስል ታየኝ አሰቃይቼ ነበር ነፍሱን ከስጋው ማላቅቅለት ይሄ የሰው አውሬ

  • @yimanhusen7646
    @yimanhusen7646 11 дней назад +11

    ምንም ድራማ ቢሆንም ሠውየው የሚሰራው ሁሉ በውስጡ ያለውን ማንነት የሚገልፅ ስለሆነ ቆሻሻ ነው

  • @HdvCbv
    @HdvCbv 11 часов назад

    😮😮😮😮😮😮😮😮ቱ

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 11 дней назад +1

    You tube mech naw mizegaw?

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 10 дней назад

    እናትተብየዋአዝግ

  • @DagmawiMandefro
    @DagmawiMandefro 3 дня назад

    Bageru laye polise ylem enday endaze maserga yalewe wengale ligeta ga eko sayderse dagemena tamalso saycamalki neberetunem erasachunem Madan tecelalachu ebakachu ymate tesate sefeter yle maferat lhege akale asawequ

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 11 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂Yes

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 11 дней назад +2

    ጂል+ ጂላጂል+ ጂላፎ 😫

  • @YalifaYihemyalifal
    @YalifaYihemyalifal 5 дней назад

    Asitemari never aserum keserachu

  • @MyQueen12-j8z
    @MyQueen12-j8z 8 дней назад

    ትወና ይቀራወል 😂

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 10 дней назад

    ምን ዓይነት ጀዝባ ነው ግን ለምንድነው እንደዚ ዓይነት አስነዋሪ ድራማ ምሰሩት

  • @Abdulla1256-g3c
    @Abdulla1256-g3c 7 дней назад

    እናቲቱ ሠዉየዉን ፈልጋዋለች

  • @Selaminesh
    @Selaminesh 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 11 дней назад

    🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊በቃ ደና ፊልም ጠፋ ስታስጠሉ ቅሌታሞች አፈር ብሉ ምድረዝሙት

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 11 дней назад

    ❤❤❤😢😢

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 11 дней назад +22

    እኔ ጊን ልጄን ደፍሮብኝ ወሸላዉን ነው ምኮርትለት ኢንጅ አያስቺለግንም የምር. በ ህልሜ ራሱ ዛሬ ታናሽ እህቴን ትልቅ ሰው ደፍርዋት የምሬን ነው እስከ አሁን ጭንክላተ ጭንቅንቅ ብሏል ስልክ ደሞ አይሰራም ሃጋራቺን እዉነት እየመሰልኝ ተቸንቅያለው. የ ኢትዮጵያ ወዶች ከ አላም ባላጌ ናቸው ሕፃኑን ትልቁንም መድፈር ነው ስራቸው

    • @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
      @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 11 дней назад +2

      አይዞሽ እህቴ ምንም አትሆንም

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 дней назад

      ግን ዉዷ መጥፎ ህልም ለሰው አይነገርም ይ

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 11 дней назад

      @@فاطمهاثيوبيا-ق5د ለምን 😳ንገሪኝ እስት le ሌላም ጊዜ ትምርት ይሆነኛል

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 дней назад +1

      @@kibitadese696 መጥፎ ህልም የሰይጣን ነው ፈጣሪ ጠብቀን ብለን መተዉ ነዉ. ምክንያቱም ህልም እንደፈችዉ ነዉ ይባላል

    • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
      @فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 дней назад

      እናም በእስልምና ሃይማኖት አስተምሮ መጥፎ የሰይጣን ነዉ በአላህ ተጠበቅ አይጎዳህም መልካም ከሆነ ከፈጣሪ ነዉ ለምትወደዉ ሰዉ ንገረዉ ይላል ዉዷ

  • @HaymanotTesfaye-g9n
    @HaymanotTesfaye-g9n 11 дней назад

    ግን ምን ጉድ ነው ካለዝሙት ሌላ አይምሯችንን የምታለማምዱት ነገር የለም

  • @MekdesYonas-l4b
    @MekdesYonas-l4b 11 дней назад

    ቆይ በምን አዕምሮ ነዉ የምታነበዉ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 10 дней назад

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ህግ ባለበት አገር ልጅንም እኔንም እየደፈረ 😢 ምን ስለሆነ ቤቱ ይቀራል እጂ እዲ እየተጫወተብን ተላለቅናታ

