# እጅ የሚያስቆረጥመው ዶሮ በድንች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 41

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 8 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 8 месяцев назад

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው የኔባለሙያ የኔጀግና የሰሩት እጆችሽ ፈጣሪይባርካቸው በርችልኝ እሽየኔባለሙያ
    ልዩየሆና አሰራርናው እሽየኔባለሙያ

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 8 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ የሆነ አሰራርነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሄር ባለሽበት ከክፍነገርይጠብቅሽ

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje 8 месяцев назад

    ሠላም ለዚህ ቤት ደስ የሚል ቅልጥፍ ያለ አሠራር ነዉ ያሣየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን እህታችን በርቺ

  • @samritube1844
    @samritube1844 8 месяцев назад

    Wow wow betame konjo doru bedenche aserare new yagna balemoya yemegereme new wow wow

  • @zemaritayebizuneh3054
    @zemaritayebizuneh3054 8 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ። እጅሽን አይቆርጥመው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 8 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም የምወደው ምግብ ነው✅✅

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውውውውው ጎበዝ በርች በጣም ሀሪፍነው❤❤

  • @zdhalabatube6104
    @zdhalabatube6104 8 месяцев назад

    አሰለሙዓሌኩም ዉራህመቱለህ ዉበራከቱ እንኳን በሰለም መጣሽ አርፍ አሰራር ናዉ መሸአለህ እጅሽ ይበራክ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 8 месяцев назад

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህጎበዝ ኢትዮ ደስ ሲል
    እኔ ራሡ በጣምነው የምወደው

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 8 месяцев назад

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe wowwww yemar betam Enmsgnln Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RUhama21
    @RUhama21 8 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ለዚህ ቤት እህታችን እንኳን ሰላም መጣ በውነቱ ቆንጆ የምግብ አሰራርና የመጣሽው እህታችን እኛም በቤታችን እንሞክረዋለን ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት ነገሬ ሰው

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 8 месяцев назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ምግብ ነው ልዬ በርችልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @siniqetube
    @siniqetube 8 месяцев назад

    Wawwwww moya maleti indi naw misa gabizini anidi qeni ❤❤

  • @feker122
    @feker122 8 месяцев назад

    ሰላም ኢትዮ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሞያ

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 8 месяцев назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ🎉🎉🎉🎉

  • @ematube8524
    @ematube8524 8 месяцев назад

    አሰላም አሊኩም ውዴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርች ውዴ በጣም አሬፍ አሰራር ነው እህት በጣም ደስ የሚል አቀራርብ ነው ዋውውውውው በርች በርች እህቴ አገሬ ሰላምሽ ይብዜልኝ🎉🎉

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker 8 месяцев назад

    selame enkan dihena metashe wow merete azegejajete new bercelegn weda ename esirawaleui

  • @omerwollotube5523
    @omerwollotube5523 8 месяцев назад

    ሠላሠላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መተባበርን ያምጣልን እንኳንሰላም መጣሽ ዋውውውውው እጅግ በጣም ቆንጆ አሠራርነው

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 8 месяцев назад

    ሰላም ውድ እንኮን ደና እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል አስራል

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 8 месяцев назад

    selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen ethio waw balemoya ejshe ybarek betem konjo aserarr new

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 8 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ በርች ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን💚💛❤❤❤

  • @zeyneb11223
    @zeyneb11223 8 месяцев назад

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh ውዴ አህለን ወሳህለን እህታለም ማሻአላህ ማሻአላህ ይስለሙ የዴንኪ ማሬ በርቺልኝ❤❤🌷🌷😍😍😍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏😊

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ የኔ እህት ስላምነሽልኝ አላህ ይድረስ ያርብ ይከብዳል የምንሰማው ሁላ መሻአላ ብያለሁ ጥሩ ቆይታ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ቀጥይበት ጥሩ ነው

  • @-zedye
    @-zedye 8 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት እጅሽ ይባርክ እሪፍ ዶሮ በደኝች ነው ባለሞያ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 8 месяцев назад

    enkan dena metash arif doro aserar newu yzeshln yemetashwu arif aserar akerareb berchiy

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r 8 месяцев назад

    ሰላም ኢትዮየ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤❤❤❤

  • @hananlafto9421
    @hananlafto9421 8 месяцев назад

    Aslmalekumi woramatulye wobarakatu salamimi lazi betu enukanan Danan matashi yenie woidi silamtashi silyehushi batami dasi bilogali mash allha batami arifhi koyitha nabri yaslifikuti barishi allha hagerashinin salamimi yargilinin

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 8 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ ወደ ማሻ አላህ በርቺ እማዬ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 месяцев назад

    ሰላምአለይኩም ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ❤

  • @በፍቅርእንኑርወለየዋዩቱብ

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ባለሞያ ማሻ አሏህ 👌ቀጥይበት ውድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልሰው ያረብ

  • @Hanatube990
    @Hanatube990 8 месяцев назад

    Mediy yen balmuya enkun dehna metahs ejehes yebarek mamati betam harif aserara new bali edayayew yenen muya yasnekal😂

  • @karimasedetube
    @karimasedetube 8 месяцев назад

    Selami selami einikoni selami metashe wedey betami desi eimili aserari new yasayesheni tebarekiy selenebereni koyeta eiyamesegenini lehagerachini selamina adenetini eiyetemegni tesenabetini melikami gezey yehunilishe

  • @lijimerkil
    @lijimerkil 8 месяцев назад

    salam ekon basalm maxash arf koiyat nabar yaslm ejish ebarki balamuyanash arf konjo masmla naw yawakutn masawek malikaminat naw

  • @tenayutub
    @tenayutub 8 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ምርጥ አሰራር ነዉ ግን ምናለ ዶሮ ከነ ነብስዋ አምትታቹ አሳርዳቹ አስራ ሁለት ብልት እንዴት እንደሚወጣ ብታሳዩን

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 8 месяцев назад

    Selame selame. Yene wude wuankni dena mexashi hualchum selami fexar ager hen selami xena fker andet yadeleln amne. Amne amne bwawww bale mow yene wude meshal❤❤🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 8 месяцев назад

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ኦዴትነሸ እህት 😘😘😘🙋🙋🙋🙋🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 8 месяцев назад

    እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ፐ ሙያ ይለያል አሪፍ ዶሮ እንደዚ ተሰርቶ ወዳለው እኔ ዶሮና ድንጆን ባዘጋጀውት ዶስ አብሬ አቀላቅለዋለው

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 8 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እህታችን ኢትዮ እንኳን ሰላም መጠበቅ ባለሙያ ነሽ ቀጥይ በትበርች እህታችንን መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት አገሬ ሰው ሰላም አንድነት መተሳሰብ ላገራችን ይሆንልን ያገራችን ሰላም ናፍቆናልና

  • @samirumar402
    @samirumar402 8 месяцев назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድናየተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤😂