Maninetihin be sidibih asaweki,zeneben be kentu be wusheti mesadebi tichilalehi,Hulu negerachu tarikachu wusheti, Ethiopian lizih chigir yedaregachu ,wusheti yematitseyefu gudochi...bahil ,politica ina imnetin leyu.. The current all problem of Ethiopia is sponsored by your ignorant value...leave alone zenebe ...
Lately in Ethiopia, insulting and vilifying EOTC has become a trend among the low life thugs, some government officials and some politicians. They tend to forget freedom of speech is not free of consequences. We would like the church leaders to take action against this guy for defamation and slander.
What is the defamation & slander you are talking...what is MONASTICISM dear...there is no MONASTICISM in ISLAM this is 100% true...Zenebe said this ...what is the crime here ?????
አይ መ/ር ዲያቆን ያረጋል የዘመናችን አድማሱ ጀንበሬ ..ሊቅነትን ከትህትና ትህትናን ከማስተዋል ማስተዋልን ከ መኖር ከ ህይወት ጋር የያዙ ድንቅ መምህር። በእውነት እሳችውን የሰጠን አምላክ ይመስገን......እስኪ ሌሎች መምህር ነኝ የምትሉ ከሳቸው ተማሩ ዘመኑን የዋጀ መምህር ማለት ከሃይማኖት ፈር ሳይወጡ በ ጥልቅ ንባብ እና ምርምር ራስን ለዘመኑ ማዘጋጀት ነው ለዚህ ደሞ ከመ/ር ያረጋል የበለጠ ምሳሌ ማግኘት አይቻልም። እሳችው በሃሳብ ሙግት የሚረታችው ማግኘት በጣም ይከብዳል ምክንያቱም እሳችው ያነበቡ ፣ የተመራመሩ እና ያነበቡትን የሚኖሩ ስለሆኑ..... በእውነት እኛም እስኪ እከሌ ምን አለ ብለን ከምንጨነቅ የ እሳችውንም ሆነ ሌሎች መጽሃፍቶችን በማንበብ ክርስትናችንን እናጠንክር። ጥላትማ እኮ ብዙ ያዎራል
ዘነበ ወላ ወገን እኔ የቀድሞ ኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ሠራዊት አባል ሆኜ እሱም ነበርና አውቀዋለሁ ዘነበ ወላ ጥሩ ጨዋ ነው ለማያውቁት ግን ጎበዝ አስመሳይ በመሆኑ ምሁር መስሎ ብዙዎችን አሳስቷል እኔ አውቀዋለሁ እመብርሃንን በውሸት አልላችሁም ዘነበ ወላ "ሀ"ገደሉ የሆነ በጣም የዕውቀት ደሃ የሆነ ምሁር መምሰል የሚችል ምንም የሚሉት ምንም በዶ ሠነፍ ሰው ነው እግዚአብሔር ይገልጠው ዘንድ ጊዜ ይጠብቅለት ነበርና ይሄ ባዶ ባዶነቱን በአመንዝራ አፉ በቤተክርስቲያናችን ላይ ሊያመነዝር ፈልጎ ይሄ ጎጋ ድኩማን ቀፎነቱን ነግሮናል ዘነበ ኦና የሆነ ምንምንቴ ነው
አንተ ሰው በእውነት አስተውለኸዋል ።
እኔ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞቹ ሁሉ የተለያዩ የፖለቲከኞች ሁሉ አንደበት ሆኖ እየሰራ በአንዱ ቀን ያሞገሰበትን የራሱን ፕሮግራም ሌሎች ጃስስስ ሲሉት በቀጣዩ ደግሞ አፈር ከድሜ አብልቶ ይሰራ የነበረ ።
መጥፎ አድርባይ ቀዳዳ አስመስሎ አዳሪ መጥፎ የባዶ መርከብ ምች የመታው እንደ ቁስ የተቀነበበ ለተገዛበት ቤት ብቻ የሚኖር ተራ ሰው ነው ።
ፍቄ የቤተክርስቲያን ትድግናህ ግሩም ነው አንተንም ዘነበወላንም አውቃችህዋለሁ በስህተቱ እርምት ተግሳፅም ተገቢነው ከዛ በዘለለ የግል ማንነቱ ሰብእናው ላይ መናገር ከርእስ ውጪ ነው።
ዘነበ ምንም እውቀት የሌለው፤ስብሀትን የመሣሠሉ ሠወችን በመጠጋት ያገኛትን እንጀ የገደል ማሚቶ በማስተጋባት አዋቂ ለመምሰል የሚጥር ጅል ነው። ገዳማት የጾም የጸሎት የመንፈሳዊ አገልግሎት ፤በተረፈ የሥራ ቦታ እንጂ የማረፊያ ቦታ አለመሆኑን እንኳን የማያውቅ፤ አለስራ መቀመጥ በሠይጣን ለመፈተን ይመቻል ።ስለሚባል ካለስራ መቀመጥ ክልክል መሆኑን እንኳን የሜያውቅ ነው።
መንም አላለም
Maninetihin be sidibih asaweki,zeneben be kentu be wusheti mesadebi tichilalehi,Hulu negerachu tarikachu wusheti, Ethiopian lizih chigir yedaregachu ,wusheti yematitseyefu gudochi...bahil ,politica ina imnetin leyu..
