Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወኔ ሜካፕ ልችል ነው መሰለኝ wow👌
በጣም እናመስግናለን እንዲገባን አድርገሽ ነው ያሳየሺን ተባረኪ
እስካሁን ካየኋቼው የሀገራችን ሜካብ አርቲስቶች አደኛ ነሽ ።ጎበዝ በርቺ
በርቺ ጎበዝ ሀገሬ ስገባ መማርና ለራሴ ሳሎን መስራት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ
ጎበዝ ነሽ በጣም አዳዲስ ቪዲዮች ብትሰሪልን
ከተፈጠርኩ ጀምሮ ሜካብ ተጠቅሜ አላቅም ከሊብስቲክ እና ከኩል በስተቀር ለማናቸውም thanks sister 😘😘
ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ
ያምራል የተጠቀምሻቸውን ብትጽ ፊልኝ
ሳይሽ የመጀመሪያዬ ነው። ደስ ይላል በሪች እህት💞
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማይሽ እናም በርቺ
በጣም ጎበዝ ነሽ ዉዴዴ ፡፡ ፊቴ ቸኮላት ከለር ነዉ ስንት ቁጥር ፋዉንዴሽንና ፓዉደር መጠቀም አለብኝ?
Nannya yena konjo selayewesh Des belognal yena melkam sate❤❤❤❤❤❤❤
ናኒዬ #1
ሰላም እህቴ ሜካፕ አጠቃቀምሽን በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ
ዋው ጎበዝ በርች
Tenkiyou so much Nani
eye shadow expire date ale endaa ? Yekoye kewuch yemeta neberegh ?
በጣም አሪፍ ነው ከቻልሽ የተጠቀምሽውን ከታች ብታስቀምጭ
I did...check it please
ውዴ ደስ ይላል በጣም በርቺ፡፡ ግን እኔ ፊቴ በጣም ይወዛል እና ምን ባደርግ ይሻለኛል
መጥተን ማየት እንችላለን እህታችን?
እህት አለም ይሄን ቀላል ሜካፕ ካልሽ ከባዱማ እንደ ወፍጮ ቋጥ የዱቄት ማምረቻ ያስመስለናል ማለት ነዉ ለማንኛዉም ቆንጆ ነሽ ለኔ ግን ይሔ ቀላል ሜካፕ አይደለም
😂😂
thanku yene konjoo💚💛❤👌✊👍
ቀለል ባለ አገላለጽ ተባረኪ!
በጣም ያምራል
እናመሠግናለን 🙏
Rigatash Des ylal ketiybet thanks a lot
ረጅም ሰአት ማለት ስንት ሰአት መቆየት ይቻላል
የራሡጉዳይ የተፈጥሮ እንጂ የአርቲፊሻል አድናቂአይደለሁም አልሃምዱሊላህ
Jil
ለመጀመርያ ጊዜ ለመጠቀም በቅድሚያ ምን ብዬ ነው መግዛት ያለብኝ እባክሽን ንገሪኝ
le radashe ehelalew gen yet new metnorew
@@rahelrahel3587 እኔ የምኖረው ዱባይ ነው
ከኩልና ከሊፒስቲክ በቀር ተጠቅሜ አላውቅም ግን አለኝ አሑንግን ትንሽፍላጎት አለኝ አቀባብሽ ተመቸኝ ጎበዝ በርቺ
Thank you for sharing
በጣም ቆንጆ ነሽ
Hey can you explain sheer powder use
Arif new
ቁጥርሽ ባቀው እሰራ ነበር በሥም ቦሌ አላወኩትም ቦታዉ
Good job 👏 you
Mosturizer malet loshn new?
Awo yefit lotion
@@netsanetdereje2651 ok thank you
Wow betam new miyamre
እያንዳዱ የተጠቀምሽውን በደንብ አስጠግተሽ ብታሳይን ማለት ፁሁፊ ወይም እቃውን እያየን እድንገዛ ነው በተረፈ ጥሮ ነው
Well done 👍
ቁጭ ተፈጥሮአዊ ይመሥላል በርቺ
Thank you yen konjo
Wow betam wedjewalew.