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 11 дней назад

    ፈርማታዩቱብመዘጋትአለበት😏😏😏የማይመሠልነገር🤨

  • @MmMm-h6k
    @MmMm-h6k 11 дней назад +5

    😢😢😢ደምሩኝ ያጀመአ😅😅😅😂😂

  • @ChomawTarekegn
    @ChomawTarekegn 6 дней назад

    የሰው ከፍት

  • @SelameTeshome-y3z
    @SelameTeshome-y3z 2 дня назад

    Siyastela drama nw tish

  • @علمعلي-ص3ص
    @علمعلي-ص3ص 7 дней назад

    ምዲር ቆሻሾች ምን እያርጉነዉ ምን ለማስተማርነዉ

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 9 дней назад

    አሁን ይኸን የሚቀርፂት ምድነው ብለውነው

  • @NeimaSeid-uu4ll
    @NeimaSeid-uu4ll 11 дней назад

    እኔም አሥችሎኛ ዝምአልልም

  • @dekebaadugna5126
    @dekebaadugna5126 6 дней назад

    ሸራቸው ምን ይመስላል አቤት ስፋቱ

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 10 дней назад

    በሩንአይቆልፉምእደቆይ

  • @avbbhw
    @avbbhw 11 дней назад

    ምኑምደሥ አይል😏😏😏

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 11 дней назад +1

    እናቲቱ ይሄን ድርሰት ምንም አልሰራችውም

    • @hanasisay620
      @hanasisay620 11 дней назад +2

      ትክክል እንደውም የስውዬው መምላልስ የትመቻት ነው ምትመስልው

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ 11 дней назад

    ይሄ ሰዉየ ስጠላዉ በግ😂😂

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 11 дней назад

    Aye yea Ethiopian baloch ena wondoch tasaferalachu Egzeabher yeker yebalachu lea nagaru kea mareyachu new yeatamarachut men yedarge deyablos nach

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm 11 дней назад

    😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @MeronKbreab
    @MeronKbreab 11 дней назад

    ሄሀ ሰው ግን ምን ኣይነት ህልና ኣለዉ፡?😮😊

  • @ፍቅርድመውዝ
    @ፍቅርድመውዝ 10 дней назад +1

    ቱ ልጂን፡ደፍሮት፡በሂውት፡አላኖርውም፡

  • @Ftafetakgnagar
    @Ftafetakgnagar 3 дня назад

    drama nw siyastlu

  • @ZamzamMuhammed-d5g
    @ZamzamMuhammed-d5g 11 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NooorNn-bj2wx
    @NooorNn-bj2wx 10 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @MeheretHaile
    @MeheretHaile 10 дней назад

    ሁለቱም የማይረቡ ሴቶች ናቸው አሰዳቢዋች በተለይ እናትየዋ👎🏿👎🏿👎🏿

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ
    @ጀሚላሸዋአንፆክያ 9 дней назад

    ጨምላቁጪ ምድር ዝሙተኛ የሜን ደፈራነው ቆሙብሺ እግርሺኔ እየሠቀልሺ ተነልጂሺ ቆሻሻ ይህ ድራማነው ብላቺሁ መልቀቃቼሁ እራሡ ሤታሥጠሉ ወሾቺ🤑🤑🤑🤑

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 11 дней назад

    ወሸላህን ቆርጨ ነበር በጂህ እማስታቅፍህ ቀልዲ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Rahav-um7rj
    @Rahav-um7rj 10 дней назад

    Tasare gin

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 10 дней назад

    አማራየገባው እዳ ዘድሮ።ድማራው ሁሉ ሸብር ሆነ።ፊልሙ ሁሉ በማሳጣተ ላይ የተመሰረተ ነው።ለልማት ያልታደለ ህዝብ።

  • @Samirah-c7m
    @Samirah-c7m 11 дней назад

    ዘጋቺሁኝወላሂ😏😏😏😏😏

  • @Tsadkan-n5w
    @Tsadkan-n5w 11 дней назад

    ቆሻሾት ይህ ምንም ኣያስተምርም ሲመጀመር ለድራማም ቢሆን እናት እና ልጅ እማይመስሉም

  • @yimanhusen7646
    @yimanhusen7646 11 дней назад +1

    ቅሌታም አሳፋሪ

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 11 дней назад

    ይኸ ጅን. የሆነ ሰዉየ

  • @SofiyaAllo
    @SofiyaAllo 11 дней назад

    ሽማግሌ

  • @abayuhansHh-yk9ns
    @abayuhansHh-yk9ns 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanaYonas-in6jz
    @FanaYonas-in6jz 10 дней назад

    😭😭😭😭