The current all problem of Ethiopia is sponsored by your ignorant value...leave alone zenebe ...
ይህ ሰው አወቅሁ ባይ መሀይም ደፋር ወጥ እረገጥ መሆኑ ግልፅ ነው በመሆኑም መምህር ከበቂ በላይ ስለነገሩልን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት ❤❤❤❤❤❤
መምህር ያረጋል አማን በአማን መምህር ነህ ዕድሜህን ሙሉ ለዚች እውነት የሚናገርላት በማጣት አንገቷን ለደፋች እናት ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ከፊት ቆመህ ተስፋ ሳትቆርጥ መልስ ስትሰጥ በማየቴ በጣም ኮራሁብህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የእውነት አምላክ በቤቱ ያፅናህ እልሃለሁ ወንድምህ ።።>>>>
ዝንቦ ወላ እንዴት እንዳደክ እንዴት እንደኖርክ ብታቅ ዛሬ ስለበላህ ህፃኑ ይብላህ
እግዚአብሔር ይሰጥልን ኦርቶዶክስ ትኑር ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አዬ ዘበነ ወላ ምፅዋ ባር ቶሪኖ ስትአንቀላፋ የማውቀው አትፍረዱበት ዛፍ ሲጠፋ ይመለመላል ጎባጣ የእውቀት ደሃ ነው ።
ብለው ብለው መናንያንን ነኩብን አቤቱ ታረቀን❤❤
ምነኩሴ ጳጳስ መረሸን አለባቸው
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
አዬ ኢትዮጵያየ እንደ ዘነበ ወላ አይነት ሸክምን ተሸክመሽ እንዴት ሰላም ታገኛለሽ
አዋቂ መስሎ ሚዱያና መድረክ የማይጠፋው እግዚሐብሔር ያጋልጠዋል
እባክህን ወንድሜ ነጋሽ የዲያቢሎስን የጠለሸ ቅርሻት ከቁም ነገር አትቁጠረው የእግዚአብሔር ቃል እኮ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል ሰዉየው ወደላይ አዳልጦት ወድቋል
ዘነበ ወላን ተውት የፍቅር Fiction ቤቱ ተደብቆ ሲያነብ እድሜውን የጨረስ ሼባ!! ስንቱ ለሀገር በፈጠራ አስተዋትፆ ያደረገ ምሁር በተደበቀበት ራሱን እንደ ሙሁርሲቆጥር መታመሙን ያሳየናል!!!!!!!
!!!!!!!!!!!!!!
!!!
ዘነበ እንደበሬ ተጠምዶ ማረስ ያለበት ሰው ነበረ::እንደሰው ቆጠርነው ዛሬ ተነስቶ ዘለፈን::ጥፋቱ የኛው ነው
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጦት
በገዳማት ፀሎት ነው አለም ከጫፍ እስከጫፍ የምትኖረው አሑንም በረከታቸው ፀሎት ልመናቸው አይለየን
ዘነበ እኮ እንደጎደኛው ብዙ በማንበብ ወደ ቂልነት የተቀየረ ወፈፌ ሰው ነው
ብዙ ቢያነብማ ገዳም የስራ የጸሎት ፤የመንፈሳዊ አገልግሎት ፤የስግደት ፤ቦታ መሆኑን ያውቅ ነበር። ዘነበ ጥራዝ ነጠቅ አላዋቂ ነው።
ዘነበ መሰረታዊ የውቀት ችግር ያለበት ሰው ነው ብዙ አትዘኑበት በቅርብ አውቀዋለሁ ።ስገምት ይቅርታን ይጠይቃል ።ብዙ አታጋኑት ።
አምላክ እድሜ ይሥጥህ ይባርክ ተዋህዶ የምትጠፋና የምትሽነፍ የሚመሥላቸ ደካሞች እንደ አመድ በነው ጠፍተው ያሣየነ ወይ ዘነበ ኦላ ደፋር አታውቃትም ተዋህዶን
ዕድሜ ብዙ ያስተምራል ግን እውቀት ሲበዛ ወደ ስህተት ይወስዳል የዘነበም እንዲሁ ነው።
ስላም ለአንተ ይሁን
Pray for ababa ona zenebe.