Ehete eski kechalshe mulu make up lemesrat yemiyasfelgunen materialoche video serilen
ባድሳመት አመት ጠብቂኝ ሙሽራነኝ ሀገሬ ልገባነው በሰላም እንድገባ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሙስሊምና ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ
እኔ አገቴ ጥቁር ነው ብዙም .ጥቁር አይድል ፅይም ነው ሲፍጥርኝ አገቴ ግን.ፌቴ ቀይ ነው ምን ትመክሪኝለሽ
ጎበዝ ያምራል በጣም ያልተጋነነ ነው
በርቺ ውዴ
hi nani betam gobezi neshi ene yemnorew harebi hager neg gen kehulet wrr behola metalew lageba ena anchi ediserig felgalew gen wagashi endet new
Nani Beauty Salon Bole Medhaniyalem, Birhane Adere Africa Mall, 2nd Floor
ስሙን ንገሪን የሜካፕን እና ኮንሲለር
ቆጆ የተጠቀምሻቸው ሁሉ እኔ አልጠቀማቸውም ለመግዛትም ሰሙንም አላውቀውም እሰኪ ሰሙን ፃፊልኝ ማማቲ
ቤተሰብ እንሁን ሆዴ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ
you can find it below the video and thanks for asking
@@ADDISINSIGHTኘ
Selam Nani simachewn xafilgn please ligeza felgalew
Thank you so much it helped me a lot 😘
እህቴ ሜክአፕ ማር እፈልጋው እንዴት ነው ማር እምችለው
በርች
Tnx sis
እናመሰግናለን ታሰለጥኛለሽ እንዴ? ዋጋው ምን ያህል ነው
ሙሊ ሜካፕ ነው ያረግሽው ቀላል ምኑ ነው
Perfect.des yelale betam
ሀይ ቴሌግራም የለሽም
Andegna nesh
conselor yal faundion metekem yichalal??????
Interesting language :O I like iy
ቁጥርሽን ልቀቂልን😘😘😘
Nani Beauty Salon Bole Medhaniyalem, Birhane Adere Africa Mall, 2nd Floor.
ከይቅርታ ጋር የሜካፕ አየነትና ዋጋውን ብትነግሪን ወይም ደሞ እዚ ገዝተን እንድንመጣ አሪፍ የተባሉ ፕሮዳክቶችን ብትነግሪን ደስ ይለናል በስደት ላለነው
Yenem tiyake nw
ኢትዩ ውድ ነው.እዝህም እንድዛ ነውግን..እዝህ ይሻላል መስል .
ኮሲለር አመራረጥ ንገሪን
okay, Thank you for asking
👌👌👌
Lipstick no lakilgn betam yamrel
ሠላም
mititeemiwn betsuf bitaskemichiln
Bexam des elal berch
አራፍ ነው ግን እኔ ስቀበ እንደውም ወፍጮቤት ገብቶ የወጣ ድመት ነው ምያስመስለኝ
ክክክክ እኔ ደግሞ ፊቴ ይበላሻል
እኛ ሴትች ኮተታችን
ሜካፕ አድናቂ አይደለሁም ወደኔ ቻናልም ጎራ በሉ አስገራሚ ቪድዮች ያገኛሉ
ልክእደመዳምአትለቅለቅብኝ
Anche rasesh konjo nesh gobez
Batam yameral
አልወድም
ወይ ቀላል ሜካብ ሆ...ከዚህም የበለጠ አለ ምን ቀርሽ ሆሆ ቢቀርስ
ይቅርታ ካንቺ ባላቅም ግባራችን አካባቢ ጠቆር እንላለን እና ለቅንድብ የምትጠቀሚው ኮንሲለር ከላይ መጥቆር አለበት ።ከጠፋው ልቀጣ ሜካፕ ሰለተማርኩ ነው።
ሰለ ኮንቱር አስተምሪን
በናትሽ የአጭር ግዜ ኮርስ ካለ መማር እፈልጋለሁ ያለሁት አረብ ሀገር ነው አለቆቸ የውበት መጠበቅያ ነው የምያከፍፍሉት ይሰጡኛል ግን ተጠቅመ አላውቅም መማር አፈልጋለሁ እባክሽ ከቻልሽ ስልክ ላክልኝ ነሐሴ ውር እመጣለሁ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እባክሽ fb Tshay Yozb
ውይ የኮተቱ ብዛት
አይንሽን ዉስጥ ኮል አትቀቢም
ያለፍዉንዴሽን ሜካፕ፡አሳይን ከፍዉንዴሽን ዉጪ
ቤተሰብ እንሁን ሆዴ ፎቶዬን ነክተሽ ግቢ
Enmsegnlne
ወኔ ሜካፕ ልችል ነው መሰለኝ wow👌
በጣም እናመስግናለን እንዲገባን አድርገሽ ነው ያሳየሺን ተባረኪ
እስካሁን ካየኋቼው የሀገራችን ሜካብ አርቲስቶች አደኛ ነሽ ።ጎበዝ በርቺ
በርቺ ጎበዝ ሀገሬ ስገባ መማርና ለራሴ ሳሎን መስራት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ
ጎበዝ ነሽ በጣም አዳዲስ ቪዲዮች ብትሰሪልን
ከተፈጠርኩ ጀምሮ ሜካብ ተጠቅሜ አላቅም ከሊብስቲክ እና ከኩል በስተቀር ለማናቸውም thanks sister 😘😘
ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ
ያምራል የተጠቀምሻቸውን ብትጽ ፊልኝ
ሳይሽ የመጀመሪያዬ ነው።
ደስ ይላል በሪች እህት💞
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማይሽ እናም በርቺ
በጣም ጎበዝ ነሽ ዉዴዴ ፡፡ ፊቴ ቸኮላት ከለር ነዉ ስንት ቁጥር ፋዉንዴሽንና ፓዉደር መጠቀም አለብኝ?
