የተሰበረ ልብ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ ጀማል ሱሌማን እና የዝና ወርቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 15

  • @sisay4318
    @sisay4318 4 года назад +7

    ከመፃህፍት አለምን ካለ ደጀኔ ጥላሁን ማሰብ አይቻልም እድሜ ማይለውጠው ድምፅ ግሩም ትረካ ነው ሰላም ይብዛሎ

  • @minetube322
    @minetube322 5 месяцев назад

    ❤❤❤ ለተራኪው ደጄ እንዲሁም ለደራሲዎቹ 👍👍👍

  • @one-nj8gn
    @one-nj8gn 3 года назад +3

    ደረጀ ጥላሁን ጤና ሰላም ፍቅር ዘላለም ከአንተ ጋር ትኑር

  • @MekdesDamtie
    @MekdesDamtie 17 дней назад

    ሁለታቸውንም ነፍሳቸውን ይማርልን::
    አቤት ያ ደግ ዘመን !!

  • @tizitamekiso5601
    @tizitamekiso5601 3 года назад +1

    ደጅ አመሰግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስልኝ። አከባሪክ ነኝ።

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b 3 года назад +2

    በጣም ሀሪፍ ሀሪፍ ታሪክና አተራረክ ነው አብሶ ክላሲካሉና የመፀሀፍት አለም የሚለው ልጅነቴን ስለማስታውሰኝና ወደኅላ በትዝታ ስለሚወስደኝ በፍቅር ነው የምወዳችሁ ብዙ ሰብስክራይብ የላችሁም ግን ጠንክሩ ብዙ ተከታይ ታፈራላችሁ

  • @MuhammedAli-sm4qn
    @MuhammedAli-sm4qn 7 дней назад

    Wow❤❤

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Год назад

    Betam arefi new ❤

  • @beezee3614
    @beezee3614 3 года назад +1

    Thank you, you are the best

  • @mikesint5266
    @mikesint5266 4 года назад +1

    Thank you

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад

    እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 3 года назад

    Dankeschön 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @memegetachewable
    @memegetachewable 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ፕሊስ የመከረኞችን ወይም ምንዱባን መጽሐፍት ትራካን ልቀቁልን

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 3 года назад

    👍😳👍