የሌሎችን ኃይማኖት ቢነካ ቁልቁል እንደሚሰቀል ያውቃል። አዕምሮው የነጠፈ ይመስለኛል።
Zenbe wela lweded bay new andun lmasdset belo tewarede
Thank you so much
ዘነበ ወላ ደራሲናየስነ ፅሁፍ ባለቤት እንደሆነ የታወቀ ናው ነገር ግን ዛሬ ይህ ሰው ታዞ እንዲህ በል ተብሎ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ዘነበ ወላ ከ1983 ዓ ም ጀምሮ ምፅዋ በነበረበት ወቅት ስላልታወቁት ዩፎዎች በሚለው መጣጥፉ አውቀዋለሁ ርግጠኛ ቤተክርስቲያንን የካዷት ወገኖች በራሧ መቁንን ያሳደገቻቸው ተርከዛችሁን እንዳነሱባት ሁሉ ይህም ሰው የነዚያ ሰዎች ተባባሪ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው መነኮሳቱ ላይ ዲሪቶህን ከመደረትህ በፊት ከአንድ የስነ ፅሁፍ ሰው የሚጠበቀው ቀረብ መረዳት ነው መረጃ ይሆንህ ዘንድ የዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ቃለመጠየቅ ብታዳምጠው መልስ ታገኛለህ ከመናገር በፊት ቀድሞ ማሰብ መልካም ነው
ወንድም ዓለም በ እስልምና ዋሻም መመንንም አለ!!!በቡዲስም እምነትም አለ!!!!በአይሁድም እምነት የተለመደ ነዉ.
በአስልምና የቱ ጋር እንዳለ አስረዳ አለበለዚያ እዛዉ በጎችህን አታል
@@TesnimAhmed-et6qnሰድቡን ተወው!!!ሁሌም attack mode ላይ መሆን ጥሩ አይደለም!!!ሁሉንም የፈጠረው አንድ አምላክ ነዉ!!!!ትዛዙም ግልፅ ነዉ!!!. እኔ እሻላለው በሚል ትምክት እና ትቢት ራሱን አመናፍሶ ከፍ አድርጎ መመልከት ከ መሃይምነ የሚመንጭ ነዉ... ይልቁን ጨዋነት እና ደግነት ሰርዓትን እና ጨዋነት የጎደለው ሰዉ ለሃይማኖት ጥብቅና ሲቆም እሱ ብቻ አምልካን የያውቅ የሚመስለው አምላክ ዋይም ፈጣሪ ዋይም እግዚአብሔር ዋይም አላህ ዋይም ጎድ!!!!!ሁሉንም ነፈስ የፈጠረው እሱ አሀዱ አምላክ ነዉ!!!.. የሁላችንም ነፍስ በገባት መንገድ ፈጣሪዋ ትፈልጋለች ታመልካለች!!!.
ጥሩ ነው ይኑራቸው
@@TesnimAhmed-et6qncave of hira ብለህ አንብብ... ዋሻ ነዉ!!!!!እዝህ እኛው አገር ሂድ ወደ ባሌ እና አርሲ...የቀረውን ድረስበት.
ብዙ ማንበብ ሙሉ ሰው የሚያደርግ መስሎኝ ነበር
which university ?????????
መምህር ምህረት አብ የት ጠፍ
ሰው ሊሞት ሲል ይንቀዠቀዣል !!