Nannya yena konjo selayewesh Des belognal yena melkam sate❤❤❤❤❤❤❤
ናኒዬ #1
ሰላም እህቴ ሜካፕ አጠቃቀምሽን በጣም ወድጀዋለው ተባረኪ
ዋው ጎበዝ በርች
Tenkiyou so much Nani
eye shadow expire date ale endaa ? Yekoye kewuch yemeta neberegh ?
በጣም አሪፍ ነው ከቻልሽ የተጠቀምሽውን ከታች ብታስቀምጭ
I did...check it please
ውዴ ደስ ይላል በጣም በርቺ፡፡ ግን እኔ ፊቴ በጣም ይወዛል እና ምን ባደርግ ይሻለኛል
መጥተን ማየት እንችላለን እህታችን?
እህት አለም ይሄን ቀላል ሜካፕ ካልሽ ከባዱማ እንደ ወፍጮ ቋጥ የዱቄት ማምረቻ ያስመስለናል ማለት ነዉ ለማንኛዉም ቆንጆ ነሽ ለኔ ግን ይሔ ቀላል ሜካፕ አይደለም
😂😂
thanku yene konjoo💚💛❤👌✊👍
ቀለል ባለ አገላለጽ ተባረኪ!
በጣም ያምራል
እናመሠግናለን 🙏
Rigatash Des ylal ketiybet thanks a lot
ረጅም ሰአት ማለት ስንት ሰአት መቆየት ይቻላል
የራሡጉዳይ የተፈጥሮ እንጂ የአርቲፊሻል አድናቂአይደለሁም አልሃምዱሊላህ
Jil
ለመጀመርያ ጊዜ ለመጠቀም በቅድሚያ ምን ብዬ ነው መግዛት ያለብኝ እባክሽን ንገሪኝ
le radashe ehelalew gen yet new metnorew
@@rahelrahel3587 እኔ የምኖረው ዱባይ ነው
ከኩልና ከሊፒስቲክ በቀር ተጠቅሜ አላውቅም ግን አለኝ አሑንግን ትንሽፍላጎት አለኝ አቀባብሽ ተመቸኝ ጎበዝ በርቺ
Thank you for sharing
በጣም ቆንጆ ነሽ
Hey can you explain sheer powder use
Arif new
ቁጥርሽ ባቀው እሰራ ነበር በሥም ቦሌ አላወኩትም ቦታዉ
Good job 👏 you
Mosturizer malet loshn new?
Awo yefit lotion
@@netsanetdereje2651 ok thank you
Wow betam new miyamre
እያንዳዱ የተጠቀምሽውን በደንብ አስጠግተሽ ብታሳይን ማለት ፁሁፊ ወይም እቃውን እያየን እድንገዛ ነው በተረፈ ጥሮ ነው
Well done 👍
ቁጭ ተፈጥሮአዊ ይመሥላል በርቺ
Thank you yen konjo
Wow betam wedjewalew.
Ehete eski kechalshe mulu make up lemesrat yemiyasfelgunen materialoche video serilen
ባድሳመት አመት ጠብቂኝ ሙሽራነኝ ሀገሬ ልገባነው በሰላም እንድገባ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሙስሊምና ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ
እኔ አገቴ ጥቁር ነው ብዙም .ጥቁር አይድል ፅይም ነው ሲፍጥርኝ አገቴ ግን.ፌቴ ቀይ ነው ምን ትመክሪኝለሽ
ጎበዝ ያምራል በጣም ያልተጋነነ ነው
በርቺ ውዴ
hi nani betam gobezi neshi ene yemnorew harebi hager neg gen kehulet wrr behola metalew lageba ena anchi ediserig felgalew gen wagashi endet new
Nani Beauty Salon
Bole Medhaniyalem, Birhane Adere Africa Mall, 2nd Floor
ስሙን ንገሪን የሜካፕን እና ኮንሲለር
ቆጆ የተጠቀምሻቸው ሁሉ እኔ አልጠቀማቸውም ለመግዛትም ሰሙንም አላውቀውም እሰኪ ሰሙን ፃፊልኝ ማማቲ
ቤተሰብ እንሁን ሆዴ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ
you can find it below the video and thanks for asking
@@ADDISINSIGHTኘ
Selam Nani simachewn xafilgn please ligeza felgalew
Thank you so much it helped me a lot 😘
እህቴ ሜክአፕ ማር እፈልጋው እንዴት ነው ማር እምችለው
በርች
Tnx sis
እናመሰግናለን ታሰለጥኛለሽ እንዴ? ዋጋው ምን ያህል ነው
ሙሊ ሜካፕ ነው ያረግሽው ቀላል ምኑ ነው
Perfect.des yelale betam
ሀይ ቴሌግራም የለሽም
Andegna nesh
conselor yal faundion metekem yichalal??????
Interesting language :O I like iy
ቁጥርሽን ልቀቂልን😘😘😘
Nani Beauty Salon
Bole Medhaniyalem, Birhane Adere Africa Mall, 2nd Floor.