ኦርቶዶክስ ጠሎችን ሰዎች እያሳደድን እንደ ዘነበ ወላ አይነቱ አስመሳይ አውቃለሁ ባይ ሰዎችን የገቡበት እየገባን ማሳደድ አለብን ዛሬ ዝም ካአልናቸሁ ነገ ምን እንደሚያመጡብን ማወቅ አይከብድም ገደል ይገባታል
መምህር ያረጋል የኛም የገዳም አባቶች በትምህርት በስነጥበብ በህክምና በአካባቢ ጥበቃ እያደረጉ ያሉትን ተጋድሎ ቢተነትኑልን?
ግሩም ነው
ዘነበ ወላ በአንድ ወቅት አስቲያየት ሲሰጥ ኦርቶዶክስ ነኝ ብዙ ችግር አለባት ብሎ ሲሰጥ ብዙ ሰው አልታዘበውም ኦርቶዶክስ ችግር የለባትም ያለማወቅ ችግር ስላለበት ነው
ብዙ ምሁር ነን ባዮች የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ እምነት ለመረዳት አይፈልጉም አቅሙ ስለሌላቸው መንቀፍን ይመርጣሉ ምክንያቱም ባዶነታቸውን ፍንትው አድርጋ ስለምታሳያቸው ይፈሯታል ቀላሎች ያቃልሏታል ነገር ግን አይሳካላቸውም እራሳቸው ይቀላሉ...ገና ብዙ እንሰማለን አምላክ መቻያውን ይስጠን
ዘነበ ወላም አፉን ከፈተ። ብዙዎች ስናከብራቸው የነበሩ ሰዎች ክብራቸውን በገዛ እጃቸው አጡ፤ ወድቀው ተፈጠፈጡ፤ ብዙ ህዝብ በተሰበሰበበት በመድረክ ሞቅታ ሰክረው የሚናገሩት ያልተገራ ንግግራቸው ከዓለት ጋር አጋጫቸው። በገዛ ነውራቸውም ክብራቸውን አጡ፤ ተተፉም።
አስር አለቃ ዘነበ ወላ በጨርቆስ ቤተክርስቲያን ፍርፋሪ ማደጉን ረስቶ ምነው ድፍረት አበዛ
ልቦናውን ይመልስለት
ዘነበ ወላ ማለት እንደ ሶቅራጥስ ልጫወት የሚል ሰው ነው
ይሄ ግለሰብ አንብቤያለሁ ይላል ነገር ግን በንባቡ ልክ ያልተቀየር ግለሰብ ነው፡፡
ይኽን ሰዉ ያወኩት በወደድኩለት መፅሀፍ ልጅነት ነዉ ታዲያ ምን ያደርጋል አንድ በሰጠዉ ቃለ መጠየቅ ስለምፅዋ ጦርነት የባሃር ሃይል ቤዝ ዉስጥ ያገኛቸው ባልደረቦቹ ዉጊያዉ ወዳለበት ሊዋጉ ሲሄዱ መቆየት ይበጃል ብዬ ዋኝቼ ጀልባ አግኝቼ አመለጥኩ ብሎ ሲያወራ እነዛ ወደ ፍልሚያዉ ከሻቢያ ጋር ሊዋጉ የገቡት ሳይሆን የሱን መፈርጠጥ እንደጀብድ ሲያወራዉ አይቼ አለማፈሩ ማለቴንና እነዛን ጀግኖች ማድነቄን አስታዉሳለሁ
ምነና በቀለም መፃፍ አይደለም በደም እንጂ የላመ የጣመ እየበሉ ጫት እየቃሙ የልብን ምኞት መፃፍ አይደለም ህይወትን እንጂ
በገዳማውያን ላይ የየተፋውን ትፋት ጥሩ አጥበኸዋል። በቂ ነው።
Zenebe eko ande tera borko newe.
ጨራሽ መናናንን የሚነገር አረመኔ ተፈጠረ አቤት ማረን
❤
ቁንፅል ዕውቀት ይዘህ እንደ አዋቂ አፍን በከፈት ቁጥር አላዋቂነትህን ከማሳየት የዘለለ ጥቅም የለውም
ሲኦልን ይመስላሉ ሲቀፉ ምንድናቸው
እስቲ እንግባባ በየመዲያው ዘነበ ወላ የተናገረውን ነገር ሳይሰሙ ይኮምታሉ አብዛኞቹ እስቲ ምን አለ ከራሱ አንደበት ልስማ ያለ የለም በሰው ሳንባ የሚተነፍስ እጅግ ብብዙ ነው ትዝብት ነው !!!! አዎ በእስልምና መመነን የለም ይህ ኢስላማዊ አስተምህሮት እንጂ ዘነበ ወላዊ አስተምህሮት አይደለም !!! የሰራተኛ ላቡ ሳይደርቅ ክፈሉ ኢስላማዊ አስተምህሮት እንጂ ዘነበ ወላዊ አስተምህሮት አይደለም !!!! በስራ የቆሸሸ እጅ በነብዩም በአላህ ዘንድም የተወደዱ ናቸው !!! መድረክ ላይ የተናገራቸው እነዚህን ኢስላማዊ የሆኖ አስተምህሮቶች እንጂ ዘነበ ወላዊ ንግግሮች አይደሉም !!!
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት -----አሉ አበው ይህም ስው መቀባዥር ጀመረሳ ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ
ዘነበ፡ ወላ፡አወቅሽ፡ አወቅሽ፡ ሲሏት፡ መፅሐፍ፡ አጠበች፡ አሉ፡ አንተ፡ ምን፡ ሞራል፡ ኖሮህ፡ በዚህ፡ ጉዳይ፡ አስተያየት፡ ትሠጣለህ፡ ያሣዝናል፡ ማፈሪያ፡ ነህ፡ አልደረሡብህ፡ ደረስክባቸው።
ዘነበ ወላ ሳይሆ መባል ያለበት ነዘበ ወላ ነዉ
እውቀት በሌለው ነገር ላይ አስተያየት መስጠት ተገቢም አይደለም 😊
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እዛው ተብኳኩ እኛን ለቀቅ
It is unfortunate that when such people die, they may bring him to our church for burial. We have to wake-up and fight back.
እኔ ከሙስሊሞች ቻናል ሰምቼ ገርሞኛል ቁርአን አንብቤያለሁ ሀዲሳቸውንም አውቃለሁ የሱ ንፅፅር ግን ክርስትናን ብቻ ሳይሆን የእስልምናውንም አስተምህሮ በወፍ በረር እንዳልዳሰሰው ነው። ከመንፈሳዊ ዕውቀት ነፃ😂😂😂😂 መሆኑን ነው የሚያሳየው ማርያምን ማስተዋሉን ይስጠው 😮😮😮 በስተርጅና ከመቅለል ይሰውረን
እነኳን አንተ እኛም አላወቅንም ደፋር ቁርዐንና ሀዲስ አውቃለሁ ?
አሁን አሁን እውቀት ያነሳችው ሰወች በቻ ሳይሆኑ ያውቃሉ ይሻላሉ ብለን ጆሮአችን ከፍተን የምንሰማቸው ሰወች ሁሉ እየቀለሉ መምጣታቸው ያሳዝናል
ችግሩ መሀይም ሠወችን ሁሉ አዳሜ አፉን ከፍቶ እየሠማቸው። እነሱም እየተሳሳቱ ነው። ዘነበ ድሮም ቢሆን ብዙ እውቀት የለውም።ዘላባጅ ቀባጣሪ ነው።
የኦርቶዶክስ ጠል
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
ገዳማት፡ ውስጥ፤ ዛሬ፡ የንግድ፡ ስፍራ፡ የቱሪስት፡ መዳራሸ፡ የሆነ፡ ዓለማዊ፡ ነገርም፡ አለነ፡ አቶ፡ ዘነበን፡ አታውግዙ፡ እግዚአብሔርን፡ ፍሩ! ኃጢያት፡ አለና!
እርሱን ማንአደረገው ነው ጥያቄ?
Donqoro Yetabatu
ስሩ ስራ ክቡር ነው
ገደል ግባ
በግነው አያውቅም
ወዳጅ ዘነበ ወላ ምንም የጨመረዉ ወይም የቀነሰዉ ነገር የለም እዉነቱን ነዉ የተናገረዉ
1.በእስልምና ምንኩስና አይፈቀድም
2.በክርስትና ምንኩስና የተወደደ(የተፈቀደ) ነዉ
ነገር ግን መድረክ ላይ ምንኩስና በእስልምና አይፈቀድም ስላለ ክርስትናን እንዳጣጣለ አድርጎ ማቅረብ የተሳሳተ አስተሳሰብ ይመስለኛል ነገር ግን ምንኩስና በክርስትና አይፈቀድም ቢል አይደለም ክርስቲያኖች እኛ ሙስሊሞችም እንቃወማለን ምክኒያቱም ምንኩስና በክርስትና ሃይማኖት የተወደደ(የተፈቀደ) ስለሆነ፡፡
መልሱም ይበዛበታል ።
Andande dedeb defar naw
Sera ged new memnen emifelg yemnen sera gen lesew lijwech asfelgi new 30wen Ken bemulu senfenan entela serto lesewch merdat new
የአንድ ሰሞን የሚዲያ ሽፋን ለማገኘት ለምን ተረሳሁ ብሎ ነው ነገር ግን የማይነካውን ነካ የሰነፍ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው
Atafrum tinish inkua sile awuropa taweralachu...minewu gedamawiyani le ethiopia zim alachu ??? Pls ethiopian yegodati andezi ayineti meserete bis wusheti newu...
ዝምቦ ያልኩህ እውቅ ነው
ነጋሽ ሚዲያ የሀሜተኞች ሚዲያ መሆንህ ያሳዝናል:: ራሱን ጋብዘህ ለምን አታናግረውም ::ከርቀት ሀሜት በፈጣሪ ያስጠይቃል ::
አሰትያየት፡ አነበብኩ፤ ድብን፡ ያለ፡ የዲቢሎስ፡ ፈረስ፡ ጴንጤ፡ አለኝ/ች ክርስትያኖች/አሕዛቦችን፡ የምለካው፡ በኢየሱስና፡ በሐዋርያቱ፡ ት/ት፡ ነው! ስድብ፡ ለእናንተ፡ አይሁን! ጨርቃምም አትበሉ! አደባባይ፡ ያለውን? የለም???
Ante lemin gedam agebam tadiya ketinsae bewala yalen hiwot miyasay kehone Adam yenorebetin miyasay kehone lemin tinsaen eninafikalen tadiya?
ክፉ ሰው ሲረጅ በአፉ የሀጢት ሬት ይተፋል ! ዘነበ ወላ በመሞቻህ ቀለልክ
ዘነበ ወላን አታውቀም። ምክንያታዊ ሰውም ነው።አዋቂ ነኝ ብሎ ከመዝለፍ በፊት ምክኒያቱን መጠየቅ አዋቂነት ብሎም ትልቅነት ነው።
ዘነበ ወላ ከብርክን ጠብቅ ቀይ መስመር ላይ ነክ
ወንድሜ፡ ነጋሽ፤ እውነቱን፡ ስለ፡ ግብፅ፡ ገዳም፡ ስለተናገርክ፡ አመሰግንሃለሁ! ቅድስ፡ ማርቆስ፡ ያገለገለባት፡ ግብፅ፤ የክርስትያኖች፡ መናኸርያ፡ ነበረች! ግሪክም፡ እንዲሁ! እውነት፡ ነፃ፡ ያወጣል! የኃይማኖት፡ ጸብ፡ ያርቃል!
መነኩሴ ቄስ ጳጳስ የኢትዮጵያ ሸክምና ካንሰር ናቸው በሞት ጨርሷቸው ኦርቶዶክስ የትውልድና የአገር ፀር ነው ቤተክርስትያኑ ለልማት ይዋል
የሄን እንከፍ አርፎ ቢቀመጥ ምን አለ ሙክንያቱ እንደሰው ናስበው ነበር
🎈አድርባይ ለአብይ አህመድ ውታፍ ልንቀል ባዩ በዛብን እኮ. . ማነው ዘነበ?
ABIYIN atinka,indegena gelibo yigerfihal taqewalehi bedenbi
የአንዳድ ሰው ችግሮች ስላወራ ያወቀ የመስለዋለሁ የአውሮፓ ስልጣኔ ከገዳም የጀመረ ነው
Ye ethiopia dinqurinas ?
Berami yemitigerimu wusheti yewusheti nafaqiwochi...
????
ዘኔ እኮ የዋህ ነው ለምን ወደ ገዳማት ወስዳቹህ የገዳማውያንን ሕይዎት አታስጎበኙትም። ሥህተቱን በራሱ እንዲያርም ይረዳዋል ብዬ አምናለሁ ሌላ አጀንዳ እስከሌለው ድረሥ።
Lately in Ethiopia, insulting and vilifying EOTC has become a trend among the low life thugs, some government officials and some politicians. They tend to forget freedom of speech is not free of consequences. We would like the church leaders to take action against this guy for defamation and slander.
What is the defamation & slander you are talking...what is MONASTICISM dear...there is no MONASTICISM in ISLAM this is 100% true...Zenebe said this ...what is the crime here ?????
ስለራሱ ይወቅ 666
Sitasazinu hule yehone negeri kenanite belayi sihoni,satiqebelu sitiqeru yemitiluti 666...yasazinali
ምንም፡ ጥያቄ፡ የለውም፡ ኦርቶዶክስ፡ በእምነቱም፡ በቀለም፡ ት/ት፡ አንደኛ፡ አስተዎፆ፡ አርጋለች! ወገኖች፡ ሁሌም፡ በጥንቱ፡ ንፁህ፡ ገዳማ፡ ጸሎት፡ ዛሬም፡ ያው፡ ነው፡ አትበሉ፡ አትፍሩ! ብዙ፡ ጉድ፡ አጸያፊም፡ ስራ፡ ገዳም፡ ገብቷል!
ይህቺ ኮሜንት ድብን ካለ የዲያቢሎስ ፈረስ ከሆነ ጴንጤ የተሰጠ ነው፡፡ ከወተት የነጣኸው /ሽው የእኛ ንፁህ እና በገዳማውያኑ ላይ ልትፈርድ/ጂ ነው ።
ይሄ ሻንቆ ምን አባቱ ብሎ ነው
ከዚህ በላይ አታስብም ምን አሰደበህ
@@Amiti-c5uእዬን ጊዜ የአንተ ሀይማኖት ተሳድቦ ቢሆን ምን እንደምታረኩት እንውቃለን አራጆች
Min bilo tesadebe wondime ?
Sidibun kalinegerkegni balikewu mengedi ardehalehu
Sidibun menageri Kalichalki dedibinahin dinqurinahin iredi
1 ጢሞቴዎስ 4 (1 Timothy)
3፤ እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።
4፤ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
ቅዱስ ጳውሎስ ይህን የጻፈው ምንኩስናን ለመቃወም አይደለም።እርሱ ራሱ እኮ ጌታ እዳለው ራሱን ጃንደረባ ያደረገ ጋብቻን ያልኮነነ እንደውም አብዝቶ የሰበከ እና ለሚቻለው ምንኩስናን ወይም ሳያገቡ መኖርንም ያበረታታ ነው።በዘመኑ እና በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን ጋብቻን የሚተቹ ከሃድያን የበዙበት ስለነበረ ያንን ለመቃወም የጻፈው ነው። ጌታችን ባለኃብቱን ፍጹም ለመሆን ብትፈልግ ያለህን ሁሉ ሸጠህ ተከተለኝ ያለው ምን ለማለት የፈለገ ይመስልዎታል።በጋብቻ መኖር መልካም።የበረቱት ከዚዓለም ርቀው መላእክትን ሆነው የሚኖሩበት ለተፈቀደለተ እንጂ ለሁሉ ያልተሰጠ ነው።
አወቅሽ አወቀሽ ሲሏት የአባቷን መጽሐፍ አጠበች።
ዘነበ ወላ ምን ክፉ ነገር ተናገረ በእስልምና ምንኩስና የለም ነው ያለው አዎ የለም እሄን ነገር እወደዋለው አለ አንድ የኦርቶዶክስ ተከታይ በኛ አምስት ወቅት ሠላት የለም ቢል ክፋቱ ምንድን ነው እኔ ኦርቶዶክስ የሆንኩት ቢል ምንድን ነው ክፋት!!
ምናኔ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም።የዮሀንስ ወንጌል ምዕ17ቁጥር 15። የእየሱስ ዋና አላማ የአምላክን መንግስት ማሳወቅ ነው የማቴዎስ ወንጌል ምዕ 24 ቁጥር 13 እና 14።ታዲያ የ እየሱስ ተከታዮች ከመነኑ ማነው ስለአምላክ መንግስት የሚሰብከው? ይቅርታ እኔ ይህንን ያልኩት ኦርቶዶክስ የእየሱስን ስም ስላነሳች ክርስቲያን መስላኝ ነው፤ይሁንና ኦርቶዶክስ የየሱስን ስም ትጠራለች እንጂ እሱን አትከተለውም።ስለዚህ በራሷ አስተምህሮ ገዳም መግባቷ መብቷ ነው።ይሁንና ገዳማዊነት የክርስትና አስተምህሮም አላማም አይደለም።
😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ ተረት ስራ ፈትነትን ቦዘኔትን እንዴት ይበረታታል
አቶ ነጋሽ ምን አለ ? ዘነበ ሀይማኖቱ የሚለውን ነው የለው መነኩሴ አይሰራም አላለም ስለእስልምና ነው ያወራው ለምን ነገር እንፈፈልጋለን የዩቱዩብ ገንዘብ ሲጥመን ከመንገድ አንውጣ ክርስትና ጥፋት ከሆነ እንኳን በጓዳ ነው መክሮ የሚመልሠው
ጠንቁዋይ
ተገቢ መልስ ነው። ምንኩስና በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብቻ የሚከወን ሥርዓት አለመሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል። ዘነበ ወላ ኦርቶዶክስን በቀጥታ ለማንኳሰስ ብሎ የተጠቀመው ነው ብሎ ማመን ይከብዳል። የሱ ሀሳብ እስልምና በይበልጥ ለስራ ትኩረት የሚሰጥ ለመሆኑ ማሳያ መጥቀሱ ይመስለኛል። ይሁን እንጂ ዘነበ ወላ የገዳማቱንና የመናኒዎችን አበርክቶ ለዓፍታ የዘነጋው ይመስላል። በምርምር፣ ፍልስፍና፣ ህክምና፣ የመንግስት አስተዳደር፣ ስነ-ልሳን፣ ኢኮሎጂ፣ ታሪክ፣ ብዝሃ-ሕይወት እና በሌሎች በርካታ ዘርፎች ጉልህ አስተዋጽኦ እነደነበራቸውና ዛሬም እያበረከቱ ስለመሆናቸው እልፍ መረጃዎች ያሳያሉ። ምን አልባት ዘነበ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን ከሱቅ ንግድ ጋር ብቻ የማቆራኘቱ ስህተት ነው ጎልቶ የታየው። ሀገር ነጋዴ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ የሚጸልዪላትም ያስፈልጓታል። ንግድ የጽድቅ ስራ አይደለም።
ዘነበ ኦላ እንደተወደድክ እና እንደተከበርክ ያኑርሕ ምሕረትም ያድልህ ቁጥር፩
በጣም ትገረማላችሁ አቶ ዘነበ በእስልምና ምናኔ አይፈቀድም አለእንጂ ምናኔን አላወገዘም እባካችሁ እናንተ ሀይማኖታዊ ነን የምትሉ ሰዎች ሰላም ስጡን ፈጣሪን ፍሩ።
ችግሩ ምናኔ ከስራ የመሸሻ፤እጅ የሚለሠልስበት ምናምን አስመስሎ መናገሩ ነው። ገዳማት ለ 1 ደቂቃ ከጾም ጸሎት ስግደት ፤ስራ፤መንፈሳዊ አገልግሎት ውጭ መቀመጥ አይቻልም ። ስራ መፍታት ለሠይጣን ፈተና ያጋልጣል ይባላል ።
ሳረጅ አበጁ አሉ አጉል አወኩ አወኩ ጡሩ አደለም እምዬ ተዋህዶ ጠንታ ትኖራለች ❤❤❤❤🎉
😂😂😂 ዘነበ ወላ እኮ የተማረ or ሙሁር የሚባል እውቀት የለውም ይሄን ያህል በቀባጠረው ጉዳይ ግዜ ማጥፋት ተገቢ አይደለም !
ባይሆን የድራፍት credit አትጠቀም እኔ እከፍልልሃለሁ ያልኩትን ትቼዋለሁ እዛችው የኮንዶሚኔም መንደር ውስጥ እየተልከሰከሰ 50 የሚሆኑ የሰበሰባቸውን መፃህፍቶቹን እያከራየ ወደ ድራፍት ዱቤው መመለስ እንደሚችል ግን ይሄው እዚህ comment ላይ መልዕክት ሰድጄለታለሁ !
ስሜን መንገር አይጠበቅባችሁም ሲያገኘኝ የጃንሆይ ዘር እያለ ስለሚጠራኝ እኔ መሆኔን ይወቅ !